4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
544K subscribers
96.6K photos
290 videos
3 files
3.28K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ከክሮሺያ ጋር ትቀጥላለህ ወይስ?

ሉካ ሞድሪች : "እረፍት መውሰድ እና ወደፊት የሚሆነውን ከቤተሰቦቼ ጋር ሆኜ ማጤን አለብኝ ፤ ከብሔራዊ ቡድን መለየት ከባድ ነው ክሮሺያ እወዳታለሁ ነገርግን አሁን ምንም መናገር አልችልም።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ17 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት ቴሪ ዳንኤል ሆንሪ አርሰናልን ለቆ ባርሴሎናን ተቀላቀለ...

🏟️ 121 ጨዋታዎች
49 ጎሎች
🅰 21 አሲስቶች

🏆 2 ላሊጋ
🏆 1 ቻምፒየንስ ሊግ
🏆 1 ኮፓ ዲል ሬይ
🏆 1 የስፔን ሱፐር ኮፓ
🏆 1 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
🏆 1 የአለም ክለቦች ዋንጫ በባርሴሎና ያሳካቸው ክብሮች ናቸው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ በ €6 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ ማርክ ጉዩን ለማስፈረም ሂደቱ ወደ መጨረሻ ደረጃ እየደረሰ ነው። [Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#OFFICIAL

ሊቨርፑል ከ ጃፓን ኤርላይንስ ጋር ከአንድ አመት በላይ የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል ፤ የጃፓን ኤርላይንስ የሊቨርፑል ይፋዊ የአየር መንገድ አጋር ነው የሊቨርፑል ጉዞዎች ሚከናወኑት በዚህ ኤርላይንስ ይሆናል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
📅 ከ4 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት ሊቨርፑል ከ30 አመታት ጥበቃ በኋላ በጀርገን ክሎፕ እየተመራ በታሪካቸው 19ኛውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሳኩ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኦማሪ ኪልማን ከቪላ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለመጨረስ ያደረገውን የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቋል ፤ ቼልሲ ለዚህ ዝውውር €19 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል።

ኮንትራቱ እስከ 2030 ይቆያል!

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው እስከአሁን ድረስ 90 ደቂቃ ከሞላ በኋላ 4 የአቻነት ግቦች ተቆጥረዋል ይህም እስከዛሬ ከተደረጉ ሁሉም የአውሮፓ ዋንጫዎች በሁለት ይበልጣል።

በ 2000 እና 2020 የአውሮፓ ዋንጫ ሁለት ሁለት የአቻነት ግብ ከዘጠና ደቂቃ በኋላ ተቆጥረው ነበር።

[OPTA]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ 57 አመቱ ጃፓናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ካዝዮሺ ሚውራ ኦላቨርነስን ለቆ ሌላኛውን የጃፓን ቡድን አትሌቲኮ ሱዙካን ተቀላቅሏል።

[BBC]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
#OFFICIAL

የ38 አመቱ አሽሊ ያንግ በኤቨርተን አንድ ተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በeuro 2024 እንደ ስፔን Big chances የፈጠረ አንድም ሀገር የለም(10)🇪🇸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሮን ዋን ቢሳካ በጃማይካ እረፍቱን እያሳለፈ ይገኛል 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዌስተሀም ኪልማንን ከዎልቭስ ለማስፈረም ሌላ የዝውውር ጥያቄ ለመላክ ተዘጋጅተዋል ፤ ዎልቭስ ተጫዋቹን መልቀቅ አይፈልጉም ከዚህ ቀደም ዌስተሀም አንድ ተጫዋችን እና ተጨማሪ ገንዘብ አቅርቦ ውድቅ ተደርጎበት ነበር።

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርሰናል ከአውሮፓ ዋንጫው እና ኮፓ አሜሪካ ውጪ የሆኑትን ቤን ዋይት ፣ ስሚዝ ሮው ፣ ሪስ ኔልሰን ፣ ኒኬቲያህ እና ቪዬራን ይዞ ዝግጅት ጀምሯል።

መድፈኞቹ ከ 21 አመታት ቆይታ በኋላ ሊጉን ለማሳካት ያላቸውን አቅድ እንዲያግዛቸው ቀደም ብለው መዘጋጀትን መርጠዋል የክለቡ አንበል ማርቲን ኦዴጋርድም በቅርቡ ይህንን ዝግጅት የሚቀላቀል ይሆናል።

[James Benge]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው በክፍት ጨዋታ ትንሽ የግብ እድል የፈጠሩ ሀገራት:

ስኮትላንድ - 10
ኦስትሪያ - 11
እንግሊዝ - 12

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ሀገራት

ጀርመን - 41
ስፔን - 38
ክሮሺያ - 31

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው ምድብ 2 ከፍተኛ Rating የተሰጣቸው ተጫዋቾች !

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ፖርቹጋል ከነገው ጨዋታ በፊት ዛሬ የመጨረሻ ልምምድ አድርገዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዋይን ማርክ ሩኒ ለዛሬው ጨዋታ እንግሊዝ ብትጠቀመው ያለውን አሰላለፍ አጋርቷል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሆሴሉ ወደ አል ጋርፋ

HERE WE GO

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርሰናል ኤዲ ኒኬቲያህን ማስፈረም ከሚፈልግ ክለብ £50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል። [Alex crook , talk sport]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et