እንኳን ደስ አላችሁ!
4ኛ ዙር እችላለሁ የሴቶች የተስጥኦ ውድድር አሸናፊዎች
ባንካችን አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ማርች 8 አስመልክቶ በመጋቢት ወር ላይ ባካሄደዉ የሴቶች የተሰጥኦ ዉድድር ላይ ተሳትፈዉ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል፡፡
በድምፅ ዉድድር ተሳትፈዉ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች በአንደኛነት ዝንትአለም ባየህ የመወዳደሪያ ኮድ (M6) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ኮዚት እንዳለ መወዳደሪያ ኮድ (M10) (75,000)የሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት መልእክተ ዮሐንስ የመወዳደሪያ ኮድ (M1) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ያሸነፉ ሲሆን ዳኝነቱም የተካሄደዉ በያሬድ ትምህርት ቤት መምህራንና በተመልካች ምርጫ ነበር፡፡
በቲክ ቶክ ዘርፍ በነበረዉ ዉድድር ደግሞ በአንደኛነት ህሊና አያሌው የቲክቶክ ስም (@heluye_ ) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ሄለን ሳሙኤል የቲክቶክ ስም (@@helonraphi) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ሕይወት ሰለሞን የቲክቶክ ስም (@miss_chocolates) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡
የመዝጊያ መርሃግብራችንንም በቅርቡ የምናከናዉን ሲሆን ተወዳዳሪዎችን በድጋሚ እያመሰገንን አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

👍87❤33🔥8😱6🥰1
ሁሌም ሰርተው ከሚከብሩ ጋር አጋር ነን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ !
#BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ

👍86❤19🤩6
እርስዎ ግብይትዎን እኛ ክፍያውን እናቀላጥፋለን !
ግብይት ሲያደርጉ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቀላሉ ክፍያዎን በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ በሚገኙት የፖስ ማሽኖቻችን እንዲሁም በኦንላየን ያከናውኑ። #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

👍98❤30🤩9😱1
እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ !
#EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay

👍140👌9❤8🤩8🔥3
በአዲሱ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ገደቡ ተነስቷል!
ውድ ደንበኛችን! የባንካችንን አዲሱን የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመዉ ከሂሳብዎ ወደ ሌላ የባንካችን ሂሳብ ገንዘብ ያለ ገደብ ማስተላለፍ ይችላሉ። #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍136❤44😁7🤔5🤩2😱1
ባንካችን ፤ ለ 3 ቀናት የሚቆየውን የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ባዛር በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል መጀመሩን ተከትሎ በኤግዚቢሽኑ ላይ አጋር በመሆን ንቁ ተሳትፎ አድርጓል።
በዚህ ታላቅ መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወደ 400 የሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን በአንድ ላይ ያሰባሰበ ሲሆን፣ የዝግጅቱ ዋነኛ ዓላማም በአፍሪካ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች መካከል ጠንካራ የሥራ ግንኙነትና ትስስር መፍጠር ነው።
በዚህ በኮሜሳ (የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ) በተዘጋጀው መድረክ ላይ የአቢሲንያ ባንክ አጋር ሆኖ መገኘት በተለይ ለሴት ሥራ ፈጣሪዎች ያለውን ድጋፍ ለማሳየት፣ የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶቹንና ምርቶቹን ለማስተዋወቅ እንዲሁም በአህጉር አቀፍ ደረጃ የንግድ ትስስር እንዲፈጥሩ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡
በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ባንካችን ለደምበኞቹ ስለሚያቀርባቸው የባንክ አገልግሎቶች ለተሳታፊዎቹ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡት የባንካችን ቺፍ -ኢንተርፕራይዝ ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ መሠረት አስፋው በኮሜሳ መድረክ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ባንኩን ወክለው ተሳትፈዋል። ይህም ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን የንግድ ሥራዎቻቸውን ለማስፋፋትና ለማዘመን የሚያስችሏቸውን የፋይናንስ አማራጮች እንዲገነዘቡ እድል ይፈጥርላቸዋል።
እንዲህ ያሉ መድረኮች የሴቶችን የኢኮኖሚ ተሳትፎ ከማሳደግ ባለፈ የአፍሪካን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል።
አቢሲንያ ባንክ በ6ኛው የኮሜሳ የንግድ ባዛርና ኤግዚቢሽን በወርቅ ደረጃ አጋር በመሆን ድጋፉን ያሳየ ሲሆን መሰል በማኅበረሰብ ህይወት ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ዝግጅቶችን በመደገፍና በማገዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

👍50❤27