Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.69K photos
154 videos
51 files
516 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል አዘጋጅቶትየነበረውን የሥራ ፈጠራ ውድድር ፍፃሜን ተከትሎጥቅምት 30/2017 ከውድድሩ ተሸላሚዎች አንዱ ለሆነውባጢሶ በየነ የታታሪዎችና የሥራ ወዳዶች ከተማ በሆነችውውቢቷ ሐዋሳ በኃይሌ ሪዞርት ደማቅ የአቀባበል ሥነ ሥርዓትተደርጓል።  
በዚህ ሥነ ሥርዓት፤ የሥራ ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊየመንግሥት አመራር ተወካዮችና የአቢሲንያ አሚን ከፍተኛኃላፊዎች የክልሉ የሃገር ሽማግሌዎች የመጅሊስአመራሮችና የባንኩ ተቀዳሚ ደንበኞች እንዲሁም ጥሪየተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ የሥራ ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊዋ ክብርትአገረፅዮን አበበ ባንኩ የፈጠራ አቅምን ለማሳደግ እየከወነየሚገኘውን ተግባር በማድነቅ፤ ማህበረሰቡን የበለጠየሚያግዙ መሰል መድረኮች ለአገር ዕድገት ሰፊ ትርጉምእንዳላቸው ገልፀው፤ ተግባሩን "አርኣያነት ያለው" ብለውታል።
የአቢሲንያ አሚን ም/ፕሬዚዳንት አቶ አብዱልቃድር ሬድዋንባንካችን ለሁለት ዙሮች የከወነው ይህ የሥራ ፈጠራውድድር ወጣቶችን ለማብቃት እንደ ባንክ ማኅበራዊኃላፊነታችንን የምንወጣበት አንዱ መንገድ ነው ሲሉሂደቱን አስታውሰዋል።
የሐዋሳው አቶ ባጢሶ በየነ በውድድሩ የተለያዩ የግብርናተግባራትን በአንድ ላይ የሚከውን ማሽን በመፍጠርበአምስተኛ ደረጃ ተሸላሚ መሆን ችለዋል።
 
👍12738😁7👏3
Exchange Rate Applicable for Tuesday, November 12, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍5822👌3😱1
ውድ ደንበኞቻችን!
ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. በሲስተም መቛረጥ ምክንያት ለደረሰባችሁ መጉላላት ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ የዲጅታል ባንክ አገልግሎቶቻችንን ጨምሮ ሁሉንም አማራጮች ስራ ለማስጀመር ከፍተኛ ርብርብ እያደረግን ሲሆን ላሳያችሁን ትዕግስትና ድጋፍ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።

አቢሲንያ ባንክ!
👍583👏5741😱37🤔35😁31🔥24👌4
Exchange Rate Applicable for Wednesday, November 13, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍5020👏9
ውድ ደንበኞቻችን!
ትናንት ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. በሲሲተም መቋረጥ ምክንያት ለደረሰባችሁ መጉላላት በድጋሚ ይቅርታ እየጠየቅን አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቋረጠበት ወቅት ላሳያችሁት ትዕግስትም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
አሁን ላይ ሁሉም አገልግሎቶቻችን በሚጠበቀው ደረጃ የሚሠሩ መሆናቸውን እየገለጽን ሂሳቦቻችሁን በሁሉም ቅርንጫፎችና የዲጅታል አማራጮች ማንቀሳቀስ እንዲሁም ግብይቶችን መፈጸም የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን።
👍36173👌19🤔18🔥17👏17😱5
Exchange Rate Applicable for Thursday, November 14, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍9230😱7👌7🔥6🤔6👏3
Exchange Rate Applicable for Friday November 15, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍4434👏7
አቢሲንያ ባንክ 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ!

ህዳር 5 ቀን 2017 አቢሲንያ ባንክ 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በኢንተርሌክዥሪ ሆቴል አድርጓል።
በዚህ ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው አጠቃላይ የባንኩ ሀብት 222.30 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ32.79 ቢሊዮን ብር ወይም የ17.30 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።
ተጨማሪ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ድረ ገጻችንን ይጎብኙ!

https://www.bankofabyssinia.com/am-2/
👍19647👌11👏10🤩7😁5
Exchange Rate Applicable for Saturday, November 16, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍10140😁13👌11😱2🔥1🥰1👏1🤩1
Exchange Rate Applicable for Monday, November 18, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍9530👌13😱11👏3
Exchange Rate Applicable for Tuesday, November 19, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7814😱7🔥6👌4👏2
Exchange Rate Applicable for Wednesday, November 20, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍5024👏3🤩2🔥1
ባንካችን አቢሲንያ ከ930 በላይ ቅርንጫፎች፣ 1429 ኤቲኤሞች፣ 24/7 የሚሰሩ 33 የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች፣  2994 የፖስ ማሽኖች እንዲሁም በሞባይል እና ኮርፖሬት ኢንተርኔት ባንኪንግ አማራጮች ደንበኞቹን እያገለገለ ይገኛል፡፡  ባንካችን በሚያቀርበው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙ፡፡
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍18626👏13👌11🔥6
Exchange Rate Applicable for Thursday, November 21, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍8021👏6🤩6
Exchange Rate Applicable for Friday, November 22, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6416👏7👌3