ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በአዲስ መልክ በተዋቀረው የባንካችን ራስ ልዩ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎቱን በይፋ አስመርቆ ስራ አስጀምሯል።
ይህ አዲስ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡
አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ደንበኞች ወረፋ መጠበቅ ሳያስፈልጋቸው ፈጣን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የጥሬ ገንዘብ መቀበያና መክፈያ /Recyclers/ እና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ለመቀበል የሚያስችሉ ማሽኖች /Bulk Deposit Machines/ በተመረጡ ቅርንጫፎች የተዘጋጁ ሲሆን፣ በቀጣይም በሁሉም ቅርንጫፎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
አገልግሎቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራዊ የቋንቋ አማራጮች ማለትም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በሱማሊኛ፣ በትግሪኛ፣ በአፋርኛና በሲዳምኛ የቀረበ ሲሆን፣ ሁሉንም ደንበኞች ማዕከል ባደረገ መልኩ የዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ሰዎች ለቴክኖሎጂ ባላቸው የክህሎት መጠን የማይገደብ፣ ቀላል፣ አመቺና ተስማሚ ተደርጎ የቀረበ ነው፡፡

❤182👍31🥰8🤩6🤔2👏1😱1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram

❤42👍7🤩2😱1
ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ !
ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስመልክቶ ስለአገልግሎቱ ከኢቢኤስ (EBS) ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀነውን ፕሮግራም ከታች የተቀመጠውን የዩቲዩብ ሊንክ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።
https://www.youtube.com/watch?v=6FTXVTzpxLE #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel

❤55🔥30👍12👏9🤔6
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤38😁12👍5👏3

❤41👍6

❤30👌3👍2
አቢሲንያ ባንክ በአዲስ ጎዳና
ባንካችን አቢሲንያ ነጃሺ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር በቅርቡ የጀመርነውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ የባንካችን ከወለድ ነፃ ባንክ ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ጋር የተደረገውን ቃለመጠይቅ በሚከተለው የዩቲዩብ ሊንክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ !
https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=Iy7UQN7sEyk&t=12s
#ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel

YouTube
አቢሲንያ ባንክ በአዲስ ጎዳና \\ ነጃሺ ቢዝነስ\\#ነጃሺ_ቲቪNejashi_tv
ላለፉት ቀናት በ ነጃሺ ቲቪ ቲተዋወቅ የቆየው ነጃሺ ቢዝነስ ፕሮግራም ተጀምሯል። በበጀመሪያው ነጃሺ ቢዝነሳችን አቢሲንያ ባንክ ያስተዋወቀውን ራስ አገዝ አገልግሎች ምን ምን ይዟል የሚለውን አስጎበኘናችሁ። በ ነጃሺ ቢዝነስ የመረጃ ሰአታችን ደግሞ ወቅታዊ እና አጫጭር የቢዝነስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን። አሁንም አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ ጋበዝኳችሁ።
#shortvideo
#short #shortsvide…
#shortvideo
#short #shortsvide…
👍27❤22👏1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤41👍8👌2

❤32👍4👏4
ባንካችን አቢሲንያ በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄደ
የባንካችን ሰራተኞች በትላንትናው ዕለት ማለትም ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንጦጦ ላይ በባንካችን ስም ተከልሎ በሚገኘው ስፍራ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡
ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችንና ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል አንዱ ችግኝ የመትከል ሥራን አስቀድሞ የጀመረው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር አንዱ ነው፡፡
ባንካችንም ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የማኅበሩ አባል በመሆን አብሮ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2017ዓ.ም የክረምት ወራት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብርንም ከዚሁ ተቋም ጋር በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሃ - ግብሩ ላይ የባንካችንና የቅርስ ባለአደራ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የባንካችን ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን ባንኩ ወደፊትም መሰል ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በዕለቱ ተገልጿል፡፡

❤92👍16😱3