Exchange Rate Applicable for Wednesday, January 01, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍46❤12😱1
Exchange Rate Applicable for Thursday, January 02, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍31❤6🤩4
Exchange Rate Applicable for Friday, January 03, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤39👍35🤩4🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዓል ይድመቅ... ቤተሰብ፥ ወዳጅ፥ ዘመድ ይደሰት። ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ !
#BankOfAbysinia #Christmas #SendMoneyHome #FastTransfers #SeamlessRemittance #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍85❤14🔥6👏6🤩6
Exchange Rate Applicable for Saturday, January 04, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍88❤21🔥8🤔6🤩6
Exchange Rate Applicable for Monday, January 06, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍50❤21👌6🤩2
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!
አውደዓመቱ ከቤተሰብ፣ ከወዳጅ፣ ከዘመድ ከጎረቤት በአብሮነት የሚያከብሩበት የደስታ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #Gena #holiday

❤123👍71👏16🤩14🤔7🥰3😱1
Exchange Rate Applicable for Wednesday, January 08, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍43❤8🔥4😁3👏2
ዘመድ ለበዓል በወገንሴንድ በኩል ይጠየቃል።
የወገን ሴንድ (wegensend) የበዓል ስጦታ ሰሞኑንም ቀጥሏል። ዛሬም ከዕለቱ ምንዛሪ በተጨማሪ 2% ጭማሪ ያገኛሉ። የሚልኩት በነፃ ነው።
በእጅዎ ላይ፣ በቀላሉ፣ ወደተቀባይዎ የባንክ አካውንት በፍጥነት ማስተላለፍ ይችላሉ።
ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕል ስቶር Wegensend ብለው ያውርዱ።
ወይም
በ www.wegensend.com ይጠቀሙ።

👍85❤20👏9🤩8
Exchange Rate Applicable for Thursday, January 09, 2025.
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍56🤩11❤6
#አቢሲንያ_ባንክ
ይታፈሳል!
ነገ ቅዳሜ ጥር 3 ከረፋዱ 4:30 ቀጣይ ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል። በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
የቴሌግራም ሊንክ 👇
https://t.me/BoAEth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍140❤61🔥11🤩10👌8👏1
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥር 10 ከረፋዱ 4:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!
ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍159❤27🔥16👏15👌14🤩13😱2
ባንካችን አቢሲንያ የ6ተኛ ዙር “እንሸልምዎ” መርሐ ግብር በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በማካሄድ ለመርሐ ግብሩ ያዘጋጃቸውን ሽልማቶች ለባለ ዕድል ደንበኞቹ አስረከበ!!
ከየካቲት 26 እስከ ሰኔ 25/ 2016 ዓ/ም ድረስ ለ 4 ወራት ሲካሄድ ለነበረው ደምበኞች ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ፣ እንዲሁም ከውጭ ከወዳጅ ዘመድ የተላከላቸውን የውጪ አገር ገንዘብ በባንካችን ቅርንጫፎች ወይም በቨርቹዋል ማዕከላችን ቀርበው ለተቀበሉ፣ በእጃቸው ያለውን የውጪ አገር ገንዘብ ለመነዝሩ፣ዓለም አቀፍ ካርዶችን ተጠቅመው በባንካችን ለመነዝሩ ወይም ለተገበያዩ፤ በተጨማሪም በባንካችን የሲዊፍት አድራሻ ABYSETAA በኩል ወደ ሒሳባቸው ገቢ ላደረጉ፣ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሠሩ የኃዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ገንዘብ ለተቀበሉ፣ ከ8 ሚልዮን በላይ ደንበኞች መካከል ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ ባደረገው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ለሽልማት ያዘጋጀውን ሃዮንዳይ አክሰንት ሴዳን መኪናን ጨምሮ በቁጥር 22 ሽልማቶች አሸናፊ ባለዕድል ደንበኞቹን በዕጣ መለየቱ ይታወሳል፡፡
ትላንት ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም. የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ዮዲት ወልዴ፣ ተሸላሚ ባለዕድል ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ለ6ተኛ ዙር “እንሸልምዎ” መርሐ ግብር ያዘጋጃቸውን በቁጥር 22 ሽልማቶች ለአሸናፊ ባለዕድል ደንበኞቹ በሐይሌ ግራንድ ሆቴል ባዘጋጀው መርሐ ግብር በይፋ አስረክቧል፡፡
ባንካችን ካዘጋጃቸው ሽልማቶች መካከል የዘመናዊ ሃዮንዳይ አክሰንት ሴዳን መኪና ዕጣ አሸናፊ የሆኑት የባንካችን አዳማ ዲስትሪክት፣ ዱቢሳ ቅርንጫፍ ደንበኛ አቶ አበበ ቦሮ ሽልማታቸውን በአካል ተገኝተው የተረከቡ ሲሆን፣ባንካችን ቃሉን ጠብቆ ሽልማቱን ማስረከቡ እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም በቀጣይ በሚካሄዱ የሽልማት መርሐ ግብሮች ላይ ሌሎች እንደሳቸው ቆጥበው እንዲሸለሙ እና ከባንካችን ጋር እንዲሠሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!!!
በተጨማሪም ባንካችን አቢሲንያ 7ኛውን ዙር የሽልማት መርሐ ግብር በቅርቡ እንደሚጀምር ለማስታወስ እንወዳለን!!!
#Banking #SaveAndWin #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍84❤23🤩7😱6🤔2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የATM ካርድ በቆማችሁበት በሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።

❤71👍39🤩18👏7👌1