Basic Computer Skills
1.88K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Audio
👆አዓይናችን የመነፅር ቁጥር ማነስ

Text convetrs to Audio by Amharic (Ethiopia) to Speech Website.
💻 ኮምፒውተራችሁን በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል😨?

እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን🤔

1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

2.Disable unwanted start up programs

ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል

Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።

እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ

t.me/TechnologyMasterPage
4
የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1) *#9999# ወይም *#0837# - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት
ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው።

2) #0523# - ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት
ለመቀያየር ይረዳናል። ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል
አይደለም።

3) *0377# - ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም።

4) *9998*228# - የባትሪውን ሁኔታ ለማየት። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም።

5) *998*289# - አላርሙን መሞከሪያ።

6) *#9987*842# - ቫይብሬቱን ለመሞከር።

7) *2767*3855# - ወደ መጀመሪያው ወደ ተመረተበት (ወደ ፋብሪካው)
ለመመለስ፣ ነው የሚያገለግለው። ይህ ግን አይመከርም፣ ምክኒያቱም ስልካቹ
ላይ ያለው ጠቅላላ መረጃ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮች፣ ዘፈኖች ይጠፋሉ።

t.me/TechnologyMasterPage
2
✴️ ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ ነገር ይሼ መጥቻለሁ ተከታተሉን

🏳️📱ስልክ ደውለው....ስልክ የተደወለለትም ሰው ስልኩን አንስቶ በተደጋጋሚ ጊዜ
ሄሎ ...ሄሎ ...ይልዎታል እርሶም መልዕክትዎን ለማድረስ
ተቻኩለው አይሰማህም እንዴ ሀሎ...የሚል መልዕክት
ሲያቀብልዎት የእርሱ ድምፅ ግን ጥርት ብሎ እየተሰማዎት ነው።ንግግርዎንም ሳይጨርሱ ስልኩ ተዘጋብዎት እንደገናም ደወሉ የወዳጅዎ ድምፅ አሁንም እየተሰማዎት ነው ነገር ግን የእርስዎ ድምፅ ለእርሱ ሊደርስ አልቻለም ሌሎችም
ጋር ደወሉ ተመሳሳይ ችግር ገጠመዎት ....."ለምንድነው
የምናገረውን የማይሰሙኝ ሞባይሌ ምን ሆነ" ብለው ግራ ተጋብተው ይሆናል።

🏳️እርስዎ በሞባይልዎ ሲናገሩ ድምፅዎን ወደ ኤሌክትሪካል መልዕክት የሚቀይረውና የሚያስተላልፈው የሞባይሉ ክፍል
Microphone እየሰራ አይደለም ማለት ነው። እናም ይህንን ችግር
ለመቅረፍ በራስዎ ማድረግ የሚገባዎት ወይም የሚሞክሯቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው

🔥❶. ሞባይልዎን አጥፍተው በማብራት መልሰው በመደወል ማረጋገጥ

🔥❷. የሞባይል ኔትዎርኩ ያለበት ባር ምልክት መቀነሱንና መጥፋቱ ማየት: የኔትወርክ መጥፋትና መቀነስ ለድምፅ መቆራረጥና
አለመሰማት ምክንያት ሰለሚሆን

🔥❸. የሞባይሉን ድምፅ መቅጃ ወይም ቪዲዮ መቅረጫ በመክፈት እና ሪከርድ በማድረግ ድምፅዎን ቀርፀው መልሰው ማዳመጥ እና ማረጋገጥ

🔥❹. ሞባይልዎ ስማርት ስልክ ከሆነ እና ሴቲንግ ላይ የአፕዴት ምልክት ከተመለከቱ የሞባይል ስልክዎን አፕዴት ማድረግ

🔥❺. እርስዎ ሲናገሩ ድምፅዎ ወደ ሞባይሉ የሚገባበት ክፍል
የሚገኘው ቻርጅ መሰኪያው(USB) አጠገብ በትንሹ የተበሳ የሚመስል ቀዳዳ ይገኛል: እሱ አካባቢ በተለያየ ነገር ተደፍኖ ከሆነ ማፅዳት

🔥❻. መደወያውን በመጫን *#0283# ቁጥርን ሲያስገቡ ይህ ፅሁፍ ይመጣልዎታል
      .Start=RVC-1stmic
      .Start=SPK-1ndmic
      .Start=Ep
      .Stop
🏳️የተፃፉትን በመንካትና ድምፅዎን በማውጣት ማይክራፎኑ ወደ
ስፒከር መልሶ እንደሚያሰማዎት መፈተሽ

🔥❼. Phone doctor plus የሚል አፕሊኬሽን በመጫን
የሞባይል ስልክዎን መፈተሽና ማስተካከል

🔥❽. የመጨረሻው አማራጭ ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ሰነዶች ወደ ሌላ በማዘዎወር ፎርማት በማድረግ
መሞከር ነው::

🏳️⚙️ይህን ሁሉ አድርገው ካልተስተካከለ ለባለሙያ ያሳዩት
════❁✿❁ ═══════ 
t.me/TechnologyMasterPage                                                          

Fb.com/TechnologyMasterPage
📮 | ሳፋሪኮም ከኢትዮ-ቴሌኮም ምን የተለየ ነገር አለው?

ብዙዎቻችን ሳፋሪኮምን የጠበቅነው ለቅናሽ አገልግሎት ብቻ ነበር። ይሁን እንጂ አሪፍ ነገሮችም ይዞ መቷል። ፍጥነትና ጥራት ለጊዜው ያየናቸው ነገሮች ሲሆኑ ሌሎችም ነገሮች ቀስ በቀስ የሚጀምሩ ይመስለኛል።

📮 ሁለቱም +251 Country Code ይጠቀማሉ!
ኢትዮቴሌኮም 09 Area Code ሲጠቀም ሳፋሪኮም ግን 07 Area ኮድ ይጠቀማል።

📮 Geolocation ip Address
ኢትዮቴሌኮም ለጊዜው በኢትዮጵያ ስም የተመዘገበ Geolocation Ip Address ሲኖረው ሳፋሪኮም ግን በኬንያ Geololocation ip address አለው!😎 ምናልባት ለዩቲዩበሮች ጥሩ ዜና ሳይሆን አልቀረም😊

📮 ፍጥነት
የሳፋሪኮም 4G ኢንተርነት እስከ 130+ mb/s ፍጥነት አለው።🔥

በፋይናንሱ ዘርፍ የሚገባ ከሆነ M-Pesa ለቴሌብር ራስ ምታት ሊሆንበት ይችላል።😑

©️t.me/TechnologyMasterPage
🧿የማናውቃቸው የሞባይል ስልካችን ሚስጥራዊ አገልግሎቶች ልጠቁማችሁ

1ኛ  ቦሞባይል ስልካችን ቪዲዮ እየተመለከትን የድምፅ ጥራቱ አነስተኛ ከሆነብን የሞባይል ስልካችንን ማይክ(Mic) በእጃችን በመሸፈን የድምፅ ጥራቱን ማሻሻል ይቻላል፡፡

2ኛ ሞባይል ስልካችንን በጣም በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ስልካችን ላይ Airplane mode የሚለውን ON አድርገን ቻርጅ ካደረግን ቢያንስ በ50% ፈጣን ማድረግ ይቻላል፡፡ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስልካችንን ማጥፋት አይጠበቅብንም፡፡

3ኛ የስልካችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በጣም ቀርፋፋ ሲሆን Airplane mode የሚለውን ለትንሽ ሰከንዶች ON አድርገን መልሰን OFF ስናደርግ ኢንተርኔት ኮንክሸናችን ይሻሻላል፡፡

4ኛ ሞባይል ስልካችን ሲጠፋብን ያገኘው ሰው በቀላሉ አድራሻችንን እንዲያውቅ የስልካችንን ሎክ ስክሪን(Lock Screen) ስማችንን፤አድራሻችንን፤ተለዋጭ ስልክ ቁጥር ማድረግ እንችላል፡፡

5ኛ ሞባይል ስልካችንን ቀኑን ሙሉ ስንጠቀምበት ስክሪኑ ይቆሽሻል፡፡ አንዳንዴ ስክሪናችን ቅባት ነገር ይይዝና ለማፅዳት እንቸገራለን፡፡ በዚህ ወቅት በላፒስ ስክሪናችሁን ሙልጭ አድርጋችሁ ማፅዳት ትችላላችሁ።

‼️Join & Share
📢 : @TechnologyMasterPage
👥@TechnologyMasterPages
👍1
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Microsoft_Office_2021_Pro_Plus_16_0_14332_20216_x64_VL_LTSC_with.zip
1.8 GB
Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator

#Microsoft #Office #Office2021 #Office21


Telegram channel

t.me/TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
renamer_setup_techetiya.exe
12.4 MB
ይሄ Software በፈለጋችሁት ቪድዮ አንድ በአንድ ስማችሁን እና ስልካችሁን ከምትፅፉ በአንዴ ሁሉም ላይ እንድትፅፉ ያደርጋቹሀል

t.me/TechnologyMasterPage

#Facebook:

Fb.com/TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
TeraCopy_Pro_v3.2_Activated.zip
4.6 MB
📌 ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም ብዙ size ያላቸውን ፋይሎች በፍጥነት ኮፒ እንድናረግ ያስችለናል።

Join us @EthioWorldwideStudents


@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥 ③)
Cup_Cut_Photo_Music_Video_Editor_and_Maker_Vidos_v2_34_326_Premium.apk
59.4 MB
⚡️ለtiktok ለYoutube. የሚሆኑ ቪድዮዎችን በስልካቹ Edit ለማድረግ ይጠቅማል።

#Android_Phone_App
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።

⚠️ለተማሪዎች 👨‍💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።

t.me/TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art

#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!

#Title: Document formatting
#MB Size: 58.8MB
#Time: 26 minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: #Reshad_Muzemil


#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!

t.me/TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
drfone_unlock_setup_full3372.exe
976.6 KB
dr.fone - Unlock (Android)

🔆Remove 4 Types of Android Screen Lock without Data Loss!

🔆It can remove 4 screen lock types - pattern, PIN, password & fingerprints.

🔆Only remove the lock screen, no data loss at all.
No tech knowledge asked, everybody can handle it.

➡️Work for Samsung Galaxy S/Note/Tab series, and LG G2, G3, G4, etc.

#Share

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
Android Multi Tools v1.02b FAISAL JEE.rar
331.5 KB
📲 Smart Phone flash tools 🔐

🔑 reset frp
🔑 remove password
🔑 screen patterns and more

#Share

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
SAMSUNG ALL LATEST ROOT FILE FREE BY ALLINONE.rar
666.3 MB
👆👆
Contains all latest samsung root file

All in one

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
chamelephon_v1.0.apk
347.8 KB
📲ለኮፒ ስልኮች #IMEI መቀየሪያነት ያገለግላል።

#Share

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
ሞባይል_ጥገና_በአማርኛ_NOTE_Facebook,_Youtube,_Telegram_Muhammed_Computer.pdf
1 MB
ምርጥ ማኑዋል ለሞባይል ጠጋኞችና ሞባይል ለመጠገን በአዲስ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ የሚጠቅም
Size 1.0MB
Page:- 35

አዘጋጅ:- መሀመድ

Join 👇👇👇

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
ሞባይል ጥገና ክፍል 1.pdf
1.9 MB
ክፍል 1 - የሞባይል ሃርድዌር ጥገና መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው
Click to join👇👇👇👇
❀✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤❀



🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝓢𝓽𝔂𝓵𝓲𝓼𝓱 𝓢𝓽𝓪𝓻 𝓑𝓸𝔂)
Mobile_Maintenace_ስለሞባይል_ጥገና_እንዲሁም_የሞባይል_ክፍሎችን_እየዘረዘረ_የሚያስረዳ_ማንዋል.PDF
742.5 KB
ስለሞባይል ጥገና እንዲሁም የሞባይል ክፍሎችን እየዘረዘረ የሚያስረዳ ማንዋል ነው!

part 2

🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library

@TechnologyMasterPage
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
iNSTALL Ge'ez 10.exe
3.8 MB
መጀመሪያ ይህን Software Computer ላይ install ያድርጉት!

ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት

English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት።
━━━━━━ ⊙ ━━━━━━

        🗣➹share &Join Us
                 👇🏾👇🏾👇🏾
t.me/TechnologyMasterPage
      ━ ••• ━ •••