Betoch Comedy
743 subscribers
37 photos
3 videos
55 links
Download Telegram
🔑30% በ2 ዓመት ከፍለው 70% በባንክ #የቤት_ባለቤት_ይሁኑ !!
#0942555523
#0947616263 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ።
📍መገናኛ ሳላም ታወር 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801
⭐️የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ምን ለማድረግ አሰቡ🤔🤔🤔

👉የነገ የጎኖዎን ማረፊያ ቤት ሊሰሩ ካሰቡ?🏠

👉ያሰቡትን ቤት መስሪያ ቦታ ካጡ?

👉ለግንባታው አቅም ካነስዎት?

👉በታማኝነት ቤትዎን የሚገነባልዎት ካጡ? 💰💵💸

በቃ

ወደእኛ

ወደ @HibretAmbaPLC ይምጡ‼️
🚶🚶‍♀️🚶‍♂️👌👌👌

💫 የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በዓይነቱ ለየት ያለውን እድል እና መንገድ

👉ህብረት አምባ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

#ከአርቲስት_ጥላሁን_ጉግሳ

ጋር ቀለል ያለ የቁጠባና አከፋፈል ዘዴ ይዞ መጥቷል፡፡
የማህበሩ አባል በመሆን የቤት መግዣ ፋይናንስ ችግሮን በማቅለል

👉50ሺ ብር መመዝገቢያ

👉200 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ እና

👉ሊገዙ ያሰቡትን ጠቅላላ የቤት ዋጋ 30% ቀስ እያሉ በመክፈል

👉70% ከባንክ ጋር በማያያዝ ቤትዎን ይስሩ።

ለየት ያለነገር ለማወቅ
📞አሁኑኑ ይደውሉ
#0942555533
#0947616263 ይደውሉ።
📍መገናኛ ሳላም ታወር 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801


https://t.me/HibretAmbaPLC
Betoch | “ጎሻሚ ይጥፋ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 472
https://youtu.be/nkmkCl6_ALk
በዛሬ እለት ቅዳሜ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከሊድ ስታር ኮሌጅ ኦፍ ማኔጅመንት እና ሊደር ሺፕ ሁለተኛ ዲግሪ/ማስተርስ/ ለተመረቀው #አርቲስት_ጥላሁን_ጉግሳ
እንኳን ደስ አለክ እያልን የተሰማንን ታላቅ ደስታ ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው።

“ቤቶች”
እጅግ አስቸኳይ

ጥላሁን ጉግሳ ማስታወቂያ አዲስ በጀመረው ተከታታይ ድራማ መሳተፍ እና መተወን ለሚፈልጉ እንዲሁም የተወሰነ ልምድ ላላቸው ተዋንያን ጥሪ ያቀርባል።

☑️ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ20-25

☑️ወጣት ወንዶች ዕድሜ ከ30-35

☑️ወንድ ጎልማሳ ዕድሜ ከ45-50

መስፈርቱን የምታሟሉ ፎቶ እና ስልክ ቁጥራችሁን
በቴሌግራም ቁጥራችን 0912010734 መላክ ትችላላችሁ።
*ይቅርታ*
የተከበራችሁ የቤቶች ተከታታዮች
በትላንትናው እለት በቤቶች የYouTube ቻናል የተለቀቀው የድራማ ክፍል በድጋሜ መሆኑን እየገለፅን ትክክለኛውን ክፍል ዛሬ ማለትም እሁድ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
የምናቀርብ ሲሆን ለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር እናንተን ውድ ተመልካቾቻችን ይቅርታ ለማለት እንወዳለን።

👉መልዕክታችንን ለሁሉም እንዲደርስ አስፈላጊው ትብብራችሁ አይለየን።
“ቤቶች”

https://youtube.com/@betochcomedy7?si=pavc3nNNLWvxa_HC