አቢሲንያ አሚን የዕውቅና እና የምስጋና ዋንጫ ተበረከተለት
አቢሲንያ አሚን በባንክ ኢንዱስትሪው እያስመዘገበ ካለው አመርቂ ውጤት ጐን ለጐን ባንካችን ካስቀመጣቸው ዕሴቶች መካከል አንዱ ከሆነው ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያም ማህበረሰብን የማገልገል ሥራ በሰፊው እየሰራ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው፡፡ታዲያ ባንካችን ላደረገው አስተዋፅኦ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዕውቅናና ምስጋና በማቅረብ የክብር ዋንጫ አበርክቷል፡፡
መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተዘጋጀው የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ በመገኘት ሽልማቱን የተረከቡት የባንካችን ዋና የአቢሲንያ አሚን ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ሲሆኑ ባንካችን ለተሰጠው ዕውቅና ምስጋና በማቅረብ ባንኩ መሰል ስራዎች ላይ እያደረገ ያለውን ማህበራዊ አስተዋፅኦ ወደፊትም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የፌደራል እስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት፣ የኦሮሚያ መጅሊስ ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት፣ የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዚዳንት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱና ሌሎችም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተገኝተዋል፡፡
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍103❤13🔥4🤩3🤔2
ልዩ የቀጥታ ስርጭት
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር ለሀገራችን የመጀመሪያና ልዩ የሆነውን “Branch with Café” የባንክ አገልግሎት 3ተኛ ቅርንጫፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ በሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍ እያስመረቀ ይገኛል።
ሙሉውን የምርቃት መርሀ ግብር በባንካችን የፌስቡክ ገጽ በሚተላለፈው የቀጥታ ስርጭት ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ
https://web.facebook.com/share/v/15cteqFQ3v/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍66❤10👏5🤩3
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር በጥምረት የጀመረውን ልዩ ካፌ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ከዱካሞ ኮፊ ጋር በደረሰው ስምምነትመሰረት ለሀገራችን የመጀመሪያና ልዩ የሆነውን የባንክ እና የካፌ አገልግሎት አገልግሎት በጥምረት የያዘውን (Branch with Café) ሦስተኛ ቅርንጫፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አካባቢ በሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍትላንት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡
ይህ ልዩ ካፌ ወቅታዊ የባንክ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ የሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ እና ቡናን አምርቶ ወደ ውጭ እስከመላክ ድረስ ለሦስት አስርት ዓመታት ለተጠጋ ጊዜ ሰፊ ሥራን ሲሠራየቆየው የዳዬ በንሳ ኮፊ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ. እህት ኩባንያ የሆነው ዱካሞ ኮፊ ውህደት ውጤት ነው። በዚህ ካፌ በአሁኑ ዘመን ሰዎች በቀላሉ ከቴክኖሎጂ የሚያገኙትን ደስታ ከባንክ አገልግሎት ጋር በማጣመር እየተዝናኑ ጎን ለጎን በቴክኖሎጂ የታገዘ የባንክአገልግሎት የሚያገኙበትን ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ሲሆን፣ ከዓላማዎቹ መካከል ቀለል ያለ አገልግሎት መስጠት፣ የደንበኞቻችንን ልምድ ማሻሻል እና የባንክ ቴክኖሎጂ እይታን ማዳረስ የሚሉት ይጠቀሳሉ፡፡
በካፌው ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ግብይት ሙሉ በሙሉ የማይኖርበመሆኑ ሁሉንም ግብይቶች ቴክኖሎጂን ማዕከል ባደረገ መልኩ በየቦታው በሚቀመጡ ታብሌቶች፣ በኤ.ቲ.ኤም ካርድ፣ በኪው.አር. እና በሞባይል ባንክ ይከናወናል፡፡
የባንካችን የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አንዱ ርዕይንእውን ከሚያደርጉ ክንዋኔዎች መካከል የዚህ ልዩ ካፌ ሥራ መጀመር አንዱ ሲሆን፣ ባንካችን የዚህን ተሞክሮ መሰረት በማድረግ በቀጣይ በሌሎች አካባቢዎች የባንክ ቴክኖሎጂዎችን ማዕከል ያደረጉ የካፌ አገልግሎቶችን በአጋርነት ማቅረቡን የሚቀጥል መሆኑን በምርቃቱ ሥነ-ሥርዓትላይ ተገልጿል።
ዱካሞ ቡና ለደንበኞች ብዙ የቡና አይነት አማራጮችን ይዞ ከመምጣቱም በላይ ለባንካችን ሠራተኞች የ40 በመቶ ቅናሽ እንዲሁም ከባንካችን ውጭ ላሉ ተጠቃሚዎች ደግሞ የ30 በመቶ ቅናሽእንዳለው በዕለቱ ተገልጿል።
በምርቃቱ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን የበላይ ሥራ አመራር አባላትና ሠራተኞች እንዲሁም የዳዬ በንሳ ኮፊ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ. እና የእህት ኩባንያው ዱካሞ ኮፊ ዋና ሥራ አስፈጻሚእና ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ተገኝተዋል፡፡

👍35❤8🔥2😱2🤩1👌1
በረቀቀ ቴክኖሎጅ የተዘጋጀውን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ
- በ5 የቋንቋ አማራጭ
- ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ አካውንት ያለምንም ክፍያ እና ያለገደብ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- ኪውአር ስካን አገልግሎት
ለማግኘት ዛሬውኑ ወደ አቅራቢያዎ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ያግኙ #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍62❤28😁7👏5🔥2🤩2
ሸሪዓውን መሠረት አድርገውና ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል አካተው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተመሰከረለት የአይማል ኮር ባንኪንግ ሲስተም እየታገዙ ዳጐስ ያሉ ጥቅሞችን ለአስቀማጮች የሚያስገኙትን፤ የሴቶች (ዘህራህ)፣ የወጣቶች (ፊትያህ)፣ የባለውለታዎች (ሙስኒን)፣ የሃጅ እና ዑምራ፣ የዕድር (ጀሚአህ)፣ የዕቁብ (ሱንዱቅ) እና የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሙዷረባህ ትርፍ አጋሪ ሂሳቦችን በመክፈት፤ ከባንካችን ጋር ኢንቨስት አድርገው በተሻለ ትርፍና በከፍተኛ ጥቅም የወደፊት ህልምዎን እውን ያድርጉ!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍67❤11😱2🤩1
አቢሲንያ ባንክ በያዝነው የበጀት ዓመት የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ ወደ 350 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አቀረበ!
አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታትና እንዲሁም የገቢ ንግድን ለመደገፍ የበኩሉን አስተዋፆ እያደረገ ይገኛል። በዚህም መሰረት በበጀት ዓመቱ ባንኩ ለደንበኞቹ በጠቅላላው 349,943,588.66 የአሜሪካ ዶላር አቅርቧል።
አቢሲንያ ባንክ በዚህ ጊዜ ውስጥ ለደንበኞች ካቀረበው የምንዛሪ ድልድል ውስጥ በሶስተኛዉ የሩብ ዓመት ከ1ሺ በላይ ደንበኞች ወደ ሀገር ውስጥ አስፈላጊ የገበያ ዕቃዎችን እንዲያስገቡ ለማስቻል 189,082,861.80 ዶላር እንዲያገኙ አድርጓል። ይህም ባንኩ የደንበኞችን ልዩ ልዩ ፍላጎት ለማሟላት እያደረገ ያለውን ከፍተኛ ጥረት ያሳያል፡፡
አቢሲንያ ባንክ በቀጣይም የውጭ ምንዛሪ ሀብቱን በአግባቡ በማስተዳደር፣ ከአገራዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በማጣጣም ግልጽና ፍታዊ የውጭ ምንዛሪ ድልድል ተግባራዊ በማድረግ፣ የደንበኞቹን ፍላጎት ለሟሟላት ከፍተኛ ጥረት ማድረጉን የሚቀጥል ሲሆን፣ ባንካችን ለወደፊትም በውጭ ምንዛሪ ድልድል ረገድ በኃላፊነት በመስራት ለአገራችን የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እያበረከተ ያለውን አስተዋፆ አጠናክሮ ይቀጥላል።

👍187❤29👏16🔥3🤔2🤩1
በወገን ሴንድ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት ሲልኩ ምንም ሳይሸራረፍ በአቢሲንያ ባንክ ወደ ተቀባይዎ የባንክ አካውንት በፍጥነት ይደርሳል
ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕል ስቶር Wegensend ብለው ያውርዱ።
ወይም በ www.wegensend.com ይጠቀሙ።
#BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

👍58❤16🤩2🔥1