4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
544K subscribers
96.6K photos
290 videos
3 files
3.28K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

01:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
01:00 | ኔዘርላንድ ከ ኦስትሪያ
04:00 | ዴንማርክ ከ ሰርቢያ
04:00 | እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

🇨🇴 ኮሎምቢያ 2-1 ፓራጓይ 🇵🇾
ዳንኤል ሙኖዝ 32'  ኢንሲሶ 69'
ጄፈርሰን ለርማ 42'

🇧🇷 ብራዚል 0-0 ኮስታሪካ 🇨🇷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የሚደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

ለሊት 07:00 | ፔሩ ከ ካናዳ
ለሊት 10:00 | ቺሊ ከ አርጀንቲና

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ ታዳጊውን የፊት መስመር ተጫዋች ኢስቴቫኦ ዊሊያንን ከፓልሜራስ ማስፈረሙን ይፋ አድርጎል።

ተጫዋቹ በሰማያዊዎቹ ቤት እሰከ 2033 ድረስ የሚቆየውው የ 9 ዓመት ውል ነው የተፈራረመው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በተጨማሪም ኬሊማን ቼልሲን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራን ነገ እንደሚያደርግ ተገልጿል::

ቼልሲ ለዝውውሩ 19ሚ ፓውንድ ለ ቪላ የከፈለ ሲሆን ተጫዋቹ በክለቡ እስከ 2030+1 የሚያቆይ ኮንትራት ይፈርማል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የባርሴሎናው የላማሲያ ምሩቅ የሆነው ማርክ ጉዩ ባርሴሎናን ለቆ ወደ ቼልሲ ሊቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተነግሯል።

ተጫዋቹ በግል ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ከቼልሲ ጋር የጋራ ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን ቼልሲ አሁን ላይ ዝውውሩን ለማጠናቀቀ ከባርሴሎና ጋር የመጨረሻ ድርድር ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ቼልሲ ለልጁ የዝውውር ዋጋ 6 ሚ ፓ ይከፍላል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዲዮጎ ጆታ በጉዳት ምክንያት ከፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ልምምድ ውጪ ሁኗል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴቪድ ቤካም:

"Happy birthday to the greatest "

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ክርስቲያኖ

"ክርስቲያኖ ራስ ወዳድ የሆነ ተጫዋች እንዳልሆነ ያሳየ ይመስለኛል"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪኒሺየስ ያለፉት 9 ጨዋታዎች ለሀገሩ ብራዚል...

Ballon D'or???

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዮ ሜሲ ትላንት በልደቱ ቀን የተቆረሰውን ኬክ ሆቴል ውጭ ለነበሩት ደጋፊዎች አከፋፍሏል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪኒሺየስ ለሀገሩ ብራዚል

31 ጨዋታዎች
3 ጎሎች

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሌኪፕም የ RMC መረጃን አጠናክሮ ኪሊያን ምባፔ ዛሬ ለፈረንሳይ በቋሚነት እንደሚጀምር ዘግቧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ነገ ፖርቹጋል ከጆርጂያ በምታደርገው ጨዋታ በቱርክ ጨዋታ ከነበረው አሰላለፍ የ 9 ተጫዋቾች ቅያሪ ያደርጋል።

[Record]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኪንግስሊ ኮማን የፒኤስጂ ኢላማዎች ውስጥ ይገኛል ፤ በባየርን እስከ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ቢኖረውም ክለቡን እንዲለቅ ፈቅዶለታል።

የተጫዋቹ ዋጋ ከ €40 ሚሊዮን ዩሮ እስከ €50 ሚሊዮን ዩሮ ይገመታል።

[Sky Sport DE]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et