ባንካችን ቅርንጫፉን በአንጋፋው የእግር ኳስ ተጫዋች መንግስቱ ወርቁ ስም ሰየመ
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ የሚገኘውን ቅርንጫፉን በታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋችና ኢንስትራክተር መንግስቱ ወርቁ ስም ቅዳሜ ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ሰየመ።
ባንካችንን በመወከል በዝግጅቱላይ የተገኙት የከስተመር አካውንትስ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ አየለ ገብሬ እንደተናገሩት ባንካችን አቢሲንያ በተለያዩ መስኮች አሻራቸውን ያሳረፉ ባለውለታዎችን ለማስታወስና ስማቸው ዛሬም ዳግም ከፍ ብሎ እንዲነሳ ቅርንጫፎቹን በባለውለታዎቻችን ስም በመሰየም የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል።
የመንግስቱ ወርቁ ዳግም የታሪክ ትንሳዔ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ሰለሞን በቀለ ዱባለ በበኩላቸው ባንካችን ኢንስትራክተርመንግስቱ ወርቁ ለሃገር የከፈለውን ዋጋ ከግምት አስገብቶ ስሙ ዳግም ከፍ እንዲል በማድረጉ የተሰማቸውን ልባዊ ደስታና አድናቆት ገልጸዋል። ታዋቂው የእግር ኳስ አሰልጣኝ አቶ ሰውነት ቢሻውም ባንኩ ለስፖርቱ ዘርፍ የሰጠውን ትኩረት በማድነቅ ባንኩን አመስግነዋል።
ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ ሃገራት ባደረጋቸው ግጥሚያዎች ለአኩሪ ድል ያበቃ ከመሆኑም በላይ ብሔራዊ ቡድኑን በማሰልጠንም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉ ይታወቃል።
ሁሌም ቅርንጫፎቹን ለሃገር ውለታ በዋሉ ታላላቅ ሰዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን ዛሬም በታላቁ የስፖርት ሰው መንግስቱ ወርቁ ስም ቅርንጫፉን በመሰየሙ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማዋል።
በምርቃቱ ሥነ-ሥርዓት ላይም የባንካችን የስራ ሃላፊዎች፣ ታዋቂው የእግር ኳስ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው፣ የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና አሰልጣኝ ንጉሴ ገብሬ፣ ታዋቂ የስፖርት ጋዜጠኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

❤78👍18😁8😱4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 09፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 18, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤50👍13🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 10፣ 2018 ዓ.ም)

Nov 19, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤42👍8🤩3😁2🤔1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 11፣ 2018 ዓ.ም)

Nov 20, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤57👍3🤔3🔥1👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 12፣ 2018 ዓ.ም)

Nov 21, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤40👍6🔥4👏3😱3🤩1
ውጭ ሀገር ያሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ የሞባይል መተግበሪያዎችን ተጠቅመው በተለያዩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ያለምንም አገልግሎት ክፍያ ገንዘብ ሲልኩ፣ ለእርስዎ በቀጥታ በአቢሲንያ ባንክ አካውንትዎ በኩል ይደርስዎታል።
#BankofAbyssinia #Banking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #የሁሉም_ምርጫ

❤38👍9
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 13፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 22, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 13፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 22, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤61👍22🤔5👏3🤩3🔥2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 15፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 24, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤46👍18🥰4🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 16፣ 2018 ዓ.ም)

Nov 25, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤55👍10🤔2😱2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 17፣ 2018 ዓ.ም)

Nov 26, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤38👍8😱3👌3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በደቂቃዎች ውስጥ የባንክ አካውንት ካሉበት ይክፈቱ!!
ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅብዎት በቀላሉ የባንክ አካውንት መክፈት ይቻላል።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ
ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች:: https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628
ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C10896674

❤50👍9👏8
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 18፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Nov 27, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤37👍3👌2🤩1