E2PDF_Backup_&_Restore_com_tekxperiastudios_pdfexporter_29_v19_08.apk
26.7 MB
✅ App_name👇
📍 XML backup & restore or
E2pdf backup & restore
App_size 28MB
📍ጥቅሙ ምንድነው ❓
➠ 1️⃣ጥቅሙ ስልካችን ላያ ያለን sms ወደ pdf መቀየር
➠ 2️⃣ በአንድ አመታት ውስጥ የተደዋወልነውን ስልክ ማን እንደወለ ለስንት ደይቃ እንዳወራን እስከ ስሙ እስከ ቀንና ሰአቱ በpdf ያስቀመጥልናል
➠ 3️⃣ contact ላይ የመዘገብነውን ወደ pdf መቀየር .......
መተግበሪያውን እንዴት ልጠቀመው ❓
➳ 1️⃣ በመጀመሪያ መተግበሪያውን በማውረድ መክፈት
➳ 2️⃣ ከዚያም pdf backup (printable) አሚለው ስር ያለውን CLICK TO CONTINUE ሚለውን በመንካት የሚመጡ ዝርዝሮች ሚፈልጉትን መርጠው ሲነኩ የfile ስም አስገባ ይላል በማስገባት export to pdf ሚለውን በመንካት አለቀ ከዚህ በሁዋላ የስልክወ ፊይል ማናጀር ላይ ገብተው የዚህ app ስም የያዘ ፎልደር ውስጥ ያገኙታል 👍
t.me/TechnologyMasterPage

Data_counter_widget_pro_v4.5.1.658.apk
8.1 MB
✅ Data Usage Manager
👉 ከመጠን በላይ አይጠቀሙ...የኢንተርኔት ዳታ አጠቃቀምዎን ይከታተሉ!
✅ ይህ መተግበሪያ የኢንተርኔት አጠቃቀማችሁን ለመከታተል እንዲሁም የትኛዎቹ አፕሊኬሽኖች ላይ ብዙ ኢንተርኔት access እያረጋችሁ እንዳለ ምታውቁበት እንዲሁም ገደብ ምታበጁበት ነው።
📍 ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/TechnologyMasterPage
👉 ከመጠን በላይ አይጠቀሙ...የኢንተርኔት ዳታ አጠቃቀምዎን ይከታተሉ!
✅ ይህ መተግበሪያ የኢንተርኔት አጠቃቀማችሁን ለመከታተል እንዲሁም የትኛዎቹ አፕሊኬሽኖች ላይ ብዙ ኢንተርኔት access እያረጋችሁ እንዳለ ምታውቁበት እንዲሁም ገደብ ምታበጁበት ነው።
📍 ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/TechnologyMasterPage
ብዙ ጊዜ ሞባይል ስንገዛ የምንገዛውን ሞባይል ጥራት ለመለየት ስለምንቸገር በቅርብ ያገኘነውን ሰው በመጠየቅ በምስክርነት እንወስናለን ፡፡
የስሞች መብዛትም አንዱ ችግር ነው፡፡ሳምሰንግ ፣ኖኪያ፣ ኤልጂ፣አፕል፣ወዘተ ወዘተ እየተባለ ይሄ ያ ይበልጣል ሙግትም አለ፡፡
እስቲ ለዛሬ ከሞባይል ቀፎ መሰረታዊ ማወዳደሪያ መስፈርቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንይ፡፡
የመጀመሪያው
▪የሞባይል ቀፎ ማወዳደሪያ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው። ለምሳሌ ሳምሰንግ አንድሮይድን ና ቴክኖ አንድሮይድን ይጠቀማሉ እንበል፡፡ ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው አንድሮይድ መሆኑ በሞባይል ቀፎዎች መሀል ያለውን ያገልግሎት ጥራት፣ ከዘመነው
(አፕዴት ቴክ ) ጋር ያለውን መግባባትና ችሎታ፣ለቫይረስ ያለመጋለጥ ብቃትን ጨምሮ ከከባድ ድረ ገጽና አፕሊኬሽን ጋር ተጣጥሞ የመስራት አቅሙን ማሳየቱ ጥቂቶቹ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡
ባጠቃላይ የሞባይል ቀፎን ባሕርይ ወሳኝ ምዕራፍ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው፡፡ ከሞባይል ቀፎ አንፃር አንድሮይድ ባሁኑ ወቅት ከዊንዶው እና ማክ የተሻለ የኪስን አቅም ባማከለ መልኩ ተቀባይነት እያገኘ ነው፡፡
ሁለተኛው
▪ማነፃፀሪያ ደግሞ ዋይ ፋይ፣ ብሉቱዝ፣ ዩኤስቢ፣ ጂፒኤስ፣፣ ቱጂ፣ ስሪጂ፣ ፎር ጂ
የመሳሰሉትን መያዙና በተጨማሪም
ሁለትና ከዚያ በላይ ሲም መቀበሉ ሲሆን ከዚህም በላይ ኖርማል ሲም ጂ ኤስ ኤም እና ruim (cdma sim ) ባንድ ላይ መያዙ ነው፡፡
የፋይል አደረጃጀት ስርአታቸው ለአጠቃቀም ቀላል መሆንና እንደፈለግነው መቀየር መቻሉና ምቹ መሆናቸው ደግሞ ሌላው መለኪያ ነው ፡፡
ለምሳሌ ተች ስክሪን፣ ስክሪን ጋድጌትስን መቀይር መቻሉና በፋይል ማናጀር በምንፈልገው መንገድ መቆጣጠር በሚያስችል መንገድ ‘እንደዚህ ሁንልኝ’ ስንለው የሚሆንልን ስማርት ፎን ደስ አይልም ?
ሶሰተኛው
▪ማነፃፀሪያ የራሱ የሞባይሉ ሜሞሪ ( ፎን ወይም ኢንተርናል ሜሞሪ) ምንለው
ነው፡፡ ይህ ሜሞሪ አቅሙ በጨመረ
ቁጥር ዋጋውም አብሮ መጨመሩ እሙን ሲሆን ለቀፎዎች የዋጋ ልዩነት መሰረትም አንዱ
ምክንያት ነው፡፡
ቀፎዎች የምንከትላቸውን የውጭ ሜሞሪዎችና አብሮአቸው የተሰራውን ሜሞሪ ባንድ
አይነት ስለማይጠቀሙ በፍጥነት፣ በጥራትና
በአቅማቸው ላይ የሚያመጣው ልዩነት ትልቅ ነው፡፡ ቀፎዎች (TIF card)ቲፍ ካርድና
ኤስዲ(SD card) ካርድን(ሞባይላችን ላይ
ምንከታቸው ሜሞሪዎች ማለቴ ነው) ሲጠቀሙ ፍጥነታቸው ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ
የሚጭኑት አፕሊኬሽን ውስንና ቀጥታ ፍሰት
(Real Time access) ነው፡፡
➛ስለዚህ ቀፎ ስንገዛ የራሱን ሜሞሪ አቅም ማስተዋል ግድ
ይላል፡፡
አራተኛው
▪ የሞባይል ቀፎ ማወዳደሪያ ‘ፎን ክሎክ’ የሞባይል ቀፎውን ሲስተም ሃርድዌር
ፍጥነት ሚወስን ነው።
➝ ለምሳሌ ድረ ገፅ ለይ አንድ ሞባይል ያለምንም መቆራረጥ ከዩቱብ ወይንም ከኛው ድሬትዩባችን ላይ ቪዲዮ
ቢያጫውት የክሎክ ፍጥነቱንና
የቢዩልት ኢን ሜሞሪን(phone memory) ጥራት ያሳያል፡፡
በተጨማሪ ቪዲዮ ኮሊንግ ያለችግርና (ፍሪዝ) በእስካይፒ መጠቀም ከቻልን በርግጥም
የቀፎዎችን ግሩም ጥራት ያሳየናል፡፡
➝እዚህ ጋር ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባልኝ ምፈልገው አሁን ያለው የአገራችን የኔትዎርክ ችግር
በቀፎው እንዳይሳበብ የኔትዎርኩን ሁኔታም
ማየት መልካም መሆኑን ነው፡፡
አምስተኛ የባትሪ ጥራትና ቆይታ ነው ፡፡ አንዳንድ ሞባይሎች ባትሪ ሙጥጥ አያረጉ ‘‘እረ
የቻርጀር ያለህ!’’ እያሰኙ ስንቱን
አስጨንቀዋል፡፡ በርግጥ የሞባይል አቅምና ያገልግሎት ጥራት በጨመረ ቁጥር ባትሪ
አጠቃቀምም አብሮ ቢጨምርም ብዙ
ሞባይል አምራቾች የሞባይል ባትሪ ጥራትን በማሻሻል እነዚህ ቀፎዎች ለ18 ሰኣት
አንዲያገለግሉ አርገው ሰርተውልናል፡፡
ሌላው ባትሪን በተመለከተ ማየት ያለብን የተሻለ ሞባይል ለመግዛት የባትሪ ማኔጅመንት
ፕሮቶኮል አውቶማቲክና ማኑዋል አማራጭ
እንዳለው ማጣራት ነው፡፡
የባትሪ ቀበኛ ከሆኑት ስክሪን ብራይትነስና ቫይብሬት ቴክኖሎጂን ጨምሮ ከጀርባ ሳናያቸው
የሚስሩ አፕሊኬሽኖች መኖር፣ ቫይረስና
አንቲ ቫይረስ ማኔጅ ማድረግና የመሳሰሉትን መቆጣጠሪያ ሶፍት ዌር መጫን የባትሪን
ቀይታ ለማራዘም የምጠቁመው ተጨማሪ
መፍተሄ ነው።
በመጨረሻም
▪የተሻለ ሞባይል ለመያዝ ከላይ ከጠቀስኳቸው በተጨማሪ ኢሜይል፣ የጽሑፍ
መልዕክት፣ ካሜራ ጥራት፣ ምቾት፣ ሰክሪን
ስፋትና የተመረተበትን ቀን ማረጋገጡ ጠቃሚ ነው!!

✳️ የሰዎችን ድምጽ በማዳመጥ በልብ ድካም የመጠቃት እድልን የሚያሰላው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት
🚩በተዘጉ የደም ቧንቧዎች ምክንያት ከፍ ያለ ቀጭን ድምጽ ያላቸው ሰዎች የልብ ችግሮች ሊገጥሟቸው እንደሚችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓትን ተመስርተው ተመራማሪዎች አሳወቁ፡፡
🚩ተመራማሪዎቹ የልብ ደም ስሮቻቸውን ሁኔታ ለመገንዘብ ኤክስ ሬይ የታዘዘላቸውን መቶ ስምንት ታማሚዎች በመመልመል ቮካሊስ ሄልዝ በተባለው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የስልክ መተግበሪያ ላይ የሰላሳ ሰከንድ የድመጽ ናሙና እንዲሰጡ አድርገዋል፡፡
🚩በሦስት የተለያዩ ደረጃዎች ወደመተግበሪያው የሚቀዱት የድምጽ ናሙናዎች በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቱ ተተንትነው ከውጤት አመላካች ጋር ይቀርባሉ፡፡
🚩አስር ሺህ የድምጽ ቅጂዎች ሥርዓቱን ለማሰልጠን አገልግሎት ላይ መዋላቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት በዘገባው አመላክቷል፡፡
🚩ሥርዓቱ ሰማንያ አይነት የድምጽ ሁኔታዎችን መገንዘብ እንደሚችልና ከእነዚህም ውስጥ ስድስቱ የልብ ደም ስር መዘጋት ችግርን አመላካች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
🚩በተመራማሪዎቹ ገለጻ የሰው ልጆች ጆሮ እና አዕምሮ የማይለይለዩትን የድምጽ ሁኔታ ቴክኖሎጂው በማሽን ለርኒንግ አማካኝነት ሊቆጠሩ ወደሚችሉ የውጤት መግለጫዎች በመቀየር ማስቀመጥ እንደቻለ አብራርተዋል፡፡
🚩በአሜሪካ የማዮ ክሊኒክ ባልደረባ እና ምርምሩን የመሩት ዶ/ር ጃስክንዊል ሳራ እንደተናገሩት ምርምሩ ሐኪሞችንም ሆነ በተግባር ላይ ያሉ የልብ ምርመራ መንገዶችን ለመተካት ያሰበ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከተለመዱት መንገዶች ጋር አጣምሮ ለመጠቀም ትልቅ እድል ይዞ የመጣ ነው፡፡
#የቴክኖሎጂ_ዜና
#Technology_News
©Technology Master Page
════❁✿❁ ═══════

በጽሁፍ ውስጥ የተደበቁ ስሜቶችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የመግለጽ ብልሀት
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ እና የስልተ-ቀመሮች ዕውን መሆን በሰዎች ይሰሩ የነበሩ አድካሚ የዳታ ትንተና ሂደቶችን በመቅረፍ ረገድ ብዙ ርቀት ተጉዘዋል፡፡
ከእነዚህም መካከል ሴንቲሜንት አናሊስስ #SentimentAnalysis ይጠቀሳል፡፡ ይህ ሥርዓት በአገልግሎት እና ምርት አቅራቢነት ወይም ከደምበኞች ጋር በተለያየ ምክንያት የሚያገናኝ ሥራ ያላቸው ተቋማት የደምበኞቻቸውን ግብረ-መልስ እውነተኛ ትርጉም ወይም ስሜት የሚረዱበት አንዱ መንገድ ነው፡፡
ሥርዓቱ ናቹራል ላንጉዌጅ ፕሮሰሲንግን ከማሽን ለርኒንግ ጋር አሰባጥሮ በመጠቀም በጽሁፍ የሰፈረ ግብረ-መልስ በትክክል ምን ማለት እንደሆነ ይተነትናል፡፡
ሴንቲሜንት አናሊስስ በሦስት መንገዶች ይከወናል፡፡ አንደኛው ቀድመው በተቀመጡ ሕግጋት ወይም የቋንቋው መዝገበ ቃላት መሠረት የሚተገበር ነው (Rule or Lexicon based approach) ፡፡ ሌላኛው በጊዜ ሂደት ከዳታ በሚማር የማሽን ለርኒንግ ስልት ይከወናል (Automated or Machine Learning approach)፡፡ ሦስተኛውና ተመራጩ እንዲሁም በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው ሁለቱን በጥምረት የሚጠቀመው ነው (Hybrid approach)፡፡
በዚህም መሠረት በኢሜል፣ በማሕበራዊ ትስስር ገጾች፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች እና መሰል መድረኮች ደንበኞች ካሰፈሯቸው ተቋሙን የተመለከቱ ያልተደራጁ ጽሁፎች ውስጥ ጠቃሚ እይታዎች ይጠናቀራሉ፡፡
እንደ ቴክታርጌት ትንተና ይህ ሥርዓት በዓረፍተ ነገር፣ በሐረግ፣ በአንቀፅ እና ከዛም ደረጃ በላይ በሚገኙ ጽሁፎች ላይ መተግበር ይችላል፡፡
#Technology_News
#የቴክኖሎጂ_ዜና
t.mr/TechnologymasterPage

✳️ ብዙ ሰዎች የማያዉቋቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0902 ከሆነ ወደ *21*090215# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!
➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0144# በ0144 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ
ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21#
ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
2. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
6. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል
ሲፈልጉ #31#የሚደውሉት ቁጥር ከዛ መደወል
▫️አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር እናስገባለን በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል
➥ሁላቹም ብትሞክሯቸው ጥሩ ነው
➲Forward , Like , Comment
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
t.me/TechnologyMasterPage
Fb.com/TechnologyMasterPage

በፓርኪንሰንስ በሽታ የተጠቁ ሴሎችን ድብቅ ባሕርያት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት መለየት ተቻለ፡፡
ተመራማሪዎች ከፓርኪንሰንስ ተጠቂዎች የተወሰዱ የቆዳ ሕዋስ ናሙናዎችን አዳዲስ ባሕርያት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂን በማጣመር መለየት መቻላቸው ተገልጿል፡፡
ከዘጠና አንድ የበሽታው ተጠቂዎች እና ጤናማ ሰዎች የተወሰዱ ከሚሊዮን የተሻገሩ የቆዳ ሕዋስ ምስሎችን በመጠቀም ውጤቱ እንደተገኘ ተዘግቧል፡፡
በኒው ዮርክ ስቴም ሴል ፋውንዴሽን በበለፀገው የሮቦቲክ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ከሕመምተኞቹ የተወሰደውን ናሙና በመተንነተን እስካሁን ያልታወቁ አዳዲስ ባሕርያት መገኘታቸው ታውቋል፡፡
NYSCF Global Stem Cell Array ተብሎ የሚታወቀው የፋውንዴሽኑ እጅግ ዘመናዊ የሮቦት ሥርዓት ብዛት ያላቸውን የሕዋስ ምስሎች ለመለየት አገልግሎት ላይ ውሏል፡፡ በውጤቱ የተገኙ የሕዋስ ምስሎችን ለዚሁ ወደተዘጋጀ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በማስገባት የጋራ ባሕርያቸውን ለመለየት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡
የፋውንዴሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱዛን ኤል. ሶሎሞን እንደተናገሩት እንደ ፓርኪንሰንስ ላሉ ውስብስብ በሽታዎች በተለመደው መንገድ መድኃኒት ለማግኘት የሚደረገው ጥረት አመርቂ አይደለም፡፡ ነገር ግን በምርምሩ የተደረገው ጥረት ውጤታማ የሆነ አዲስ መድኃኒት ለማግኘት መሠረት እንደሚሆን አመላክተዋል፡፡
ኔቸር ኮምዩኒኬሽንስ ተብሎ በሚታወቀው ጆርናል ላይ ለሕትመት የበቃው ምርምር የኒው ዮርክ ስቴም ሴል ፋውንዴሽን እና የጉግል የምርምር ክፍል ውጤት መሆኑን ኒውሮሳይንስ ኒውስ ድረ-ገጽ ዘገቧል፡፡

Windows_MsOffice_Activator_Collections1-aiosetup.exe
101.9 MB
💻All Windows and Microsoft Office Activator Collections 1.0
✅Activate your Windows and Ms. Office
❖Includes :
KMS Tools, KMSpico, Microsoft Toolkit, ReLoader, RemoveWAT, Windows Loader and more.
🦋#Share🦋
#Tech: t.me/TechnologyMasterPage

Microsoft_Office_2021_Pro_Plus_16_0_14332_20216_x64_VL_LTSC_with.zip
1.8 GB
💻 Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator
🦋#Share🦋
#Tech: @TechnologyMasterPage
#Academic : @EthioWorldwideStudents
🦋#Share🦋
#Tech: @TechnologyMasterPage
#Academic : @EthioWorldwideStudents
Dear College and University students
We have come up with a special STUDENT PACKAGE with attractive gifts.
#Studentpackage
#Ethio_telecom_news_for_Students
#የኢቲዮ_ቴሌ_አዲስ_ዜና_ለተማሪዎች