4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
567K subscribers
103K photos
309 videos
3 files
3.55K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Download Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ :- ለስፖርት ዜና ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ለጨዋታ ኮምንታተር እና ለቪዲዮ ኢዲተር የወጣ ማስታወቂያ ዝርዝር መረጃ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና መስፈርቱን ምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማመልከት ትችላላቹ ። ስራው ካሉበት አከባቢ ሆኖ በኦንላይን ሚሰራ ነው!

https://docs.google.com/forms/d/1xchhLcmijfsSJmcwznSompMrn78lIShYWcFI3zt6aeE/edit
👉 115 ሚሊዮን 500ሺህ ብር በመጀመሪያው ምዕራፍ የትግራይ ክለቦች የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ተሰብስቧል ...
👉 መቀለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት እና ስኹል ሽረን ሙሉ ወጪ በመሸፈን በዩናይትድ አረብ ኤምሬት በቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማጫወት የፊፋ ማች ኦፊሺያል ኤጀንት የሆነው ፎፁም አድነው ቃል ገብቷል ።

በእናንተ ውስጥ እኛም አለን ... ክለቦቻችን እንታደግ ''ጋንታታና ነድሕን '' በሚል መሪ ቃል ከጦርነት ማግስት ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለፍቅር ስፖርት ለሀገር አንድነት በሚል መሪ ቃል ላለፉት አንድ ዓመታት ሲከናወን የነበረው የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም የተካሄደ የመጀመሪያ ምዕራፍ ዘመቻ የትግራይ ክልል ጌዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ እና የተለያዩ የባንክ የቢዝነስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ባለሃብቶች በተገኙበት ተከናውኖ 115 ሚሊዮን 500ሺህ ብር በማሰባሰብ ተጠናቋል ።

ጦርነት ማንን ጠቀመ ? በወንድም አማቾች ግጭቶቻችን መሃል ማን አተረፈ ? ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለሀገር አንድነት '' አሚጎስ ፓራ ሴምፔሬ ፍቅር ዳርቻ የለውም የክረምትና የበጋ አይደለም ። አንድነታችን ውበታችን በሚል መንደርደሪያ ሃሳብ በትግራይ ክለቦች የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እና ወጣቶች ላይ ከጦርነት በፊት እና ማግስት የነበራቸውን ፈተና የሚያሳይ አጭር ዘጋቢ ፊልም ጨምሮ '' በእናንተ ውስጥ እኛም አለን የተሰኘው የካምፔይኑ የሙዚቃ ዝግጅት ከመድረክ በሙያተኞች ቀርቧል ።

በዚህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ማስጀመሪያ ብሄራዊ ቴሌቶን የኦሮሚያ ክልል 50 ሚሊዮን ብር የለገሰ ሲሆን በተለያዩ ስራዎች የተሰማሩ ሀገር ወዳድ ዓለማውን የደገፉ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች የተሰማሩ የኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች ለትግራይ ክለቦች መልሶ መቋቋም 61 ሚሊዮን ብር አሰባስበዋል ። በዚህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ማስጀመሪያ ቴሌቶን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ጨምሮ በርካታ ተቋማት ሀገር ወዳድ ወገኖች የበኩላቸውን ሚና ተወጥተዋል ።በዚሁ ብሄራዊ ቴሌቶን ምሽት በቀጣይ ዓመት በኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ የሚካፈሉ የትግራይ ክለቦችን ማለትም መቀለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት እና ስኹል ሽረን ወደ ዩናይትድ አረብ ኤምሬት በመውሰድ ሙሉ ወጪያቸውን በመቻል የዝግጅት የወዳጅነት ጨዋታዎችን በማመቻቸት እራሳቸውን የሚያጠናክሩበት አቋማቸውን የሚፈትሹበት ዕድል ከቀጣዩ ዓመት የሊጉ ውድድር መጀመር በፊት በቅርቡ እንደሚያመቻች የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ Fifa Match Agent የሆነው ፍፁም አድነው የተባላ ሀገር ወዳድ የስፖርት ቤተሰብ በቀጥታ ቃል ገብቷል ።

ከብሄራዊ ቴሌቶኑ መጀመር በፊት የዝግጅቱ የክብር እንግዳ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ ከገንዘብ ድጋፉ በላይ የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም ከጦርነት ማግስት ስፖርት የሚፈጥረውን ማሕበራዊ ትስስር ከግብ ባስቀመጠ መልኩ በዚህ የመጀመሪያ ምዕራፍ በጎውን ዓለማ ዕዚህ ያደረሱ ወገኖችን መልዕክቱ እልፍ ነውና ሊመሰገኑ ይገባል ብለዋል ።በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ በትግራይ ክልል ካቢኒ ሴክቴሪያት ማህበራዊ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ ሂወት በበኩላቸው በዚህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ብሄራዊ ቴሌቶን ታላቅ ሚናቸውን ለተወጡ ወገኖች ምስጋና አቅርበው በቀጣይ የማጠናቀቂያው የቴሌቶኑ ምዕራፍ በጣረ ግዜ ውስጥ በመቀለ በማከናወን ለትግራይ ክለቦች መልሶ መቋቋም የተጀመረው የተቀናጀ ስራን ከበለጠ ግብ ለማድረስ በምሽቱ የቴሌቶኑ ማስጀመሪያ ሚናቸውን ያልተወጡ አጋር ክልሎች ሚኒስትር መሥሪያ ቤቶች የመንግስት የግል ተቋማት ባለሃብቶች የተለያዩ የቢዝነስ ተቋማት ስፖርት ለሀገር አንድነት ለማሕበረሰብ መቀራራረብ የሚወጣውን ታላቅ ሚና ከግብ ባስቀመጠ መልኩ የትግራይ ክለቦች የድጋፍ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ ሂወት ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል ። [ትሪቡን ስፖርት]

ክለቦቻችን እንታደግ
ጋንታታትና ነድሕን
ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለሁሉም
ለትግራይ ክለቦች !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጀግኒቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የዛሬ ወር በሚጀመረው የፓሪስ ኦሎምፒክ በ1500፣ በ5000 እና 10,000 ሜትር ርቀቶች እንደምትወዳደር አስታውቃለች። ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኔዘርላንድስ አትሌት ሲፈን ሀሰንም በተመሳሳይ በእነዚህ ርቀቶችና በማራቶንም ጭምር እንደምትወዳደር ይጠበቃል። በጉዳፍና በሲፈን መካከል የሚደረገው ፍልሚያ ከወዲሁ መነጋገሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።[ምስጋናው ታደሰ]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የኮፓ አሜሪካ የመጀመሪያ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ተጫዋቾች ....

WHO SCORED

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የዩሮ 2024 የምድብ 4 የመጨረሻ ጨዋታዎች

ተጀመረ

ፈረንሳይ 0-0 ፖላንድ
ኔዘርላንድ 0-0 ኦስትሪያ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኔይማር ጁኒየር አብረሃቸው ከተጫወትካቸው ተጫዋቾች አስቀያሚው ተጫዋች ማነው ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ

ከብዙ አስቀያሚ ሰዎች ጋር ተጫውቻለሁ ለሁሉም ግን ትልቅ አክብሮት አለኝ ነገር ግን ይህን ጥያቄ ከጠየከኝ ቪኒሺየስ ጁኒየርን እመርጣለዉ ። ይቅርታ ቪኒሺየስ እወድሀለዉ ግን በጣም አስቂኝ እና አስቀያሚ ነህ ። 🙈😁

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 4 የመጨረሻ ጨዋታዎች !

          እረፍት

    ፈረንሳይ 0-0 ፖላንድ

    ኦስትሪያ 1-0 ኔዘርላንድ
ማለን 6' (OG)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የምድብ 4 አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዥ !

ኦስትሪያ 🔥

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ማርክ ጉዩ ወደ ቼልሲ

HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የምድብ አራት አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዥ!

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ አራት የመጨረሻ ጨዋታዎች !

           ተጠናቀቁ!

    ፈረንሳይ 1-1 ፖላንድ
ምባፔ 56' (P)  ሌዋንዶቭስኪ 79' (P)

    ኔዘርላንድ 2-3 ኦስትሪያ
ጋክፖ 47'    ማለን 6' (OG) 
ዴፓይ 76'    ሺሚድ 59'      
                         ሳቢትዘር 80

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በአውሮፓ ዋንጫው ከምድብ አራት ኦስትሪያ እና ፈረንሳይ ተያይዘው ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ሲችሉ ኔዘርላንድ በምርጥ 3ኛነት ለማለፍ ሰፊ እድል ይዛ የሌሎችን ውጤት ትጠብቃለች።

ፖላንድ በበኩላ 1 ነጥብ ይዛ ከወዲሁ ውድድሩ ተናብታለች!

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የእንግሊዝ አሰላለፍ

04:00 | እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኪሊያን ምባፔ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ዋንጫ ግብ አስቆጥሯል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአውሮፓ ዋንጫው ጥሎ ማለፍ!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የምድብ ሶስት የአውሮፓ ዋንጫ የደረጃ ሰንጠረዥ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

ጨዋታዎቹ ተጀመሩ

ዴንማርክ 0-0 ሰርቢያ
እንግሊዝ 0-0 ስሎቬኒያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

   Half-Time'

ዴንማርክ 0-0 ሰርቢያ
እንግሊዝ 0-0 ስሎቬኒያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቤሊንግሃም እና ሳካ በመጀመሪያው አጋማሽ ፡-

0 ሙከራ
0 እድሎች ፈጥረዋል
0 ትክክለኛ ኳስ አሻሙ
0 ስኬታማ ድሪብል

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የመጀመሪያው አጋማሽ ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et