Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.68K photos
154 videos
51 files
514 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
33👍1😱1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ  ሞዴል ቅርንጫፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ቀጥታ ስርጭት

ባንካችን አቢሲንያ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ሞዴል ቅርንጫፉን  ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በታላቅ ድምቀት እያስመረቀ ይገኛል። እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን! እያልን የቀጥታ ስርጭቱን በፌስቡክ እና በኢንስታግራም እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቀን! ON FACE BOOK : https://www.facebook.com/share/v/1CPAfb2WJH/ ON INSTAGRAM: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/ ON LINKEDIN: https://www.linkedin.com/video/live/urn:li:ugcPost:7354780887864991744/
59👏16👍2😱2
ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በአዲስ መልክ በተዋቀረው የባንካችን ራስ ልዩ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎቱን በይፋ አስመርቆ ስራ አስጀምሯል።
ይህ አዲስ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡
አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ደንበኞች ወረፋ መጠበቅ ሳያስፈልጋቸው ፈጣን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የጥሬ ገንዘብ መቀበያና መክፈያ /Recyclers/ እና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ለመቀበል የሚያስችሉ ማሽኖች /Bulk Deposit Machines/ በተመረጡ ቅርንጫፎች የተዘጋጁ ሲሆን፣ በቀጣይም በሁሉም ቅርንጫፎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
አገልግሎቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራዊ የቋንቋ አማራጮች ማለትም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በሱማሊኛ፣ በትግሪኛ፣ በአፋርኛና በሲዳምኛ የቀረበ ሲሆን፣ ሁሉንም ደንበኞች ማዕከል ባደረገ መልኩ የዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ሰዎች ለቴክኖሎጂ ባላቸው የክህሎት መጠን የማይገደብ፣ ቀላል፣ አመቺና ተስማሚ ተደርጎ የቀረበ ነው፡፡
182👍31🥰8🤩6🤔2👏1😱1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
42👍7🤩2😱1
ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ !
ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስመልክቶ ስለአገልግሎቱ ከኢቢኤስ (EBS) ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀነውን ፕሮግራም ከታች የተቀመጠውን የዩቲዩብ ሊንክ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።
https://www.youtube.com/watch?v=6FTXVTzpxLE #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
55🔥30👍12👏9🤔6
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
38😁12👍5👏3

41👍6

30👌3👍2

41👍8👌2

32👍4👏4
ባንካችን አቢሲንያ በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄደ
የባንካችን ሰራተኞች በትላንትናው ዕለት ማለትም ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንጦጦ ላይ በባንካችን ስም ተከልሎ በሚገኘው ስፍራ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡
ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችንና  ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል አንዱ ችግኝ የመትከል ሥራን አስቀድሞ የጀመረው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር አንዱ ነው፡፡
ባንካችንም ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የማኅበሩ አባል በመሆን አብሮ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2017ዓ.ም የክረምት ወራት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብርንም ከዚሁ ተቋም ጋር በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሃ - ግብሩ ላይ የባንካችንና የቅርስ ባለአደራ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የባንካችን ሰራተኞች  የተገኙ ሲሆን ባንኩ ወደፊትም መሰል ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በዕለቱ ተገልጿል፡፡
92👍16😱3