This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንተ የምትፈልገው ለውጥ ያለው አንተን ከሚመችህ በስተጀርባ ነው!
ከድርጅትህ እና ከቢዝነስህ በላይ አንተ ነህ ቢዝነሱን ቢዝነስ እንዲሆን የምታደርገው!👏💪🏆
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
Inbox
@Dawit_Fikadu

👍12❤2
ሁለቱ ጥበቦች!
1. አንድን መጀመር ያለብንን ነገር ላለመጀመር ሰበብ ሳናበዛ መጀመር፡፡
ይህ ሁኔታ ከምቹ ቀጠናችን የመውጣት እና የማናውቀውን አዲስ ነገር የመጋፈጥ ቆራጥነት ይጠይቃል፡፡
2. አንድን ማቋረጥ ያለብንን ነገር ላለማቆም ምክንያት ሳናበዛ ማቆም፡፡
ይህ ሁኔታ ከስሜት ትስስር እና “ሰው ምን ይለኛል” ከማለት አልፎ የመሄድን ወሳኝነት ይጠይቃል፡፡
በሉ እንግዲህ የሚለቀቀውን ልቀቁ፣ የሚጀመረውን ደግሞ ጀምሩ!
መልካም ቀን!

❤15👍3
ድህነት ማለት ግን የብር ብቻ አይደለም ድህነት የገንዘብ አለ፤ የቁሳቁስ አለ፤ ከፈጣሪ ጋር የለህ የግንኙነት ድህነት አለ፤የሰላም ድህነትን አለ፤የፍቅር ድህነት አለ፤የጤና ድህነት አለ እንዲሁም የመሳሰሉት ብዙ ሰው ድህነት ሲባል ገንዘብ ትዝ ይለዋል እንደዛ አይደለም ወዳጄ እንደውም ከሁሉ የከፋው ድህነት የአስተሳሰብ ድህነት ነው። የአስተሳሰብ ድህነት ከለ ከለይ የጠቀስኳቸው የድህነት አይነቶች ሁሉ አሉ ማለት ነው። መፍትሔው አንተ ጋር ነው ከነዚህ ድህነቶች ለመራቅ እራስህ ላይ ስራ ረስህን ለመለወጥ ሞክር ቁርኣን አንብብ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ የተለያዩ መፅሐፍትም አንብብ ከደህነት ትርቃለህ።
ሰናይ ቀን!!
@Dawit_Fikadu
ሰናይ ቀን!!
@Dawit_Fikadu
👍18❤4
እድሜያችሁን እያጣጣማችሁ ኑሩ!“
“30 ዓመት የሞላው ሰው እንደ ሽማግሌ ይቆጠራል፣ በ 30 ዓመቱ የሞተ ሰው ደግሞ በለጋ እድሜው እንደተቀጠፈ ይታያል፡፡ በእድሜያችሁ ምክንያት ማንም ሰው ግፊት እንዲያደርግባችሁ አትፍቀዱ” (Vibes)
ለእድሜያችሁ የሚመጥን የጥበብና የብስለት ደረጃ ላይ የመድረሳችሁና ያለመድረሳችሁ ሁኔታ ያሳስባችሁ እንጂ የእድሜ ደረጃችሁ አያሳስባችሁ፡፡
ለእድሜያችሁ በሚመጥን ሁኔታ በራእይና በእቅድ ኑሩ እንጂ እድሜያችሁ ስንት እንደደረሰ ስትጨነቁ ጊዜያችሁን አታባክኑ፡፡
እድሜዬ ፈጥኖ ያልፋል ብላችሁ መጨነቅ አቁሙና፣ ያለሁበትን እድሜ ሳላጣጥመው ሊያልፍ ነው የሚለው ጉዳይ ያሳስባችሁ፡፡
እድሜን በማጣጣም መኖር ማለት፣ ካለፈው በመማርና ለነገው በማቀድ የወቅቱ እድሜያችን የሰጠንን እድል መጠቀምና ባለን አቅም መኖር ማለት ነው፡፡
እግረ መንገዴን እናንተ የደረሳችሁበትን እድሜ ሳያዩ ያለፉና የሚያልፈ ብዙ ናቸውና ፈጣሪን ማመስገንን እንዳትረሱ ላስታውሳችሁ፡፡
ዋናው ነገር በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉት ዓመታት ጉዳይ ሳይሆን በዓመታቶቻችሁ ውስጥ የኖራችሁት ጥራት ያለው ሕይወት መሆኑን አትርሱ፡፡
Inbox me

❤12👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እድሜያችሁ ከ 18 - እስከ 30ዎቹ ከሆነ
አዘዉትረን መተግበር ያሉብን 3 ነገሮች ።
አዘዉትረን መተግበር ያሉብን 3 ነገሮች ።
👍9❤3
ከስህተትህ ተማር!
ስህተት ህይወታችን ላይ ደጋግማ የምትፈጠረው የእኛን ህይወት ለማሰናከል ሳይሆን ትክክለኛውን የህይወት መንገድ እንድንፈልግ ነው።
አብዛኛው ጊዜ በህይወታችን ስህተቶችን መደጋገም ይስተዋላል።
ሁሌም ሰዎች እንዲነግሩን, ቤተሰብ እንዲመልሰን ወይም ጊዜ በራሷ እንድትመልሰን እንጠብቃለን!
ከስህተት በላይ ምንም አይነት ትምህርት ቤት የለምና ህይወትህ ላይ በሚፈጠሩ እያንዳንዱ ስህተቶች እራስህን መፈለግ ጀምር።
ብሩህ ቀን😍😍✌️

👍16❤9👏3
#ፍላጎት_ካለህ_የማይቻል_ነገር_የለም !!!
ይህ አስገራሚ የድል ታሪክ ነው! Rhea Bullos ትባላለች የ11 ዓመት ልጅ ናት። በአካባቢዋ በሚደረገው የትምህርት ቤቶች አትሌቲክስ ውድድር ለመወዳደር ብትፈልግም የሩጫ ጫማ መግዛት ግን አልቻለችም።
ሪሃ ራሷን በጫማ ምክንያት ከውድድሩ ማግለል አልፈለገችም ሰለዚህ እግሮቿን በፕላስተር ሸፈነችና ፕላስተሩ ላይ #ናይክ የሚል ጽሁፍ እና የናይክ ምልክት ሳለችባቸው ከዚያም ራሷን ናይክ ጫማ እንዳደረገች አሳምና መወዳደር ጀመረች።
በጣም የሚገርመው በውድድሩ ሶስት የወርቅ ሜዳሊያዎችን (400ሜ፣ 800ሜ እና 1500ሜ.) ማሸነፍ ችላለች ምን ለማለት ነው ፍላጎት ካለህ ምንም ነገር ከስኬትህ ሊያቆምህ የሚችል ሀይል አይኖርም ለማለት ነው !!! መልካም ቀን ወዳጆቼ 🙏❤
ምንጭ :- ከዚሁ መንደር መንደር

👍19❤12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህልምህን ለማንም ሰው አታውራ
ዝምብለህ ስራሳ አሳክተህ አሳይ።
.
.
.
ብሩህ ቀን
ዝምብለህ ስራሳ አሳክተህ አሳይ።
.
.
.
ብሩህ ቀን
❤18👍6
Confidence የሚያሳጣን ፍርሀት ወይም ውድቀት አይደለም። ለራሳችን የገባነውን ቃል አለማክበር ፣ አደርጋለው ብለን አለማድረግ ነው። ያለን አማራጭ ከውጪ አድናቆት መጠበቅ አቁመን ለራሳችን የገባነውን ቃል ማክበር መጀመር ነው!
መልካም ቀን!
መልካም ቀን!
❤15🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Success 👍👍💪💪🏆🏆
ውጤታ ባይመጣም ደጋግማቹህ መሞከራቹህን አታቁሙ!
ስኬት የድግግሞሽ ውጤት ነው!
ጥረታቹህን አይቶ መምጣቱ አይቀርም
ውጤታ ባይመጣም ደጋግማቹህ መሞከራቹህን አታቁሙ!
ስኬት የድግግሞሽ ውጤት ነው!
ጥረታቹህን አይቶ መምጣቱ አይቀርም
👍7❤4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሰከንድ 120 ሚሊዮን ብር አሳጥቶኛል።
ወዳጄ! ነገ እጀምራለሁ፣ ሳምንት እጀምራለሁ፣ የዛሬ ወር ከሶስት ወር በኋላ ምናምን እጀምራለሁ አትበል⁉️
ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ ስለዚህ ስኬት ሚስጥር የለውም ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም አሉኑኑ ጀምር⁉️🎊👏💪🏆
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
ወዳጄ! ነገ እጀምራለሁ፣ ሳምንት እጀምራለሁ፣ የዛሬ ወር ከሶስት ወር በኋላ ምናምን እጀምራለሁ አትበል⁉️
ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ ስለዚህ ስኬት ሚስጥር የለውም ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም አሉኑኑ ጀምር⁉️🎊👏💪🏆
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
❤4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12ኛ ክፍል ውጤት የቀረባችሁ በሙሉ እንኳን ደስስስ አላችሁ!🎊🥰🙏
ምክንያቱም የወደቃችሁት ከክፍል እንጅ ከህይወት አይደለም፤ በአለም ላይ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች በሙሉ በተማሩት ትምህርት አይደለም ስኬት ላይ የደረሱት መማር ተገቢ ነው ነገርግን ስኬታችንን የሚወስነው የተማርነው ትምህርት አይደለም።
ስለዚህ እናንተም ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ ድሃ የሚያደርጋችሁን ልማድ በማስወገድ ወጥራችሁ ስሩ ስኬት ጫፍ ላይ ትደርሳላችሁ!👏👏👏💪💪💪🏆🏆🏆🎊🎊🎊
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
Inbox @Dawit_Fikadu

❤10👍1
አዲስ የፍቅር አጋር ይፈልጋሉ? ❤️
ሰለቸዎት? በዙሪያዎ ካሉ ሰዎች ጋር መገናኘት እና አዲስ የህይወት ምዕራፍ መጀመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ World Dating Botን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🌍✨
✨ ልዩ የሚያደርጉን ነጥቦች፦
✅ በ 4 ቋንቋዎች፦ አማርኛ፣ English, French እና Arabic ይመርጣሉ።
✅ ደህንነቱ የተጠበቀ፦ መረጃዎ እና ፎቶዎ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው።
✅ ፈጣን ግንኙነት፦ የሚፈልጉትን ጾታ እና እድሜ መርጠው ያገኛሉ።
✅ ቪዲዮ እና መልዕክት፦ በቀላሉ መገናኘት የሚችሉባቸው አማራጮች።
🚀 ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ 👇
👉 [ @world_datingbot ]

❤2