Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መለኛ ማሽን ነዉ! ተንቀሳቃሽ ባንክ በሉት።
#ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

❤56👍20
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 20፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 29, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤61👍15👌5🔥3🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 22፣ 2018 ዓ.ም)

December 01, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤29👍16😱3🤔1

❤24👍6🥰2
አቢሲንያ ባንክ ለቤተኝነትዎ መኪና ሊሸልምዎ ነው! በየአሥራ አምስት ቀኑ ደግሞ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ስማርት ስልኮችና ሌሎች ሽልማቶችን ለደንበኞቹ ያበረክታል! ከእርስዎ የሚጠበቀው ቤተኛ መሆን ብቻ ነው!
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

❤90👍54👏16🔥14👌12
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 23፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 02, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤50👍27😁4🤩4👌3🥰1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 24፣ 2018 ዓ.ም)

December 03, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤38👍12🤔6🥰1
አቢሲንያ ባንክ ለቤተኝነትዎ መኪና ሊሸልምዎ ነው! በየአሥራ አምስት ቀኑ ደግሞ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ስማርት ስልኮችና ሌሎች ሽልማቶችን ለደንበኞቹ ያበረክታል! ከእርስዎ የሚጠበቀው ቤተኛ መሆን ብቻ ነው!
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤114👍38🔥11😱11🥰10
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 25፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 04, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 25፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 04, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤41👍13😱4👌4👏3🥰2🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 26፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 05, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤46👍4👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመመዝገብ በሽልማት ይንበሽበሹ!
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ በርካታ ቴሌቪዥኖች እና ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ስማርት ስልኮች እና ሌሎች ስጦታዎች ዕድለኛ ይሆናሉ! መልካም ዕድል !!
አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ ይመዝገቡ !
ከአቢሲንያ ጋር ይጀምሩ ያድሱ እና ይደጉ !
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ደንበኝነት ሲመዘገቡና አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፣ በተለያዩ አስደሳች ሽልማቶች ይንበሸበሻሉ! ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ በርካታ ቴሌቪዥኖች እና ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጆች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ስማርት ስልኮች እና ሌሎች ስጦታዎች ዕድለኛ ይሆናሉ! መልካም ዕድል !!
አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ ይመዝገቡ !
ከአቢሲንያ ጋር ይጀምሩ ያድሱ እና ይደጉ !
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤79👍15🤔11😁5🔥4
የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ
የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል።
በዚህ ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ የዋናው መ/ቤት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣የዋናው መ/ቤትና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የባንኩ ሠራተኞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ታማኝነት አቢሲንያ ባንክ ካስቀመጣቸው አብይ እሴቶች ውስጥ አንዱ መሆኑን በመግለጽ “ታማኝነት የማንነታችን መገለጫ የተግባር ማሳያ ነው፡፡ ታማኝነት ሥራን በሐቀኝነት እንዲሁም በሚዛናዊነት ማከናወን እና ለምናከናውናቸውም ተግባራት ኃላፊነት ወስዶ መሥራት መቻል ነው ” በማለት አብራርተዋል፡፡ አቶ በቃሉ አክለውም ታማኝነት ባንካችን ከማንም ጋር የማይደራደርበት አብይ እሴቱ በመሆኑ፣ የባንካችን ሠራተኞች ሁሌም በተግባር ልንኖረው ይገባል በማለት አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡
በዝግጅቱ ላይም ከፌደራል ስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በዓሉን አስመልክቶ በድምፅ ተዘጋጅቶ የተላከ ሰነድም የተደመጠ ሲሆን ውይይትም ተደርጎበታል፡፡በተጨማሪም የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችም የሃብት ምዝገባ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡
በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሃገራችን የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን ዘንድሮም ለ22ኛ ጊዜ “ትውልድን በስነ ምግባር ፣ ተቋምን በአሰራር !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡

❤105👏21👍18👌9😁6🔥3