በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ወይኖች ቀበሌ ሮቢት ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አይቸው ገዳም ገላጋይ የተባለው የወይኖች ቀበሌ የኩፍትየ ጎጥ ነዋሪ የሆነውን የተስፋ ስዩም አስረሴን ከ20000 በላይ የሚያወጣ በግ ሰርቆ በማረድ ላይ እያለ በደረሰው የህብረተሰብ ጥቆማ እጅ ተፈንጅ መያዙን የሮቢት ከተማ ፓሊስና የቀበሌው አሰተዳደር መረጃውን ለተቋማችን አሳውቆናል። በሌባው ላይ ውሳኔ ለመስጠት መረጃው እየተጣራ ይገኛል።
ሚያዚያ 18, 2018 ዓ.ም
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ኮምንኬሽን ጽ/ቤት
#Ethiopia #Gonder #LayArmachiho #EthiopianNews #AmharicNews #Bisratmedia #Africa

😁1
የሸገር ንግሥና ለቡናማዎቹ
#ብስራት_ሚዲያ ፦ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ረታ
መላው የአዲስ አበባ ስፖርት ቤተሰብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል።
ቡናማዎቹ በወጣት ተጫዋቾቻቸው ፈጣን እንቅስቃሴና በታክቲክ ብልጫ ፈረሰኞቹን በማስገረም የ3 ነጥብና የክብር ባለቤት ሆነዋል።
ለኢትዮጵያ ቡና ግቦቹን ያስቆጠሩ፦
ኦካይ ጁል (በእረፍት ሰዓት ቡድኑን ወደ ጨዋታው የመለሰች ወሳኝ ግብ)
ቢኒያም ጌታቸው
ዘላለም አባተ
ለቅዱስ ጊዮርጊስ፦ ፍፁም ጥላሁን ቀዳሚዋን ግብ ቢያስቆጥርም፣ የፈረሰኞቹን መሪነት ማስጠበቅ አልተቻለም።
የአዲስ አበባ ስታዲየም በቡናማና በአረንጓዴ/ቢጫ ቀለማት ደምቆ የዋለ ሲሆን፣ በተለይ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በታላቅ የደስታ ስሜት ሸገርን አውርተዋታል።
ይህ ድል ለቡናማዎቹ ከ3 ነጥብ በላይ የክብርና የኩራት ምንጭ ሆኖላቸዋል።
ዛሬ ለኢትዮጵያ ስፖርት ልዩ ቀን ነው። ለንደን ላይ ዮሚፍና ትዕግስት አሰፋ ታሪክ ሲሰሩ፣ አዲስ አበባ ደግሞ በሸገር ደርቢ ሙቀት ስትቃጠል ውላለች። ኢትዮጵያ ቡና ያሳየው ቁርጠኝነትና የወጣቶቹ ብቃት የሚደንቅ ነው። ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን ማስጠበቅ አለመቻላቸው ለደጋፊዎቻቸው ባይዋጥም፣ ለኳስ አፍቃሪው ግን ጨዋታው እጅግ አስደሳች ነበር።
ሸገር ዛሬ ቡናማ ሆና አድራለች። እንኳን ደስ አላችሁ ቡናማዎቹ!
ShegerDerby #EthiopiaBunna #StGeorge #EthiopianPremierLeague #FootballEthiopia #AddisAbaba #DerbyDay #MatchDay #ኢትዮጵያቡና #ቅዱስጊዮርጊስ #የሸገርደርቢ #ድል #ብስራት #ሚዲያ

ቼልሲ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍፃሜ ደረሰ
#ብስራት_ሚዲያ ፦ በኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቼልሲ ሊድስ ዩናይትድን በማሸነፍ ለፍፃሜ ደረሰ።
በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢንዞ ፈርናንዴዝ 23ኛው ደቂቃ ላይ የቼልሲን የድል ግብ አስመዝግቧል።
ከቀናት በፊት ሊያም ሮሴኒዮርን ያሰናበተው ቼልሲ በጊዜያዊ አሰልጣኙ ካሉም ማክፋርሌን እየተመራ ነው ለ17ኛ ጊዜ የኤፍ ኤ ካፕ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን ያረጋገጠው።
ቼልሲ በፍፃሜው ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የሚጫወት ይሆናል።
#ብስራት_ሚዲያ፦ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናልይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/BisratMedia

ተወዳጅ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ሊሞሸር ነው!
ተወዳጅ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ የሕይወቱን አጋር ለመምረጥ ሽምግልና ልኮ በስኬት "እሺ" ተብሏል።
በሙዚቃው ሁሌም የሚያስደስተን ያሬዶ፣ አሁን ደግሞ የራሱን የፍቅር በጋብቻ ሊተሳሰር ነው
ለሁለታችሁም እጅግ የሚያምር፣ የሰላምና የደስታ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ! አዲሱ ሕይወትህ እንደ ዜማዎችህ ያማረና የተባረከ ይሁን።
እንኳን ደስ አለህ ያሬዶ🙏

🔥1