Bank of Abyssinia
184K subscribers
1.69K photos
154 videos
51 files
516 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
Exchange Rate Applicable for Saturday, October 26, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7444👏2👌1
Exchange Rate Applicable for Monday, October 28, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7642👏3🤩1
Exchange Rate Applicable for Tuesday, October 29, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍5615👌4👏3
ባንካችን አቢሲንያ የአገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሬ ግኝትንለማበረታታት ለ6ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ‹‹እንሸልሞ›› መርሐ-ግብርመገባደዱን ተከትሎ ዕድለኞች የሚለዩበት የእጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ ተጋባዥእንግዶች፣ ታዛቢዎች እና የሚዲያ ተቋማት በተገኙበት አስፈላጊውንማጣራት ካለፉ ከስምንት ሚሊዮን በላይ የዕድል ቁጥሮች 22 ባለዕድል ደንበኞች በይፋ የታወቁ ሲሆን፣ በ1ኛ ዕጣ የተቀመጠውሀዩንዳይ ግራንድ i10 የቤት መኪና ባለ ዕድል የባንካችን አዳማዲስትሪክት ደምበኛ እንደሆኑም ታውቀዋል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የተለያዩ የሽልማት መርሐ-ግብራትን በማዘጋጀትደንበኞችን ለማበረታታት ሲሸልም የቆየ ሲሆን፣ ባለፉት ዓመታትበተናጠል ሲያካሂዳቸው የነበሩት የሽልማት መርሐ-ግብሮች በአዲስመልክ እና ስያሜ “እንሸልሞ” በሚል ለ6ተኛ ጊዜ  የሀገር ውስጥ ቆጣቢደምበኞችን እና የውጭ ምንዛሪ ደምበኞችን ባማከለ መልኩአዘጋጅቷል፡፡ ይህ አሠራር ባንካችን የሀብት ማሰባሰብ ሥራዎችንበማሳደግ ኢንዱስትሪ፣ ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግበሚደረገው ሀገራዊ ርብርብ የራሱን አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለንእናምናለን፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በዲጅታል የባንክ አሠራር ዘርፍ አዳዲስአገልግሎቶችን ይዞ በመቅረብ ግንባር ቀደም ሲሆን፣ የአገልግሎትአድማሱንና ተደራሽነቱን በማስፋትም በአሁኑ ወቅት ከ900 በላይቅርንጫፎችን በመክፈት የተሟላ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይይገኛል፡፡ ባንካችን በቀጣይም የደንበኞችን ቁጥር ለመጨመር፣ የአገርውስጥ ቁጠባ እና የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ ይኸንን እናሌሎች መሰል የሀብት ማሰባሰብ ሥራዎችን የሚያሳድጉ የማበረታቻአሠራሮችን በመቅረጽ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
 
👍17536👌13🥰11👏4🤩4🤔3
Exchange Rate Applicable for Wednesday, October 30, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍4617👏2👌1
የድርጅትዎን ድረ-ገጽ ወይም የሞባይል መተግበሪያ ከአቢሲንያ የክፍያ መቀበያ ሲስተም ጋር በማስተሳሰር በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ክፍያዎችን በመቀበል ቢዝነስዎን ያጧጥፉ።

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍10317👌6🤩4👏2🔥1
Exchange Rate Applicable for Thursday, October 31, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7823👏15
Exchange Rate Applicable for Friday, November 01, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6317🤩8👏2👌2
የባንካችን 2023/24 “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ-ግብር ላይ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፤ በዝግጅቱ የህይወት እና የሥራ ልምድ ተሞክሮአቸውን በተለይም የግዜ አጠቃቀምን ከስኬታማነት ጋር በማሰናሰል አስገራሚ የህይወት ልምዳቸውን ለታዳሚው ያጋሩበትን የቃለ መጠየቅ ቪዲዮ እንደምታተርፉበት በመተማመን ወደናንተ ለማድረስ ወደድን፡፡
ሊንኩን በመጠቀም ቪድዮውን ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=3IuWneo8a1c
👍13533👏9🤔6🔥5🥰2🤩2😁1
Exchange Rate Applicable for Saturday, November 02, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍9929👌10🤩8👏3
Exchange Rate Applicable for Monday, November 04, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍8434🔥8🤩7🤔4👏3😱1
Exchange Rate Applicable for Tuesday, November 05, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6827😱12😁5🤩5👌3👏1
Exchange Rate Applicable for Wednesday, November 06, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6319👏13🔥2
Exchange Rate Applicable for Thursday, November 07, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍10832🥰12😱4👌2👏1
Exchange Rate Applicable for Friday, November 08, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍5012👏7🥰5👌2