ይሄን የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/@elareview0?si=TfMOzoc8WG3MoR50
ሼር ሼር ሼር ስለ ማስተር ለተጨነቃችሁ
በአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል ነው። የሀኪሞችን ውሳኔ ተከትሎ በቀጣይ ከሀገር ውጪ አልያም በሀገር ውስጥ ህክምናውን ተከታትሎ በቅርቡ ወደ በጎ ስራው ይመለሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። የሚኖረውን አዲስ ነገር የምናሳውቃቹ ይሆናል። አሁንም በፀሎት አስቡት። እናመሰግናለን።
NB:- በማስተር አብነት እውቅና ለመላው ኢትዮጽያውያን የተላለፈ መልዕክት።