"Don't forget"
---የሥኬታማ ሰዎች ምስጢር__
የስኬታማ ሰዎች ባህርያት ብዙ እንኳን ቢሆኑ ለአንድ አንተርፕረነር አስፈላጊ ናቸዉ ተብለዉ የታመኑዋቸዉና ስምምነት
ላይ የተደረሱባቸዉ የስኬታማ ሰዎች ባህርያት አሉ፡፡ እነዚህም ባህርያትም ለአንድ ሀገር ወይም ግለሰብ ብቻ የተወሰኑ ሳይሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸዉ ናቸዉ ተብለዉ ድምዳሜ ተደርሰዋል፡፡ እነዚህ የስኬታማ ሰዎች ባህርያት ናቸዉ ያልዋቸዉ ወደ 10 ጨምቀዉ አስቀምጠዋቸዋል፡፡ በየትኛዉም ዘርፍ የተሰማሩ ሰዎች እነዚህ 10 ባህርያቶች የራስ (own)ቢያረግዋቸዉ በርግጠኝነት ስኬታማ ይሆናሉ ብለዉ
ደምድመዋል፡፡
ዶ/ር ይሁኑ ፐሮፌሰር፤ መምህር ይሁኑ ተማሪ፤ሃኪም ይሁኑ ኢንጅነር ወዘተ…..እነዚህ 10
የአንተርፕርነር/ስኬታማ ሰዎች ባህርያቶች (Entrepreneurial
behaviors/competency) ካላወቁና የራስዎ ካላደረጉዋቸዉ ስኬታማ ሰዉ ለመሆን ብዙ ጊዜ ይፈጅብዎታል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ብዙ ሰዎች የስኬታማ ሰዎች ሚስጥር ገንዘብ ነው ብለው ያምናሉ:: ይሄ የተሳሳተ አመለካከት ነው:: የስኬታማ ሰዎች ሚስጥር ገንዘብም ብቻ ሳይሆን ባህሪም ነዉ::
#እነዚህ 10 የአንተርፕረነር ወይም የስኬታማ ሰዎች ባህርያት
እንደሚከተለዉ ተዘርዝረዋል፡፡
#1 ግልፅ ዓላማ መኖር (Goal setting)
#2 የተጠና ሐላፊነት መዉሰድ (Calculated risk taking)
#3 መልካም አጋጣሚዎችን መፈለግና ተነሳሽነት መኖር(opportunity seeking and initiative)
#4 ፅናት (Persistence)
#5 ቃልን ማክበር (Commitment)
#6 ብቃት እና ጥራትን ማሻሻል (Demand for efficiency and quality)
#7 መረጃ መፈለግ (Information seeking)
#8 ማሳመን እና ግንኙነት መፍጠር (Persuasion and Networking)
#9 የግል ነፃነት እና በራስ መተማመን (Independence and Self-confidence)
#10. ስልታዊ ዕቅድ እና ክትትል መኖር (Systematic planning and monitoring) ናቸዉ፡፡
እንደነገርኩዋችሁ በአለም ላይ የአንተርፕረነርሽፕ ስልጠና
በነዚህ 10 የአንተርፕረነር ባህርያት ያጠነጠነ ነዉ፡፡ ይህንን
እያነበበ ያለሰዉ አሁንም ስኬታማ ሊያረጉኝ አይችሉም ብሎ ሊያስብና ሊጠራጠር ይችላል፡፡ ነገር ግን ብዙ ወጣቶች እነዚህ ባህርያት በማጥናትና በመተግበር ተቀይረዉበታል፡፡ ይህንን
ስልጠና የወሰዱ ሰዎች 80% ይቀየራሉ ተብሎ ይታመናል፡፡ ስለዚህ አንተም አትጠራጠር፡፡ በተለይ ስልጠና ላላገኙ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ይጠቀሙበታል ብየ አምንበታለሁ። እናም የእኔም ዓላማ እርስዎ ስኬታማ ሆነው ማየት ነዉ፡፡
መልካም የስኬት ዘመን ለመላው ኢትዮጵያዊያን

Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
@BNega
091209825
@BNega
091209825
Check out Lukabede Asefa's profile on Sydro.
https://api.aemro.net/mobile/profile/290c954a-db89-4567-9f00-84cb2d6a2bee

ብረትን የሚበላው ዝገት፣ ሰውን የሚበላው...
የሰው #ልጅ ትልቁ ጠላትም ሆነ ወዳጁ የገዛ አእምሮው መሆኑን ያውቃሉ? 😂
ብዙ ጊዜ ውድቀታችንን ከውጭ እንደመጣ እናስባለን፤ #እውነታው ግን ከዚህ የተለየ ነው። ቆም ብለው ይህን የብረትና የዝገት ምሳሌ ያስተውሉ፦ ✨
ብረትን ማንም ሊያጠፋው አይችልም፤ ነገር ግን የገዛ #ዝገቱ ቀስ በቀስ ያበሰብሰዋል። ዝገቱ ከውጭ የመጣ ሳይሆን ከብረቱ ማንነት ውስጥ የበቀለ ነው።
በተመሳሳይ መልኩ፣ አንድ #ሰው በሌሎች ሰዎች ጥቃት ብቻ አይወድቅም። ይልቁንም ግለሰቡን የሚንድና የሚያጠፋው በውስጡ አምቆ የሚይዛቸው #አሉታዊ_አስተሳሰቦች (Negative Thoughts) ናቸው።
ሰዎች #ድንጋይ ቢወረውሩብህ ቆስለህ ትድናለህ፤ በአእምሮህ ውስጥ የምታሳድገው "አልችልም" ወይም "አልረባም" የሚል አስተሳሰብ ግን #ከጥይት በላይ ይገድላል! 🚫🔫
አንድ ሰው አመለካከቱንና #አስተሳሰቡን (Mindset) ሲቀይር፣ አጠቃላይ ሕይወቱ አብሮ መቀየር ይጀምራል። ዓለም የምትታየን ባለችበት ሳይሆን እኛ ባደረግነው #መነጽር ነውና!
ዝገት ያለበትን ብረት ቀለም ብትቀባው ለጊዜው ያምራል እንጂ መበስበሱን አያቆምም። ለውጥ ከውስጥ ካልተጀመረ፣ የውጭው ማስጌጥ ፋይዳ የለውም! 😂🎨 #AuthenticChange
አእምሯችንን በበጎ ሐሳቦች መገንባት ለስኬታችንና ለደስታችን ትልቁ መሠረት ነው።
"ዝገት" የሌለበት ብረት ለዘመናት እንደሚቆም ሁሉ፣ "አሉታዊነት" የሌለበት አእምሮም ለማንም አይበገሬ ነው! ራሳችንን እንመርምር፤ በውስጣችን ዝገት ወይስ ጥንካሬ ነው ያለው? 💪✨ #HabeshaWisdom #ኢትዮጵያ
ከእነዚህ ነጥቦች ውስጥ የእርስዎን የሕይወት ጉዞ የሚገልጸው የትኛው ነው? አስተሳሰቦትን ለመቀየር ሞክረው ያውቃሉ?

"ተጨማሪ ገቢ መፈለግ ጥፋት አይደለም! ✋
ዛሬ ባለው የኑሮ ውድነት አንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ይዞ መቀመጥ አስቸጋሪ እየሆነ ነው። እኔ አሁን ሙሉ ጊዜዬን ሰጥቼ በመጠቀም አሪፍ ገቢ የማገኝበት መንገድ ጀምሬያለሁ። በትርፍ ሰአታቹም በመስራር በቤት ውስጥ ሆናችሁ በስልካችሁ ብቻ መስራት ለምትፈልጉ 5 ታታሪ ሰዎች መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ። ፍላጎት ያላችሁ 'እፈልጋለሁ' ብላችሁ ኮመንት አድርጉ ወይም በውስጥ መስመር አናግሩኝ።"

Watch here our company profile to see the milestones we have reached 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo
✨ Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation and become global premier direct selling company.✨

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናስተዉል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Real success begins with a focused mind, and this week is your opportunity to choose clarity over chaos, discipline over doubt, and vision over fear.
You don't need to have every detail of the journey figured out today; you just need the professional mindset and the courage to keep moving forward. Let’s build momentum together by turning intentional thoughts into impactful results, one step at a time.
Have a blessed and fruitful Monday! ✨
You don't need to have every detail of the journey figured out today; you just need the professional mindset and the courage to keep moving forward. Let’s build momentum together by turning intentional thoughts into impactful results, one step at a time.
Have a blessed and fruitful Monday! ✨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አትችልም" የሚል ሰው ስላልነበረው ብቻ አደረገው! 💪✨
ልጆች አንድን ነገር ለማድረግ ሲታገሉ ወዲያው ጣልቃ አንግባ። መታገላቸው መፍትሄ መፈለግን፣ ጥረታቸው ደግሞ እውነተኛ በራስ መተማመንን ያስተምራቸዋል።
ደህንነታቸውን እየጠበቅን እንዲሞክሩና እንዲማሩ ዕድል እንስጣቸው። የዛሬው ትግል የነገው ትልቅ ማንነት መሠረት ነው! 🌟
ልጆች አንድን ነገር ለማድረግ ሲታገሉ ወዲያው ጣልቃ አንግባ። መታገላቸው መፍትሄ መፈለግን፣ ጥረታቸው ደግሞ እውነተኛ በራስ መተማመንን ያስተምራቸዋል።
ደህንነታቸውን እየጠበቅን እንዲሞክሩና እንዲማሩ ዕድል እንስጣቸው። የዛሬው ትግል የነገው ትልቅ ማንነት መሠረት ነው! 🌟
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Listen 🎶 👂👂🦻👂👂
TRUST THE PROCESS 🔥
10 years ago, I started my MLM journey The journey was not easy at all. There were days of struggle, rejection, disappointment, and sacrifice. I lost so much weight that many people thought I had a serious condition because of the pressure, stress, and hunger for success.
Alongside my Friends,strangers who trusted me and join the business we pushed through the difficult moments together. We walked long distances, attended meetings with little or no money, faced criticism from people who never believed in the vision, and still continued showing up every single day.
Many people only see the success today, but they do not know the pain behind the process. They do not see the sleepless nights, the sacrifices, the embarrassment, the mockery, the disappointments, and the moments we almost gave up.
MLM is not for people who quit easily. It is a journey that tests your patience, discipline, consistency, faith, and mindset. Sometimes you work hard with little results in the beginning, but if you remain consistent, one day the results start speaking for you.
The process may be painful, but the reward is beautiful.
The struggle may be temporary, but the lessons and growth last forever.
Today, we stand as proof that persistence works. We are proof that ordinary people with vision, consistency, and belief can change their lives completely.
To everyone still struggling in the journey, do not give up. Your current situation is not your final destination. Keep learning, keep working, keep believing, and trust the process. One day your story will inspire many others too.
WE RISE BY STAYING CONSISTENT 🔥🌍
#TrustTheProcess
#MLMJourney

🌅 የቅዳሜ ጠዋት ንቃት!
የስበት ህግ (Law of Attraction) ሁልጊዜም እየሰራ ነው። ልክ እንደ ሬዲዮ ሞገድ አንተ የምትለቀው ውስጣዊ ስሜት (Frequency) የውጪውን ሕይወትህን ይስባል። ዛሬ ፍርሃትንና ጭንቀትን ዝጋና ውስጣዊ ሞገድህን በምስጋና፣ በሃብት እና በስኬት ስሜት ላይ አስተካክል።
የእናንተው ቤተሰብ
👉 @BilinersNega

✨ የምትስበው የምትመኘውን ሳይሆን ውስጣዊ እምነትህን ነው!
የእናንተው ቤተሰብ
👉 @BilinersNega