ብስራት ስፖርት 🇪🇹
169K subscribers
30.3K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
🇦🇷🗣️ ሊዮኔል ሜሲ: "መጨረሻው ቀርቧል እናም በተቻለ መጠን እያንዳንዱን ጊዜ እዝናናለሁ እናም እወደዋለሁ።" 🥹

#SHARE @Bisrat_sport_offical
በዚህ አመት ከፍተኛ ተካፋይ እግርኳስ ተጫዋቾች ! 💸

🇵🇹 ክርስትያኖ ሮናልዶ (€263M)
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ (€124M)
🇧🇷 ኔይማር ጁኒየር (€101M)
🇫🇷 ከሪም ቤንዜማ (€96M)
🇫🇷 ኪሊያን ሜባፔ (€83M)

(ምንጭ : ፎርብስ)

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🆕 ቡካዮ ሳካ ከጉዳቱ አገግሟል፣ እንደ ሀቨርትዝ እና ፓርቴ ኦዴጋርድ በቅርቡ ለመመለስ እየተዘጋጀ ነው!

🗣️ ሚኬል አርቴታ ስለ ተጫዋቾቹ ወቅታዊ መረጃ ሰጥቷል !

"ሳካ ለማግኘት ተስፋ አለን ጉዳቱ ከባድ አይደለም ።ዛሬ ወደ እቅድ ከገባ ሃቨርትዝ ጥሩ እድል አለው።

ዛሬ እንደምንወስነው ገብርኤል ማርቲኔሊ በዚህ ቅዳሜና እሁድ ሊመለስ ይችላል፣ ቶማስ ፓርቴይ ብቁ ነው እና ለመጫወት ዝግጁ ነው።ቤን ዋይት ቲምበር እና ዚንቼንኮ ለመመለስ ተቃርበዋል ።

ማርቲን ኦዴጋርድ ለዚህ ቅዳሜና እሁድ ዝግጁ አይደለም ነገር ግን ከህዳር እረፍት በፊት ተመልሶ እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ" ሲል አርቴታ በጋዜጣዊ መግለጫው ተናግሯል ።

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗣 ኤዲ ሃው፡-

"የእንግሊዝ አሰልጣኝ ለመሆን ከኤፍኤ ጋር ተገናኝቼ አላውቅም። እኔ 100% ትኩረቴ ኒውካስል ላይ ነው። ትኩረት ካጡ የማይቻል ይሆናል።"

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🏆 ጎልደን ቦይ 2024 የመጨረሻ 25 እጩዎች !

ቱቶ ስፖርት በ2024 የጎልደን ቦይ የ25ቱን የመጨረሻ እጩዎች ስም ይፋ አድርጓል። ሽልማቱ በየወቅቱ ለምርጥ ከ21 አመት በታች ተጫዋች የሚሰጠው በጣሊያን የሚደረግ ሽልማት ነው።

ባለፈው አመት ጎልደን ቦይን የሪል ማድሪዱ ጁድ ቤሊንግሃም አሸናፊ ሆኖ ተመርጦ ነበር። ለዚህ አመት ላሚን ያማል ለሽልማቱ ዋነኛ ተፎካካሪ ነው ተብሏል። የ17 አመቱ ልጅ ስፔንን በዩሮ ለክብር ሲመራ ጎላ አድርጎ አሳይቷል።

በዝርዝሩ ውስጥ ስድስት ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች አሉ። ማንችስተር ዩናይትድ ከጋርናቾ፣ ማይኖ እና ዮሮ ለሽልማት እጩ ሆነው በመገኘታቸው ብዙ ይቆጥራሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ሲቲ በሁለት ተጨዋቾች ሳቪንሆ እና ሪኮ ሌዊስ ውድድሩን ይፎካከራሉ ። የክሪስታል ፓላሱ አዳም ዋርተን ከፕሪምየር ሊግ የመጨረሻው ተጫዋች ነው። ይህ እንዳለ፣ የስፐርሱ ዊልሰን ኦዶበርት ከእንግሊዝ ዝርዝር ውስጥ አንዱ ነው።

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጁአን ዱራን የአስቶን ቪላ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እና የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ በመባል ተመርጧል ። 🔥

DURAN DURAN DURAN 🥶🔥

#SHARE @Bisrat_sport_offical
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 2-3 ቫላዶሊድ

🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ

ዶርትሙንድ 2-1 ሴንት ፓውሊ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 0-0 ሊል

🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ሸባብ 1-2 አል ናስር

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📆 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም
11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛሀፕተን ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | በርንማውዝ ከ አርሰናል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል
11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ
01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ
10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩድንዜ
03:45 | ጁበንቱስ ከ ላዚዮ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደናየም
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም
10:30 | ሜንዝ ከ RB ሌፕዚግ
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ስቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ብረስት ከ ሬንስ
02:00 | ሴንት ኢተን ከ ሌንስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

🇺🇲 በሜጀር ሊግ ሶከር

06:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ ሪቮሊሽን

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ 8ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በፊት የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ !

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የስፐርስ ሜዳ ለጨዋታው ዝግጁ ነው 📸

#SHARE @Bisrat_sport_offical
የጨዋታ አሰላለፍ !

08፡30 | ቶተንሃም ከ ዌስትሃም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                 ተጀመረ

ቶትነሀም 0-0 ዌስተሀም ዩናይትድ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                 10'

ቶትነሀም 0-0 ዌስተሀም ዩናይትድ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                 30'

ቶትነሀም 0-1 ዌስተሀም ዩናይትድ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                 35'

ቶትነሀም 0-1 ዌስተሀም ዩናይትድ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                 40'

ቶትነሀም 1-1 ዌስተሀም ዩናይትድ

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

               ⌚️ እረፍት

ቶተንሃም 1-1 ዌስትሃም   #ኩሉሴቭስኪ(37')  #ኩዱስ(20')

🏟️ ቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም

#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጎልልልልልልልልልልልል ቶተንሀምምም ቢሱማማማማማማማማ

ቶተንሀም 2-1 ዌስትሀም

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጎልልልልልልልልልልልልልል ቶንሀምምምምምምምምም ቶዲቦቦቦ በራሱ ላይይይይ

ቶተንሀም 3-1 ዌስትሀም

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጎልልልልልልልልልልል ቶተንሀምምምም ሶንንንንንንንንንን

ቶተንሀም 4-1 ዌስትሀም

✔️#SHARE @Bisrat_sport_offical
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM