Bank of Abyssinia
184K subscribers
1.69K photos
155 videos
51 files
518 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በበዓል ድባብ የደመቀ በፋሲካ ደስታ የሞቀ በዓል ይሁንላችሁ!
አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ!
#Easter #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡https://t.me/BoAEth
👍83👌2726🥰12😁11😱8🤩4👏3
4ኛ ዙር እችላለሁ!
ማን ናት የእርስዎ ምርጫ!
ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” 4ኛ ዙር የሙዚቃ ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን ለውድድሩ ከቀረቡት የሙዚቃ ስራዎች ውስጥም አስር ስራዎች በባለሙያዎች ተገምግመው ለመጨረሻው የታዳሚዎች ምርጫ የተለዩ ሲሆን፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህራን የሆኑት የሹምነሽ ታዬ ፣ ሜሮን ረጋሳ እንዲሁም ሰላማዊት አራጋዉ የሙዚቃ ስራዎችን በመገምገም ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በቀጣይም ከሙዚቃ ዘርፍ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የሚወጡት ባለተስጥኦዎች በአድማጭ ድምፅ 30% ፣እንዲሁም በዳኞች 70% ነጥብ የሚለዩ ይሆናል፡፡
በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር የተለዩት አስር የሙዚቃ ስራዎች ከዚህ ጋር ተያይዘው የቀረቡ በመሆኑ ከዛሬ ሚያዚያ 14 እስከ ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ ይህን የፌስቡክ ሊንክ https://web.facebook.com/BoAeth በመጠቀም በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚገኘውን መለያ ኮድ በመጠቀምና የመረጣችሁትን በፌስቡክ ኮመንት ሥፍራ ላይ በመፃፍ የድምፅ አሰጣጥ ተሳትፎ እንድታደርጉ እንጋብዛለን፡፡

መልካም ዕድል ለተሳታፊዎች!
👍9515👏6🤩5🔥4
አቢሲንያ አሚን ቪዛ ካርድን ሲጠቀሙ በ ATM እና በፖስ ማሽኖች ላይ ደገፍ በማድረግ ብቻ በቅልጥፍና መገልገል ይችላሉ::


አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
👍9811👏10👌2
በባንካችን የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን እና ከአ.አ ዲስትሪክት ከተውጣጡ የሥራ መሪዎች ቡድን መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዛሬ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ተካሄደ፡፡
በጨዋታውም በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት ሲሆን፣ በሁለቱም የእግር ኳስ ቡድኖች ውስጥ የሚገኙ ተጨዋቾች የዕለቱን ጨዋታ ለማሸነፍ እና ዋንጫውን ለመውሰድ የእግር ኳስ ሥነ ምግባር የታየበት ጨዋታ አድርገዋል፡፡
ጨዋታውም በዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን 4 ለ 2 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በጨዋታው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የባንካችን የበላይ አመራሮች ለአሸናፊው የዋናው መ/ቤት ቡድን ዋንጫውን በክብር አበርክተዋል፡፡
👍519🔥4🤩3👏1
👍3815🤩2😱1