Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን አቢሲንያ በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄደ
የባንካችን ሰራተኞች በትላንትናው ዕለት ማለትም ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንጦጦ ላይ በባንካችን ስም ተከልሎ በሚገኘው ስፍራ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡
ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችንና  ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል አንዱ ችግኝ የመትከል ሥራን አስቀድሞ የጀመረው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር አንዱ ነው፡፡
ባንካችንም ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የማኅበሩ አባል በመሆን አብሮ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2017ዓ.ም የክረምት ወራት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብርንም ከዚሁ ተቋም ጋር በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሃ - ግብሩ ላይ የባንካችንና የቅርስ ባለአደራ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የባንካችን ሰራተኞች  የተገኙ ሲሆን ባንኩ ወደፊትም መሰል ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በዕለቱ ተገልጿል፡፡
92👍16😱3
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
40👍4🤩3
አዲስ ነገር ከአቢሲንያ ባንክ

የባንካችን ከወለድ ነጻ አገልግሎት ደንበኞች በቅርቡ የተጀመረውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ ግንዛቤ እንዲያገኙ በማሰብ ከሚንበር ቴሌቪዥን ጋር በጋራ ያዘጋጀነውን ይህን የባንካችን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ጋር የተደረገውን ቃለምልልስና እንዲሁም ስለአገልግሎቱ ዝርዝር የባለሙያ ገለጻ በሚከተለው የዩቲዩብ ሊንክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ!
https://www.youtube.com/watch?v=olJ4byWhruo

#ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
33👍13👏1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
41👍11
ባንካችን አቢሲንያ በሐምሌ ወር የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ 94 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አቀረበ!
አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታት ብሎም በኢኮኖሚው የዋጋ መረጋጋት አንዲኖርና የደንበኞችን የገቢ ንግድ ለመደገፍ የበኩሉን አስተዋፆ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ በበጀት ዓመቱ በተለይም ለምግብ፣ ለመድሐኒት እንዲሁም ለሌሎች ወደ ሀገራችን ለሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች (Strategic Commodities) ቅድሚያ በመስጠት ለደንበኞቹ በተለያየ መጠን የውጭ ምንዛሬ ሲያቀርብ ቆይቷል።
በሐምሌ ወርም ባንካችን ከደንበኞቹ ለቀረቡት በርካታ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎች አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት ጥያቄዎቹን ያስተናገደ ሲሆን፣ በድምሩ ወደ 94 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በተለያየ ዘርፍ ለሚሠሩ ደንበኞች አቅርቧል።
በዚህ ወር ከቀረበው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ 32 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለምግብ፣ ለመድሐኒት እንዲሁም ወደ 62 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሌሎች ወደ ሀገራችን ለሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች ድልድል አድርጓል። አሁን ላይም ባንካችን የደንበኞቹን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ለማርካት ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ሲሆን በቀጣይም በደንበኞች የሚቀርቡ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን ለመመለስ በተመሳሳይ ጥረቱን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት ይገልጻል።
አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ሀብቱን በአግባቡ በማስተዳደር፣ ከአገራዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በማጣጣም ግልጽና ፍትሀዊ የውጭ ምንዛሪ ድልድል ተግባራዊ በማድረግ፣ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ከፍተኛ ጥረት ማድረጉን የሚቀጥል ሲሆን፣ ለወደፊትም በውጭ ምንዛሪ ድልድል ረገድ በኃላፊነት በመሥራት ለሀገራችን የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እያበረከተ ያለውን አስተዋፆ አጠናክሮ ይቀጥላል።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
75👍19🤩3🔥2
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
👍2322😁6

34👍3🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ !
አዲሱ የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ አገልግሎት ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡
አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
59👍22👌6👏5🤔4🔥3
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
33👍7🥰1🤔1

#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
36👍8
ወረቀት አበቃለት !
ይምጡ በአዲሱ የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ቅርንጫፎች ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ይገልገሉ። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
58👍29👏13🤔4🔥2
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
23👍19🔥2🤩2

37👍8🥰4👏4

#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
42👍2

33👍9

29👍2🔥2😱1

31👍1
ባንካችን አቢሲንያ “የእሷ ቴክ አውደ-ርዕይ’’ ላይ ተሳተፈ
• የዕውቅና ሽልማትም ተበርክቶለታል
አቢሲንያ ባንክ የሴፍ ላይት ኢንሼቲቭ 2025 አካል በሆነው በአዲስ አበባ በፒያሳ በቀድሞው አጠራር ፖስታ ቤት ግቢ “በክሬቲቭ ሀብ ’’ በተዘጋጀው አውደ-ርዕይ ላይ ከነሐሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡
ይህ“የእሷ-YE’ESUA ቴክ አውደ-ርዕይ” ጥሪ የተደረገላቸው የመንግሥት የሥራ መሪዎች፣ ሴት አመራሮች፣ ሥራ ፈጣሪዎችና ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙበት በተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ተወካይ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ኅብረት ልዩ ተወካይ በሆኑት በተከበሩ ዶሪስ ሙፑሞ በደማቅ ሁኔታ የተከፈተ ሲሆን እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡
በዕለቱም “አይ.ሲ.ቲና ዲጅታል ኢኮኖሚ የሴቶች ተጠቃሚነት” በሚል የፓናል ውይይት የተካሄደ ሲሆን ባንካችንን በመወከል በዲጅታል ባንኪንግ የኦንላይን መርቻንትና ፊን-ቴክ ማኔጅመንት ሥራ አስኪያጅ ወይ. ሰላም ጎሹ ተሳትፈዋል፡፡
በፓናል ውይይቱ ባንካችን በቅርቡ ያስተዋወቀውን ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት ጨምሮ ሌሎች በተለይ ሴቶችን ያማከሉ የባንክ አገልግሎቶችንና ሥራ ፈጣሪ ሴቶችን ለማበረታታት ያለመያዣ የተሰጠውን ብድር በተመለከተ ለመድረኩ ተሳታፊዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ተችሏል፡፡ በተጨማሪም በዕለቱም ባንካችን ያከናወናቸውን ሴቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ለመንግሥት ኃላፊዎች፣ ለዓለም አቀፍ ረጂ እና አጋር ድርጅቶች ተወካዮች ገለጻ ተደርጓል፡፡
ሴፍ ላይት ኢንሼቲቭ በየዓመቱ ወጣት አመራሮችን ለማብቃት የአመራርነት ጉባኤና ወድድር (Leadership Conference and Competition) በማዘጋጀት የሚታወቅ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. ከጁላይ 22- 24, 2025 በተለያዩ ኩነቶች በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢ.ሲ.ኤ) በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ይታወሳል፡፡
እ.ኤ.አ ከጁላይ 22-24, 2025 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 5ተኛው ዓመታዊ ሊደርሽፕ ጉባኤና ውድድር ላይ አይ.ሲ.ቲ/ቴክ/ አውደ-ርዕይ፣ የወጣት ሴቶች አመራርነት ጉባኤና ውድድር፣ እንደዚሁም እ.ኤ.አ ጁላይ 31, 2025 የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶችና የተባበሩት መንግሥታት ተወካዮች በተገኙበት ዲፕሎማሲያዊ እራት ግብዣና የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይም የባንካችን ከፍተኛ የስራ መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ ባንካችንም በዕለቱ የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
49👍2🤩1