4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
567K subscribers
103K photos
309 videos
3 files
3.55K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Download Telegram
የ ጀርመን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ

⌚️ እረፍት

ሌብዚግ 0-3 ባየርን ሙኒክ
#ሙሲያላ
#ማኔ
#ፓቫርድ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🏆 የጀርመን ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

አርቢ ሌፕዚዥ 3-5 ባየርን ሙኒክ
#ሀልስተንበርግ #ሙሲዬላ
#ንኩንኩ (P) #ማኔ
#ኦልሞ #ፓቫርድ
#ናብሪ
#ሳኔ

ባየር ሙኒክ የ ጀርመን ሱፐር ካፕ ዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇩🇪 የመጀመሪያ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ

እረፍት

ኢንትራክት ፍራክፈርት 0-5 ባየር ሙኒክ
#ኪሚች 5'
#ፓቫርድ 11'
#ማኔ 29'
#ሙሲአላ 35'
#ናብሪ 43'

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
🇩🇪 የመጀመሪያ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ኢንትራክት ፍራክፈርት 1-6 ባየር ሙኒክ
#ኪሚች 5'
#ፓቫርድ 11'
#ማኔ 29'
#ሙሲአላ 35'
#ናብሪ 43'

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
Photo
🏛️ እለቱን በትውስታ Part 2

ጨዋታው በካዛን አሬና ስታዲየም 10:00 ሲል በአርጀንቲናዊው ኔስተር ፒታና ዋና ዳኛ መሪነት ተጀመረ፤ስታዲየሙ ድባቡ ልዩ ነበረ። ጨዋታው ቀጥሏል ❿' ደቂቃ ላይ ደረሰ። ግን ➊➊' ደቂቃ ላይ የአርጀንቲናን ልብ የሰበረ ነገር ተከሰተ፤ማርከስ ሮጎ ምባፔ ላይ የግብ ክልል ውስጥ ጥፋት ሰራ። ዳኛው ፊሽካውን ነፉ ፍ/ቅ/ምት ለፈረንሳይ ተሰጠ፤ቢጫ ካርድ ለሮጎ። ፍ/ቅ/ምቱን #ግሬዝማን አስቆጠረ ፈረንሳይ 1️⃣ አርጀንቲና 0️⃣ ሆኑ የአርጀንቲና ደጋፊዎች ተጨነቁ።
➮ጨዋታው ቀጠለ! አሁንም ምባፔ ጥፋት ተሰራ ታግሊያፋኮ ቢጫ 🟨 ተሰጠው። 40' ደቂቃ ላይ ነን የውጤት ለውጥ የለም በጨዋታው አርጀንቲና በልጠዋል ተደጋጋሚ ሙከራ እያደረጉ ነው።
➮በመጨረሻም በ41' ደቂቃ ሙከራቸው ፍሬ አፈራ የቀድሞው የፒኤስጂ ተጨዋች #ዲማርያ ከ35 ያርድ ርቀት ላይ የመታት ኳስ ሎሪስን ጥሳው ገባች። ሜዳው በአርጀንቲና ደጋፊዎች ጩኸት ተሞላ🔊 ። ኮሜንታተሩም የሚገርም ምት እና ግብ ከፒኤስጂው አጥቂ፤ በሚል አሞገሰው። በዚሁ ውጤት ወደ መልበሻ ክፍል አመሩ።

➡️ 15 ደቂቃዎች ረፍት በኋላ ድራማዊው ክስተት ሊያስመለክተን የሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታ ተጀመረ። ነገር ግን ጨዋታው በተጀመረ በ3 ደቂቃ ውስጥ ፈረንሳይን ያስደነገጠ ክስተት ተፈጠረ፤ ሁለት ቁጥሩ የአርጀንቲና ተከላካይ የሆነው #ሜርካዶ በሜሲ የተመታው ኳስ ከፖል ጋር ተጋጭታ ስትመለስ አስቆጠራት። ካዛን አሬና ስሜቶች የተገላቢጦሽ ሆኑ፤አርጀንቲና 2️⃣ ፈረንሳይ 1️⃣

ጨዋታው ግሏል 🔥 ሁለቱም ግብ ለማስቆጠር እየጣሩ ነው። አሁንም ባኔጋ ምባፔ ላይ በሰራው ጥፋት ቢጫ ካርድ ተመለከተ።

➡️ፈረንሳይ በሀዘን 😔 ተውጣ ሳለ በ57' ደቂቃ ላይ ኮሜንታተሩ ጎል ብሎ ጮኸ🔊፤ፈረንሳይ አገባች፤አሁንም ተከላካዩ #ፓቫርድ ለፈረንሳይ አስቆጠረ። አሁን የሁለቱም ሀገራት ደጋፊዎች ስታዲየም 🏟️ ውስጥም ከቴሌቪዥን 📺 መስኮትም የሚመለከቱት ተጨንቀዋል።

ℹ️ ጨዋታው ቀጠለ 60' ፣61'፣62' ደቂቃዎች ሄዱ አርጀንቲና ትደበድባለች ፈረንሳይም ካውንተር እየሞከሩ ነው። ድንገት ግን ካዛ ብላንካ በጩኸት ተናወጠ።🔊 ጎልልልል ኦኦኦኦኦ...

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et