Bank of Abyssinia
184K subscribers
1.69K photos
155 videos
51 files
517 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
Exchange Rate Applicable for Monday, September 30, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍10120🤔10🤩2
Exchange Rate Applicable for Tuesday, October 1, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍8325😱7😁5🥰3🤔3🤩1
ውድ የባንካችን ደንበኞች

በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ታውጇል፡፡ ባንካችን አቢሲንያ ይህንን የተጣለውን ግዴታ ለመወጣት ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ በባንካችን አገልግሎቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
👍86🤔48😁15😱1110🔥5🤩5👏4👌4
Exchange Rate Applicable for Wednesday, October 02, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍8019👌9🤔7🔥5😱5🤩1
Exchange Rate Applicable for Thursday, October 03, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍9322😱6🤔5🤩1
Exchange Rate Applicable for Friday, October 04, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6814🤔5👏3🤩1
Baga Ayyaana Irreechaa Geessan!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ!
👍148😁4642🤔14🥰9👏9😱7🤩6🔥4👌3
Exchange Rate Applicable for Saturday, October 05, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍11226🤔14🔥1🤩1
Exchange Rate Applicable for Monday, October 07, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
60👍56🔥5🤔5🤩1
Exchange Rate Applicable for Tuesday, October 08, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7813👏7🔥6👌6🤔3😁1
አቢሲንያ ባንክ ከተለያዩ ሀገራት የተላከን ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድ በተለያዩ የሃዋላ አማራጮች ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ ከ7 % ጉርሻ ጋር ያደርሳል።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍11019😱7
Exchange Rate Applicable for Wednesday, October 09, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
35👍32🤔7😁6👌4🤩2
የአቢሲንያ ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ኢ-ላይብረሪ የትምህርት እና አጋዥ መጻሕፍት ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ያስችላል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BoAschoolmanagement #school #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍9729👌9🤩3🔥2👏1😁1
Exchange Rate Applicable for Thursday, October 10, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6820🤔8🔥4👌2👏1
Exchange Rate Applicable for Friday, October 11, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍6212🤔7🔥3👏2😱2👌1
አቢሲንያ ባንክ የ6ኛውን የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

በሐገር አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማትን ባንካችን አቢሲንያ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተቀብሏል፡፡

በትላንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደው ፕሮግራም ላይ 550 ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ያገኙ ሲሆን ግብር ከፋዮች በሀገር ውስጥ ገቢ በ12 እና በጉምሩክ በ7 የመምረጫ መስፈርቶች መሰረት ተመዝነው እውቅናው ተሰጥቷቸዋል፡፡

የአቢሲንያ ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሂሳብ አስተዳደር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው የባንኩን የፕላቲኒየም ደረጃ እውቅናና ሽልማት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተቀብለዋል ፡፡

#BankofAbyssinia #Ethiopia #Award #Tax #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍19442👏19🔥18😁13🤩3👌1
Exchange Rate Applicable for Saturday, October 12, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍11326🤔18👌8👏4🤩4😱1
Exchange Rate Applicable for Monday, October 14, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍94🤔227👏1
Exchange Rate Applicable for Tuesday, October 15, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍11325😁25🤔11👌9🔥5👏2
Exchange Rate Applicable for Wednesday, October 16, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7013👏7🤩5😱4👌4🔥2
ወደ አቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች በመሄድ በቆሙበት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሱ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡ አጠቃቀሙን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:

https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank/video/7387019078206098694

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍11322🤔7😱4👌4😁3👏2