Binye21
2.4K subscribers
125 photos
17 videos
95 links
This Is My Official Channel Add your friends for more my latest pictures and my vines funny videos Contact me
@Binye21
Download Telegram
1ሺ ድምፅ! በጣም አመሰግናለሁ!

አሁን ደግሞ 2ሺ ድምፅ እንግባ:: Vote 👇

https://tiktokcreativeawards.com/categories/5

Tiktok Creative Award በዜናው ዘርፍ በዚህ አመት

"Brook News"

ይገባዋል የምትሉ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉኝ።

* ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ
* የኔ ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን
* ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው።

Thank You Family ❤️
የከተማችንን እና አልፎም የውጭ ሀገር የምግብ Review የተቆጣጠረውና የምናቀው ኤላ ሪቪው
Tiktok Creative Award በBest review ዘርፍ በዚህ አመት አጭቶታል


ይገባዋልና ቤተሰቦቼ ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉት።


* ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ * የሱን ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን
* ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው።
ስለማታሳፍሩኝ አመሰግናለሁ❤️


https://tiktokcreativeawards.com/categories/2
የወሎ ድርቅ🥺
አመሰግናለሁ
ይሄን የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/@elareview0?si=TfMOzoc8WG3MoR50
ቅድስት ስላሴ የአርቲስት ፍሬህይወትን የቁብር ስርአት.....
ኬንያን በእግር😳
ሼር ሼር ሼር ስለ ማስተር ለተጨነቃችሁ

በአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል ነው። የሀኪሞችን ውሳኔ ተከትሎ በቀጣይ ከሀገር ውጪ አልያም በሀገር ውስጥ ህክምናውን ተከታትሎ በቅርቡ ወደ በጎ ስራው ይመለሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። የሚኖረውን አዲስ ነገር የምናሳውቃቹ ይሆናል። አሁንም በፀሎት አስቡት። እናመሰግናለን።

NB:- በማስተር አብነት እውቅና ለመላው ኢትዮጽያውያን የተላለፈ መልዕክት።
Binye21 pinned «https://youtu.be/1X8BqJqheW4?si=6lpj7Ezft63FYK1N»