4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
544K subscribers
96.6K photos
290 videos
3 files
3.28K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
በeuro 2024 እንደ ስፔን Big chances የፈጠረ አንድም ሀገር የለም(10)🇪🇸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሮን ዋን ቢሳካ በጃማይካ እረፍቱን እያሳለፈ ይገኛል 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዌስተሀም ኪልማንን ከዎልቭስ ለማስፈረም ሌላ የዝውውር ጥያቄ ለመላክ ተዘጋጅተዋል ፤ ዎልቭስ ተጫዋቹን መልቀቅ አይፈልጉም ከዚህ ቀደም ዌስተሀም አንድ ተጫዋችን እና ተጨማሪ ገንዘብ አቅርቦ ውድቅ ተደርጎበት ነበር።

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርሰናል ከአውሮፓ ዋንጫው እና ኮፓ አሜሪካ ውጪ የሆኑትን ቤን ዋይት ፣ ስሚዝ ሮው ፣ ሪስ ኔልሰን ፣ ኒኬቲያህ እና ቪዬራን ይዞ ዝግጅት ጀምሯል።

መድፈኞቹ ከ 21 አመታት ቆይታ በኋላ ሊጉን ለማሳካት ያላቸውን አቅድ እንዲያግዛቸው ቀደም ብለው መዘጋጀትን መርጠዋል የክለቡ አንበል ማርቲን ኦዴጋርድም በቅርቡ ይህንን ዝግጅት የሚቀላቀል ይሆናል።

[James Benge]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው በክፍት ጨዋታ ትንሽ የግብ እድል የፈጠሩ ሀገራት:

ስኮትላንድ - 10
ኦስትሪያ - 11
እንግሊዝ - 12

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ሀገራት

ጀርመን - 41
ስፔን - 38
ክሮሺያ - 31

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው ምድብ 2 ከፍተኛ Rating የተሰጣቸው ተጫዋቾች !

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ፖርቹጋል ከነገው ጨዋታ በፊት ዛሬ የመጨረሻ ልምምድ አድርገዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዋይን ማርክ ሩኒ ለዛሬው ጨዋታ እንግሊዝ ብትጠቀመው ያለውን አሰላለፍ አጋርቷል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሆሴሉ ወደ አል ጋርፋ

HERE WE GO

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አርሰናል ኤዲ ኒኬቲያህን ማስፈረም ከሚፈልግ ክለብ £50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል። [Alex crook , talk sport]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የናቾ 23 አመታት ቆይታ በሎስ ብላንኮስ 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሀንጋሪ አሰልጣኝ ማርኮ ሮሲ እና ባልደረቦቻቸው እሁድ እለት አሰቃቂ ጉዳት ገጥሞት የነበረውን ባርናባስ ቫርጋን ሆስፒታል ሄደው አይተዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ናቾ ሪያል ማድሪድን የተሰናበተበት ፖስት ላይ ኮመንት አስቀምጧል

"በሪያል ማድሪድ ታሪክ ውስጥ ከሚኖሩ ጀጋኞች መካከል አንዱ አንተ ነህ ፤ ባሳካኸው ነገር ልትኮራ ይገባል።" ብሎታል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በኦፕታ የአውሮፓ ዋንጫን የማሸነፍ ከፍቸኛ እድል ተሰጥቶት ውድድሩን የጀመረው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን

- 17 ሙከራ አድርጎ
- 22 ሙከራዎችን አስተናግዷል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዱባይ ጁሜራህ ቤይ የተባለ ደሴትን በ €25 ሚሊዮን ዩሮ ገዝቷል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨 ቼልሲ ኒኮ ዊልያምስን ለማስፈረም ምንም አይነት እንቅስቃሴ አያደርግም።

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ሴቶችና ወንዶች በአትሌት ስንታየሁ ማስሬ እና አትሌት ምስጋና ዋቁማ አሸናፊነት ተጠናቋል።

እንኳን ደስ አለን!!

🥇ስንታየሁ ማስሬ 🇪🇹
🥇ምስጋና ዋቁማ 🇪🇹

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨 ሰበር

ኤሪክ ቴንሀግ በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው።

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
🚨 ሰበር ኤሪክ ቴንሀግ በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው። [Fabrizio Romano] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ድርድሮች ወደ መጨረሻ ደረጃ ደርሰዋል ፤ የአሰልጣኝ ቡድኑ ውስጥ ለውጥ ይኖራል ሩድ ቫን ኔስትሮይ ስታፉን ለመቀላቀል ዋነኛ ተመራጭ ነው።

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የዛሬዉ ግጥሚያ!

እርስዎ የማን ደጋፍ ነዎት? ከሜልቤት ጋር ይወራረዱ!

የማስተዋወቂያ ኮድ SUM25 በመጠቀም እና የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 200% ጉርሻ ያግኙ።

Promo code SUM25
Promo code SUM25
Promo code SUM25



ጉርሻ ያግኙ :https://refpakrtsb.top/L?tag=d_3492591m_45415c_&site=3492591&ad=45415