Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን አቢሲንያ በፈጠራ ልህቀት የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት
አቢሲንያ ባንክ በቅርቡ በተካሄደው 23 ኛው ኮኔክትድ ባንኪንግ ስብሰባ (23rd Edition of Connected Banking Summit - Innovation and Excellence Awards Ethiopia!) ላይ የፈጠራ ልህቀት ተሸላሚ ሆኗል።
ይህንንም የፈጠራ ልህቀት (𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐧 𝐈𝐧𝐧𝐨𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧) ሽልማት የአክሴፕታንስ ኔትዎርክ ዳይሬክተር አቶ ተዎድሮስ አባይ ነሃሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ ባንኩን ወክለው ተቀብለዋል።
ይህ ሽልማት ባንካችን የደንበኞች ተሞክሮን (Customer Experience) ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግና አስቀድሞ መፍትሄ ለማበጀት ላደረገው ያላሰለሰ ጥረትና በሃገራችን የባንክ አገልግሎት ላይ ላሳረፈው ጉልህ አሻራ የተሰጠ ዕውቅና ነው።
ባንካችን አቢሲንያ የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶችንና ፕሮዳክቶችን ለደንበኞቹ ከማስተዋወቅ አንስቶ እጅግ በጣም ዘመናዊና ከወቅቱ ጋር የሚሄዱ ቴክኖሎጂዎችን በስራ ላይ በማዋል ረገድ ብዙ ርቀት ተጉዟል።
በቅርቡም ከ920 በላይ በሆኑትና በመላ ሃገሪቱ በሚገኙት ቅርንጫፎቹ ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል፣ ወረቀት አልባና ጥሬ ገንዘብ አልባ (Cashless) አገልግሎትን ስራ ላይ ማዋሉ የሚታወስ ነው።
72👍26😱2
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
41👍4😱1👌1
የባንካችን ደንበኛ አቶ መላኩ በሬሳ ከአዋሳ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ በመጠቀም ክፍያዎችን በመፈፀማቸው በspin to win ጨዋታ Hp ላፕቶፕ 13ተኛ ጀነሬሽን ስጦታ ተሸላሚ ሆነዋል።
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍3921😁5
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
34👍2
እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia
52👍22🔥13
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
35👍4
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የባንኮክ ጉዞን ጨምሮ አይፎን 16፣ ሳምሰንግ S24 እና ሌሎች አጓጊ ዕጣዎችን የያዘው የባንኮክ ሽርሽር ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ! እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እርሶም የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን አውርደው ቤተሰብ ይሁኑ!
አፖሎን ለማውረድ
ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details...
ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628
ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741
#መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
53👍10
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
46👍5🤔1👌1

33👍4👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገባ አልገባ የለም በአቢሲንያ ! ደንበኛን ከሻጭ አስማምቶ በሽልማት ያንበሸብሻል።
ምን ትጠብቃላችሁ? ባለ2 መኝታ አፓርታማ፥ 50 ሺህ ብር፥ ላፕቶፕ እንዲሁም ሞባይል የእናንተ ሊሆን ይችላል።
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
52👍4🔥4🥰2🤔1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
37👍4

34👍4🤔2😱1
ባንካችን አቢሲንያ ከፋስትፔይ ጋር ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከፋስትፔይ (Fastpay LLC) ጋር ዓለም ዓቀፍ ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የሚረዳውን የሳይበር ሶርስ (Cybersource) የክፍያ አማራጭ ቴክኖሎጂ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ 

ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ማኔጅመነት ዋና አፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋውና በፋስትፔይ በኩል ደግሞ  የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም መርዳሳ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡

ይህ ስምምነት በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወይም ማንኛውም ቪዛ ወይም ማስተር ካርድ ያላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ገንዘብ በዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መላክ የሚያስችላቸው የክፍያ አማራጭ ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ፋስትፔይ (Fastpay LLC) ባበለጸገው “ፋስትፔይ” መተግበሪያ አማካኝት የቪዛ ወይም ማስተር ካርዳቸውን ተጠቅመው ወደሀገር ቤት በሐዋላ ገንዘብ ለሚልኩ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶች ባንካችን ክፍያቸውን በማቀላጠፍ ድርሻውን ይወጣል፡፡ 
ይህ ቴክኖሎጂ በዋነኛነት የውጭ ምንዛሪ አቅምን ያሳድጋል፣በውጪ ለሚኖሩ ሰዎች ከሌሎች የሐዋላ መላኪያ ዘዴዎች በተሻለ በቀላሉና ከአገልግሎት ክፍያ ነጻ በሆነ መልኩ ገንዘብ መላክ ያስችላል፣ የዲጂታል ግብይቶችን በማሳደግ የደንበኞችን ልምድና እርካታን ያሻሽላል፤ ከዚህም በላይ መንግስት በኢ-መደበኛ መንገድ የሚደረገውን የሐዋላ ዝውውር ለመቀነስ የሚያደርገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል፡፡ 
እጅግ ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ የባንክ አገልግሎቶችን በመጀመር ረገድ ግንባር ቀደም የሆነው ባንካችን በቅርቡም ተግባር ላይ ያዋለው አዲስ ስትራቴጂም ለዲጂታል ስርዓት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ ሲሆን ዛሬም አስፈላጊውን የአደረጃጀትና የቴክኖሎጂ ስርዓት በማቀናጀት ለደንበኞቹ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡
68👍30🔥5

38👍5👏2🔥1