ብስራት ስፖርት 🇪🇹
160K subscribers
29.5K photos
1.73K videos
8 files
1.16K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
🎥| የሮናልዶን ድንቅ ጎል በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👇

https://t.me/+7LQpZ7UK9xNkM2Jk

SHARE @Bisrat_Goal_sport
የብራይተኑ ሊዊስ ደንክ ከጨዋታው በቀይ ተሰናበት !
ቅያሪ በማድሪድ በኩል

አሴንሲዮ እና ካርቫሀል ወጡ
ሮዴሪጎ እና ቫስኩዌስ ገቡ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቅያሪ በፒስጂ በኩል

ዲማሪያ ወጣ
ኔይማር ገባ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቅያሪ በዩናይትድ

ፍሬድ ወጣ
ፖግባ ገባ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቅያሪ በፒኤስጂ

ጋና ጉዬ ገባ
ዳኒሎ ፔሬራ ወጣ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቅያሪ በሪያል ማድሪድ

ቤንዜማ ወጣ
ቤል ገባ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ቅያሪ በዩናይትድ

ራሽፎርድ እና ቴሌስ ገቡ
ኢላንጋ እና ሾው ወጡ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የአስራ ስድስቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

⌚️ FULL-TIME

ፒኤስጂ 1-0 ሪያል ማድሪድ
#ምባፔ 94'
ስፖርቲንግ 0-5 ማንችስተር ሲቲ
#ማህሬዝ 9'
#በርናርዶ 18'
#ፎደን 32'
#በርናርዶ 45'
#ስተርሊንግ 59'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ጎልልልልልልልልልልል ቡሩኖ

ማን.ዩናይትድ 2-0 ብራይተን

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

⌚️ FULL-TIME

ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ብራይተን
#ሮናልዶ 51'
#ብሩኖ 90+6'

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል
05:00 | ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙኒክ

🇪🇹በቤትኪንግ የአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አትዮጵያ ቡና ከ አርባ ምንጭ
01:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

03:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሌቫንቴ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ሊዮኔል ሜሲ በ2018/19 የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁቬንቱስን ከተቀላቀለ በኋላ ሪያል ማድሪድ ላይ ጎል አላስቆጠረም ወይም አሲስት አድርጎ አያውቅም ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
" የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው "

የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ላይ ሪያል ማድሪድን በ ኪሊያን ምባፔ ግብ በማሸነፍ የመልስ ጨዋታቸውን እየተጠባበቁ ይገኛል ።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የማሸነፊያውን ግብ ስላስቆጠረው ምባፔ ሲጠየቁ " ኪሊያን ምባፔ ? በአሁን ሰዓት የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው " ሲሉ አሞካሽተውታል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
" ሪያል ማድሪድን ልናከብራቸው ይገባል "

የፒኤሲጂው ዋና አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ካሸነፉ በኋላ ተጋጣሚያቸውን ማክበር እንዳለባቸው ተናግረዋል ።

ሪያል ማድሪድ ማክበር ይገባናል ፣ ትልልቅ ተጫዋቾች አሏቸው ፣ ዛሬ እንደተጫወትነው በርናቦ ላይ መጫወት ይኖርብናል " ሲሉ ተደምጠዋል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical