ብስራት ስፖርት 🇪🇹
165K subscribers
30.1K photos
1.73K videos
8 files
1.15K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
#OFFICIAL: የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ የመጋቢት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ፣ አሰልጣኝ ኢራኦላ ፣ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እና አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: የበርንማውዙ ዋና አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ የፕርሚየር ሊገ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን አሸንፈዋል ! 🏆👔

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : ሊቨርፑል የ 2024/25 በሜዳው የሚጠቀመውን አንደኛውን ማልያቸውን ይፋ አድርገዋል ።

RATE - 10/?

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: የሚያዚያ ወር የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ጆስኮ ግቫርድዮል ፣ ካይ ሀቨርትዝ ፣ ማቴታ ፣ ኮል ፓልመር እና ፒክፎርድ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የሚያዚያ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፣ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እና አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL:-

ቲያጎ ሲልቫ ከ14 አመታት እና ከ30 ዋንጫዎች በሁዋላ ወደ ልጅነት ክለቡ ፍሉሚኔንስ ይመለሳል።

#share @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL: ማንችስተር ሲቲ በ 2024/25 በሜዳየው የሚለብሱት ማልያ ይፋ ሆኗል ! 📸👕

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የሚመራው የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል።

ፔፔ አሁንም በ41 አመቱ ጥሪ ቀርቦለታል ! 👏

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : ሀንሲ ፍሊክ የቫቪ ምትክ እንደሚሆን ተረጋግጧል ! 🇩🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : አርጀንቲናዊው የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው የመቀስ ምት ግብ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ በመሆን መመረጥ ችሏል።

ግቡን በጎል ቻናላችን በቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://t.me/Bisrat_goall
#OFFICIAL : ጁዲ ቤሊጋም የላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል በመጀመሪያ አመቱ ተመርጧል !

▪️ 19 ግቦች
▪️ 6 አሲስት
▪️ ላሊጋ ዋንጫ

INCREDIBLE 🤍

#SHARE @Bisrat_sport_offical
🇪🇺#OFFICIAL: የ 2023/24 UEFA ቻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ 11 ይፋ ሆኗል !

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#OFFICIAL : በ 2024/25 በአዲሱ የውድድር አመት ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳቸው የሚጠቀሙትን ማልያ ይፋ አድርገዋል !

#SHARE @Bisrat_sport_offical