Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.16K photos
177 videos
51 files
639 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
አቢሲንያ ባንክ በወለድ ነጻ አገልግሎቱ “አቢሲንያ አሚን” በሶስት ትምህርት ቤቶች በመገኘት ለተማሪዎች እና መምህራን የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ!
አቢሲንያ ባንክ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ (አቢሲንያ አሚን) በኩል ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር ከሚያከናውናቸው በርካታ ተግባራት አንዱ የሆነውና ውጤታማ ተማሪዎችን የሚሸልምበት መርሐ ግብር ተከናወነ።
ለአገራዊ የትምህርት ዕድገትና ለትውልድ የዕውቀት ሽግግር መሠረት ለመሆን የራሱ ግዙፍ አስተዋጽዖ እንዳለው ታምኖበት የሚከወነው "አሚን ስኩል አዋርድ" ንቁና በሁለንተናዊ ዕውቀቱ ብቁ የሆነ ሃገር ተረካቢ ዜጋ ከማፍራት አንፃር፣ አዎንታዊ አሻራን ከማስቀመጡ ባሻገር፤ በተማሪዎች መካከል የሚፈጥረው ጤናማ የውድድር ስሜትና ውጤታማነት፤ እንደዚሁም የመማር ማስተማር ሥርዓቱን የበለጠ ፍሬያማ ከማድረግ አንጻር ያለው ድርሻ የላቀ ነው።
ባንካችን በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የማበረታታትና የመሸለም ተግባሩን ባለፉት ሁለት ዓመታት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፤ ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ በተመሳሳይ ሁኔታ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች በድምቀት በመከወን ላይ ይገኛል፡፡
በመዲናችን አዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ስምንት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ዘመኑን መጠናቀቅ አስመልክቶ የሚዘጋጀው የሽልማት መርሐ ግብር፤ እስካሁን ድረስ በሶስት ትምህርት ቤቶች ማለትም በነጃሺ፣ በረዛን እና በነፍራ አካዳሚዎች፤ የባንካችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችና መምህራን የሽልማት ሥነ ሥርዓቱን ማከናወን ችሏል፡፡
በዝግጅቶቹ ከየሴክሽኑ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃ በመውጣት ላጠናቀቁ 73 ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው የገንዘብ ሽልማት ያበረከተ ሲሆን፤ ከሁሉም ሴክሽን አንደኛ በመውጣት ላጠናቀቁ ተማሪዎችም ብር 10,000 እንዲሁም ተማሪዎችን በክህሎትና በስነ ምግባር በማነጽ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ከየትምህርት ቤቱ ለተመረጡ መምህራንም ለእያንዳንዳቸው የ9,000 ብር የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል፡፡
ይህ ተማሪዎችን የማበረታታትና መምህራንን የማመስገን ተግባር፤ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞችም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
👍20950👌12👏11😱6🔥3😁3🥰2🤔2
ባንካችን አቢሲንያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት የወገኖቻችን ሕይወት በማለፉ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ፤ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ሰላማዊ እረፍትን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን ይመኛል።
204👍143🤔9😱9👌9🔥2
እርስዎ ፈልገውን እኛን አያጡም! በአቢሲንያ አሚን ቨርቹዋል ባንካችን ፍላጎትዎን በየትኛውም ቀን በየትኛውም ሰዓት ያሟሉ።

አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!

#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
👍12455👏12🤩10👌8🔥3
የእርስዎ ትንሽ ድጋፍ ትልቅ ለውጥ ያመጣል!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን አስቸኳይ እርዳታ ፈላጊዎች ሆነዋል። በመሆኑም የአቢሲንያ ባንክ የልገሳ ድረ-ገፅ ላይ በመግባት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኩል ቪዛ ወይም ማስተር ካርድዎን ተጠቅመው እንዲሁም በሞባይል ባንኪንግ ወይም አቅራቢያዎ የሚገኝ ቅርንጫፋችን በመሄድ በቀይ መስቀል ሂሳብ ቁጥር 907 የአቅምዎትን ዕርዳታ ያድርጉ!

የልገሳ ድረ-ገፅ ሊንክ፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/ercs.php

#BankofAbyssinia #Visa_Card #Master_Card #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍28973👏23🤔17🤩9👌7🔥2
ኤቲኤም ካርድ ያዝኩ አልያዝኩ ብሎ ሐሳብ ቀረ!

የአቢሲንያ ዲጂታል ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም ስልክዎን በማስጠጋት ፖስ ላይ ክፍያ መፈጸም እንዲሁም ከአቢሲንያ ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ።
ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍11917😱11🔥8🤔8😁6👌1
Exchange Rate Applicable for Wednesday, July 31, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍12474😱49🤔26👏10🤩2
Exchange Rate Applicable for Thursday, August 01, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍17644😱31😁21🤔13🥰7👏3👌1
Exchange Rate Applicable for Friday, August 02, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍139😱5338😁26🤔23👏5
ቢዝነስ በዚህ ዘመን ቅልጥፍና ይፈልጋል፤ አፖሎ መርቻንት አፕ በቀላሉ ያገበያያል።

አፖሎ መርቻንት አፕ ለካፌ፣ ለሬስቶራንቶች ፣ ለሱፐርማርኬቶች እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎት ሰጪ አካላት የተዘጋጀ ሲሆን ለሸጡት እቃ ወይም አገልግሎት ክፍያ የሚቀበሉበት የሞባይል መተግበሪያ ነው፡፡ 

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=apollo.boa.com&hl=en&pli=1


አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
👍13226😁19👏11🔥8🤩5👌4😱2
Exchange Rate Applicable for Saturday, August 03, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍123😁23🔥17🤩17😱16👏87👌6
Exchange Rate Applicable for Saturday afternoon, August 03, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍261😱5248🤔34😁28👏14🤩14👌10
Exchange Rate Applicable for Monday, August 05, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍20249😁29🤔27😱22🔥12👏9🤩8
Exchange Rate Applicable for Tuesday, August 06, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍18542😱20😁15👌8🥰5👏5
Exchange Rate Applicable for Wednesday, August 07, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍13842😱13🔥11👏10🤩1
Exchange Rate Applicable for Thursday, August 08, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍8874😱14👏11😁10🔥9👌6
Exchange Rate Applicable for Friday, August 09, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍98😱3725👏11🤩4👌3
የጉዞጎ የአየር ትኬት ክፍያዎን በአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች ወይም በሞባይል ባንኪንግ ይፈፅሙ!

#guzogo #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍9324👏12😁5😱2
Exchange Rate Applicable for Saturday, August 10, 2024.



#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate
👍7817😱9🔥8🤩8😁5