Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.68K photos
154 videos
51 files
514 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ውድ ደንበኞቻችን!

ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የደንበኞቻችንን የእርካታ ደረጃ ለመለካት፤ እንዲሁም ደንበኞቻችን በዕለት ተዕለት አገልግሎታችን ላይ የሚያዩዋቸው የአገልግሎት ጥራት ማነሶች ካሉ መረጃ በመውሰድ ወጥ፣ ዘላቂና የተሻለ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉንን ስልቶች ለመቀየስ በማሰብ ነው፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን፣ ከዚህ በታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች በመጠቀም መጠይቁን እንዲሞሉልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

በአማርኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/7nvzg1E2YhnrmV4y6

በእንግሊዘኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/zsYnQEM3X6PTaboi6
43👍16😁6😱3👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍3427😱7🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንደበታችን በምስጋና፣ በተክቢርና በተህሊል ይድመቅ! ልቦናችን በሙሐባና በዚያራ ሃሴት ይፍካ! ፀጋ በረከቱ እንደ ዘምዘም ውሃ ይትረፍረፍ! ፍቅር ሰላሙ እንደ ዐረፋ ተራራ ከፍ ይበል! ተድላና ድሎቱ በዚያራ ታጅቦ በአያም አት–ተሽሪቅ ውብ ቀናትም ይዝለቅ! አሚን!!
ዒድ ሙባረክ!!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!!

#IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ
#የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
90👍33🤩3😱2
ባንካችን እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን የዲጂታል ፋይናንስ ፍላጎት ለማርካት በስራ ላይ ያዋለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብዙዎችን ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎት ባሉበት እንዲያገኙ ያስቻለ ሲሆን ይህ አጭር ጽሁፍ ባንኩ በቅርቡ በአዲስ መልክ ለደንበኞቹ ይፋ ያደረገው የተሻሻለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ምን ዓይነት አዳዲስና ምቹ ገጽታዎች (features) እንደያዘ ይዳስሳል። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ: https://shorturl.at/hrYY3
78🤩9👍8👏8🔥1😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
72👍20😱4🔥2🤔2👌1
ባንካችን የአፖሎ መተግበሪያን ለማስተዋወቅ ካካሄደው ሽያጭ ዘመቻ ጋር በተያያዘ ዕድለኛ ደንበኞቹን ለመለየት የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አከናወነ

ባንካችን አቢሲንያ ‹‹በአፖሎ ደንበኛ ይሁኑ፣ይቆጥቡ፣ለወዳጅ ዘመድ የአፖሎ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያን ያጋሩ፣ይሸለሙ›› በሚል ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያካሄደውን የሽያጭ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ዕድለኛ ደምበኞቹን ለመለየት በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ተጋባዥ እንግዶችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ለሽልማት ብቁ የሆኑ ደምበኞች ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከብር 1000 (አንድ ሺህ) ጀምሮ ተቀማጭ ያደረጉ፤ አዲስ ደምበኞች እንዲሁም ነባር ደምበኞች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን በማጋራትና በተመሳሳይ የብር 1000 (አንድ ሺህ) ተቀማጭ ያስደረጉ ወይም አዲስ ደምበኛ ያመጡ ደምበኞችን ናቸው፡፡
በዚህም መሰረት የአንደኛው ዕጣ ማለትም ለሁለት ደንበኞች የባንኮክ ሽርሽር ጉብኝትን ጨምሮ ሌሎች ከ2ኛ እስከ 4ኛ የዕጣ ሽልማቶች አሸናፊ ባለዕድል ደንበኞች ተለይተዋል፡፡
በቀጣይም ባንካችን በሚያካሂደው መርሐ ግብር ሌሎች ዕድለኛ ደንበኞች ሽልማቶቻቸውን የሚረከቡ ሲሆን ለሽልማት ብቁ የሆኑ የዕጣ ቁጥሮችንም ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
115👍22🤔4👏3😁3👌3
የባንካችን የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን በሽልማት ማንበሽበሽ ጀመረ

ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ክፍያ አጠቃቀም ሥርዓትን በማዘመን የደንበኞችን እርካታ ለመጨመርና የነጋዴዎችን ሽያጭ ለማሳደግ ያለመው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን መሸለም ጀመረ።

በዚህም የአቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አቢሲንያ አሚን ደንበኛ የሆኑት አቶ ሙባረክ ሻፊ ባከናወኑት የዲጂታል ግብይት የብር ሃምሳ ሺህ ዕድለኛ ሆነዋል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ደንበኞች ጊዜን በሚቆጥቡና ሕይወትን በሚያቀልሉ የዲጂታል ክፍያ አማራጮች በመጠቀም፤ ባንካችን በጀመረው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፤ "የዲጂታል ግብይትን ከወትሮ በላቀ በማስፋፋት የደንበኞቻችንን ጊዜ መቆጠብና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ተቀዳሚ ዓላማችን ነው" በማለት የንቅናቄውን ዓላማም አብራርተዋል።

በርካቶችን በየዕለቱ በሽልማት እያንበሸበሸ በሚገኘው በዚህ ካምፔይን በተለያዩ የዲጂታል አማራጮች ግብይት ለሚያከናውኑና ክፍያ ለሚፈፅሙ ነጋዴዎች፣ ለተገልጋይ ደንበኞችና በሂደቱ ተዋናይ ለሆኑ ሁሉ የባለ ሁለት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማን ጨምሮ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት፣ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎች፣ ላፕቶፕና ሌሎች አጓጊ ስጦታዎች የተዘጋጁ መሆኑን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።

በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋንን ጨምሮ የአቢሲንያ አሚን የሥራ ኃላፊዎችና የብራንድ አምባሳደሩ ተገኝተዋል።
166👍18👏14🥰11🤩11😁10🔥5
የባንካችንን ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ ፤ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቤተሰብ ሲሆኑም በየጊዜው የምንለቃቸውን የተለያዩ መረጃዎች በቀላሉ ያገኛሉ።
ለዚህም ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡https://www.facebook.com/BoAeth
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
77👍39😁8🔥5👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ኑሮ ውድነት የሚያጎርስ አለ? ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ ለሚቀበሉ ካሸሮች እና አስተናጋጆች በቀን እስከ 500 ብር ጉርሻ!!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍7148👏11😱8🔥6🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ቤት እፈሱ! ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “አቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ!” አሁኑኑ የዕጣ ቁጥሮን ይያዙ!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
61🔥24👍12🤔8😁6🤩4👌1
የባንካችን ደንበኛ አቶ ሙባረክ ሻፊ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ላይ ባለው የዕድል ጨዋታ 50 ሺ ብር አፍሰዋል!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍6431😁7👏6🤔6👌5😱1