Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
513 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
👍3814🤩2😱1
👍10419🔥10👌7🤩3
ለዉድ ደንበኞቻችን !
እስከዛሬ ድረስ ባንካችን የየዕለቱን የውጭ ምንዛሪ ተመን ለደንበኞቹ የሚያሳውቀው በባንኩ የቴሌግራም፣ ኢንስታግራም እና ሊንክድኢን ገጾች ላይ እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ከነገ ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ግን ይህን መረጃ የምታገኙት በባንኩ የፌስቡክ ፣ሊንክድኢን እና በድረ-ገጽ ላይ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
አቢሲንያ
የሁሉም_ምርጫ !
👍123🤔34😱1310🤩4👌3
እንኳን ደስ አላችሁ!
4ኛ ዙር እችላለሁ የሴቶች የተስጥኦ ውድድር አሸናፊዎች
ባንካችን አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ማርች 8 አስመልክቶ በመጋቢት ወር ላይ ባካሄደዉ የሴቶች የተሰጥኦ ዉድድር ላይ ተሳትፈዉ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል፡፡
በድምፅ ዉድድር ተሳትፈዉ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች በአንደኛነት ዝንትአለም ባየህ የመወዳደሪያ ኮድ (M6) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ኮዚት እንዳለ መወዳደሪያ ኮድ (M10) (75,000)የሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት መልእክተ ዮሐንስ የመወዳደሪያ ኮድ (M1) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ያሸነፉ ሲሆን ዳኝነቱም የተካሄደዉ በያሬድ ትምህርት ቤት መምህራንና በተመልካች ምርጫ ነበር፡፡
በቲክ ቶክ ዘርፍ በነበረዉ ዉድድር ደግሞ በአንደኛነት ህሊና አያሌው የቲክቶክ ስም (@heluye_ ) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ሄለን ሳሙኤል የቲክቶክ ስም (@@helonraphi) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ሕይወት ሰለሞን የቲክቶክ ስም (@miss_chocolates) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡
የመዝጊያ መርሃግብራችንንም በቅርቡ የምናከናዉን ሲሆን ተወዳዳሪዎችን በድጋሚ እያመሰገንን አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
👍8733🔥8😱6🥰1
ሁሌም ሰርተው ከሚከብሩ ጋር አጋር ነን!
አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ !

#BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ
👍8619🤩6