Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.68K photos
154 videos
51 files
514 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
አቢሲንያ_ባንክ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት ባለፉት ስድስት ወራት በባንኩ በተሰሩ ዋና ዋና ክንውኖች ላይ ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በጋራ ግምገማ አካሂደዋል፡፡
በግምገማው ወቅት ከእቅድ አንፃር በዋና ዋና መለኪያዎች ረገድ የተሰሩ ስራዎች በዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ተነስተው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በአፈጻጸማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/hm/

#Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍8122🤩3😱2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፖሎ አካውንት በመክፈት ወይም የአፖሎን መተግበርያ ለሌሎች በማጋራት አንዲሁም ገንዘብ ተቀማጭ በማድረግ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ።

የመርሃ ግብሩን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች ያግኙ፡፡
https://t.me/BoAEth/1525


አፖሎን በማውረድ ተሳታፊ ይሁኑ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628
ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741

#መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
👍8534😁5🤩5🤔3🔥2👌1
ውድ ደንበኛችን ለሀጅ ጉዞዎ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች መክፈል እንደሚችሉ ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው!
አቢሲንያ አሚን!
ዕሤትዎን ያከበረ!
👍9812😱6👌6😁4🤩1
የነገ ህልምዋን ለማሳካት ዛሬ ላይ በሙዳይ ይቆጥቡ !

ገበሬዎችን፣ ነጋዴዎችን፣ ባለሱቆችንና በሌሎች አነስተኛ ሥራዎች ላይ የተሰማሩትን ሁሉ ተጠቃሚ በሚያደርገው የሙዳይ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመቆጠብ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ!

#MudaySavingAccount #SavingAccount #የሁሉም_ምርጫ
👍8329🤔11😁2🤩1
ሓጃችሁ መብሩር፣ ሰዕያችሁ መሽኩር እንዲሆን ከልብ የሚመኘው አቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የዘንድሮውን የሐጅ ጉዞ ለነየታችሁ ሑጃጆች መልካም የዒባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያለ፤ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ ይገልፃል።

ሐጀን መብሩር፣ ወሰዕየን መሽኩር!

አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
👍103👏1615🔥10😁8🤩8🤔5
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት

ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡
በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል።
ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የሙስና ምንነት ፣የሙስና ወንጀል ልዩ ባህሪያት፣በባንክ ዘርፍ የሚሥተዋሉ ሙስናና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም የሙስና መከላከያ ስልቶች የሚሉት ጉዳዮችን ያካተተ ሲሆን ስልጠናውም መቶ የሚጠጉ የባንኩ ከፍተኛ ፣መካከለኛ እንዲሁም ዝቅተኛ አመራሮች ተሳትፈውበታል፡፡ከስልጠናው ተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች ከአሰልጣኙ እንዲሁም ከቤቱ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በስልጠናው ማጠቃለያም ሰልጣኞች ለሁለት ቀናት ያገኙትን ዕውቀት የሚፈትሽ ምዘና ተከናውኗል፡፡
ስልጠናው ማጠቃለያም የባንካችን የሰው ሃብት ዋና መኮንን የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የሙስና እና ብልሹ አሰራር ክፍተቶችን የጠቆመ በመሆኑ አመራሩ ወደ ተግባር መቀየር አለበት ብለዋል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/cr/

#Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍9514🔥6🤩4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የባንካችንን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንኮችን
ይጠቀሙ፡፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍674🔥2👏1
አዲስ የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋቦትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ጎራ ካሉ፣ በቆሙበት ፍጥነት ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሃል ሰሚት፣ በባህርዳር እና በመቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ይህ አገልግሎት በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የባንካችን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑን እንገልጻለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍10735🤔7🔥6👏6👌6🤩2😱1
አፖሎ ከአቢሲንያ ባንክ የቀረበ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጀታል ባንክ መተግበሪያ ሲሆን በቅድሚያ እርስዎ ተመዝግበው ለወዳጅ ዘመዶችዎ የተመዘገቡበትን መለያ ስልክ ቁጥር በመላክ እነሱንም ያስመዝግቡ። የሽልማቱ ዕጣ አሸናፊ ለመሆን አዲስ አካውንት መክፈትና ከ1000 ብር ጀምሮ መቆጠብ ይኖርብዎታል።
ወዳጅ ዘመዶችዎንም ወደ አፓሎ በመጋበዝ የዕጣ ቁጥሮችን በመሰብሰብ ባንኮክን የማየት ህልምዎን እውን ያድርጉ ። በተጨማሪም አይፎን 16 ፣ ሳምሰንግ S24 እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች በዕጣዎቹ ተካትተዋል። መልካም ዕድል!
አፖሎ ዲጅታል ባንክ መተግበሪያውን ለማውረድ https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo ይጫኑ!
ደንብ እና ግዴታዎች https://t.me/apollodigitalproduct/248
#ApolloReferral #መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewards
👍78😁1716🤩5🔥3
ወደ አቢሲንያ ፖስ ማሽን ስልክዎን ጠጋ ብቻ በማድረግ ይክፈሉ !
ፈጣንና አስተማማኝ የሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ፖስ ማሽኖች ሁሉንም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርዶች የሚቀበሉ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የተለያዩ የዲጂታል የክፍያ አማራጮችን ያስተናግዳሉ። እርስዎ ብቻ ይፈልጉን - በየቦታው አለን! የሁሉም ምርጫ መሆናችን በምክንያት ነው!
#BankOfAbysinia #POSMachine #DigitalPayments #CashlessTransactions
#BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍6524👏6🤩6