ብስራት ስፖርት 🇪🇹
160K subscribers
29.5K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
🇪🇹ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ

⌚️ተጠናቀቀ

ኢትዮጲያ ቡና 0-1 አርባ ምንጭ ከተማ
⚽️51'በላይ ገዛሀኝ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🇪🇹 13ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
Forwarded from Quality Button
መቶ ሺ ብር እንደ ቀልድ 🤑🤑🤑🤑

🔴 ሠላም ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ
ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🔥🔥

ከውጪ ሀገር በምንገዛቸው 100% የተረጋገጠ FIXED ጨዋታዎች
ሙሉ ሳምንቱን አብረውን ያሸንፉ ።
ታማኝነታችን ተመራጭ ያደርገናል 😍🙏

አብረውን ለማሸነፍ ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇
የ2021/22 የቻምፒዮንስሊጉ ቁጥራዊ መረጃ 📊

ካሪሜ አዴይሚ 🆚 ሮበርት ሌዋንዶስኪ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
ሞሀመድ ሳላህ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ !

የ መርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ ዛሬ ምሽት ሊቨርፑል ከ ኢንተር ሚላን በሚያደርጉት መርሐ ግብር ሀምሳኛ ጨዋታውን በ #ሻምፒየንስ ሊጉ ለ ሊቨርፑል የሚያደርግ ይሆናል ።

ሳላህ በ ሻምፒየንስ ሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት አርባ ዘጠኝ ጨዋታዎች ሰላሳ ሁለት ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ2021/22 የቻምፒዮንስሊጉ ቁጥራዊ መረጃ 📊

ላውታሮ ማርቲኔዝ 🆚 ዲያጎ ጆታ

➪ [Who Scored]

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offica
የሳልስበርግ አሰላለፍ

05:00 | ሳልስበርግ ከ ባየር ሙኒክ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offica
የባየር ሙኒክ አሰላለፍ

05:00 | ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙኒክ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offica
የ ኢንተር ሚላን አሰላለፍ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offica
የሊቨርፑል አሰላለፍ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offica
ሊቨርፑል ድል ሲቀናው ባየር ሙኒክ አቻ ወጥቷል።

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአስራ ስድስቱ የጥሎ ማለፍ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ባየር ሙኒክ አቻ ሲወጣ ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል ።

ባየር ሙኒክን የገጠመው ሳልዝበርግ በ ጁኒየር አዳሙ ግብ መሪ መሆን ቢችልም ኪንግስሌ ኩማን ለባየር ሙኒክ የአቻነት ግብን አስቆጥሮ ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል ።

ኢንተር ሚላንን የገጠመው ሊቨርፑል በ ሮቤርቶ ፊርሚኒሆ እና ሞሀመድ ሳላህ ግቦች ጨዋታውን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።

ጁኒየር አዳሙ የመጀመሪያውን የሳልዝበርግን የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ግብን አስቆጥሯል ።

ሀርቪይ ኢሊዮት በ 18 አመት ከ 318 ቀናት በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ለሊቨርፑል በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የተሰለፈ ታዳጊው ተጫዋች ሆኗል ።

ጁኒየር አዳሙ ተቀይሮ በመግባት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፈጣኑን ግብ አስቆጥሯል ።

ሞሀመድ ሳላህ በዘንድሮ የውድድር አመት በ ሳንሲሮ ጁሴፔ ሜዛ ሁለተኛ ግቡን አስቆጥሯል ።

ሮቤርቶ ፊርሚኒሆ አስራ ስምንተኛ የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግቡን አስቆጥሯል ።

ሞሀመድ ሳላህ ለ ስምንተኛ ተከታታይ ጊዜ ለ ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግብ አስቆጥሯል ።

ሁለቱ የዛሬ ተጋጣሚዎች የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸውን የካቲት 29 ያከናወናሉ ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offica
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ኢንተር ሚላን 0-2 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 1-1 ባየር ሙኒክ

🇪🇹በቤትኪንግ የአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አትዮጵያ ቡና 0-1 አርባ ምንጭ
ድሬደዋ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አትሌቲኮ ማድሪድ 0-1 ሌቫንቴ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ የዩሮፓ ሊግ እና የኮንፈረንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በምስሎቹ ላይ ተገልፀዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ አስራ ሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና

1:00 አዳማ ከተማ ከ መከላከያ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች

🌟 ቫንዳይክ [ ከሊቨርፑል ]
🌟 ኪሊያን ምባፔ [ ከፒኤስጂ ]
🌟 በርናርዶ ሲልቫ [ ከማንችስተር ሲቲ ]
🌟 ካማራ [ ከሳልዝበርግ ]

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ባርሴሎና እና ዩሮፓ ሊጉ !

የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ከምድቡ ማለፍ አለመቻላቸውን ተከትሎ በ ዩሮፓ ሊጉ የምንመለከታቸው ይሆናል ።

ዛሬ ምሽት ከ ናፖሊ ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ባርሴሎናዎች ከ ስብስባቸው ውስጥ አስራ አምስት ተጫዋቾቻቸው በ ዩሮፓ ሊጉ ተጫውተው እንደማያውቁ ተገልጿል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ ጋና የአፍሪካ ዋንጫዎች ጠፍተዋል !

የ ጋና ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫን በ 1963 ፣ 1965 ፣ 1978 እና በ 1983 በአራት አጋጣሚዎች የዋንጫው ባለቤት በመሆን በውድድሩ ስኬታማ ከሚባሉ ሀገራት መካከል ይካተታሉ ።

የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና የአፍሪካ ዋንጫን በማሸነፉ የተበረከተላቸው አራት ዋንጫዎች ከተቀመጡበት የጋና እግር ኳስ ፌድሬሽን የበላይ ጠባቂ ቢሮ ዋንጫዎቹ መጥፋታቸው ተገልጿል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical