Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
46👍5🤔1👌1

33👍4👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገባ አልገባ የለም በአቢሲንያ ! ደንበኛን ከሻጭ አስማምቶ በሽልማት ያንበሸብሻል።
ምን ትጠብቃላችሁ? ባለ2 መኝታ አፓርታማ፥ 50 ሺህ ብር፥ ላፕቶፕ እንዲሁም ሞባይል የእናንተ ሊሆን ይችላል።
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
52👍4🔥4🥰2🤔1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
37👍4

34👍4🤔2😱1
ባንካችን አቢሲንያ ከፋስትፔይ ጋር ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከፋስትፔይ (Fastpay LLC) ጋር ዓለም ዓቀፍ ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የሚረዳውን የሳይበር ሶርስ (Cybersource) የክፍያ አማራጭ ቴክኖሎጂ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ 

ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ማኔጅመነት ዋና አፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋውና በፋስትፔይ በኩል ደግሞ  የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም መርዳሳ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡

ይህ ስምምነት በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወይም ማንኛውም ቪዛ ወይም ማስተር ካርድ ያላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ገንዘብ በዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መላክ የሚያስችላቸው የክፍያ አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ፋስትፔይ (Fastpay LLC) ባበለጸገው “ፋስትፔይ” መተግበሪያ አማካኝት የቪዛ ወይም ማስተር ካርዳቸውን ተጠቅመው ወደሀገር ቤት በሐዋላ ገንዘብ ለሚልኩ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶች ባንካችን ክፍያቸውን በማቀላጠፍ ድርሻውን ይወጣል፡፡ 
ይህ ቴክኖሎጂ በዋነኛነት የውጭ ምንዛሪ አቅምን ያሳድጋል፣በውጪ ለሚኖሩ ሰዎች ከሌሎች የሐዋላ መላኪያ ዘዴዎች በተሻለ በቀላሉና ከአገልግሎት ክፍያ ነጻ በሆነ መልኩ ገንዘብ መላክ ያስችላል፣ የዲጂታል ግብይቶችን በማሳደግ የደንበኞችን ልምድና እርካታን ያሻሽላል፤ ከዚህም በላይ መንግስት በኢ-መደበኛ መንገድ የሚደረገውን የሐዋላ ዝውውር ለመቀነስ የሚያደርገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል፡፡ 
እጅግ ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ የባንክ አገልግሎቶችን በመጀመር ረገድ ግንባር ቀደም የሆነው ባንካችን በቅርቡም ተግባር ላይ ያዋለው አዲስ ስትራቴጂም ለዲጂታል ስርዓት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ ሲሆን ዛሬም አስፈላጊውን የአደረጃጀትና የቴክኖሎጂ ስርዓት በማቀናጀት ለደንበኞቹ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡
68👍30🔥5
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
38👍5👏2🔥1
ጥፍጥ ያለ ምግብ ጥፍጥ ያለ ሲሳይ ይዞ ይመጣ ይሆናል ባለ2 መኝታ አፓርታማ፥ 50 ሺህ ብር፥ ላፕቶፕ እንዲሁም ሞባይል የእናንተ ሊሆን ይችላል። በአቢሲንያ ተገበያዩ - ተሸለሙ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
31🔥22👍15😱1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
37👍6👏1

56👍15👏2🤩1
አዲስ ዓመት! አዲስ ብርሃን! አዲስ ጸዳል!
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
መስከረም የደስታና የፌሽታ ወር ነው !
ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በካሽጎ፤ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ሪያ፣ ፋስትፔይና ወገን ሴንድ እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
መልካም አዲስ ዓመት!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
39👍11
የ10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
56👍14
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
​ "አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ።"
(ምዕራፍ 68፤ ቁጥር 4)

እንኳን ለ1500ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ!

አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
102👍28🔥7👏7

49👍17😱4🥰1👏1