Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ሲም ካርድዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ህገወጥ ወይም የወንጀል ተግባር ሊፈጸምበት ስለሚችል የስልክዎን መቼት በማስተካከል ሲም ካርድዎን በፒን ኮድ ይቆልፉ እንዲሁም ከጠፋብዎ በራስ-አገዝ አገልግሎቶች በመጠቀም እራስዎ መዝጋት ወይም መክፈት ይችላሉ!

#Ethio_Telecom_News

t.me/TechnologyMasterPage
የሬልሚ ስልኮችን በሽያጭ ማዕከሎቻችን አቅርበናል
በክልል የሽያጭ ማአከሎቻችን በቅርቡ ያገኙታል

#Ethio_Telecom_News

▬▬▭▬▬▭▬▬▬▭▬▬
#መግዛት ለምትፈልጉ መረጃውን እናድርሳችሁ ብለን ነው!
↪️ እናተም መግዛት ለሚፈልጉ መረጃውን አጋሩ፤ የቴሌግራም ገፃችንንም እንዲቀላቀሉ ጋብዟቸው!!
▬▬▭▬▬▭▬▬▬▭▬▬

@TechnologyMasterPage
➝ ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡
የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም
ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቆሎ መደዋወል መቀነስ አለበት፡፡

ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን
ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ፤ የሚጠቀሙም ከሆነ በአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡

በተለይ! በተለይ!!! ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል፡፡
➛ ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡

በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው፡፡ ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡

አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው፡፡ ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ይሰርፃል፡፡

ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡

ሞባይሎን ኪስዎ ውስጥ የሚያደርጉ ከሆነ ወይም በወገብ የሚታጠቁት ከሆነ ኪቦርድድ
ወይም የቁጥር ቁልፎችን ወደ ሰውነትዎ አቅጣጫ ያድርጉ፣ ማለትም የስፒከሩ ፊት ወደ
ውጭ ይሁን፣ ምክንያቱም ስልክ ሲደወል ጨረሩ በስፒከሩ በኩል ስለሚለቀቅ ወደ ሰውነትዎ ሳይሆን ወደ አየሩ ይበተናል፡፡ ወደ ሰውነት የመግባት እድሉ አነስተኛ ነው፡፡
ጠረጴዛ፣ አልጋ፣ ወንበር….ወዘተ ላይ ሲያስቀምጡትም ስፒከሩ ወደ መሬት አቅጣጫ፣ቁጥሩ ደግሞ ወደ ላይ ይሁን፡፡

↪️ በተለይ ለወንዶች ሞባይሉን በፊት ለፊት የሱሪ ኪስ ውስጥ ወይም በብልታቸው በሚቀርብ ሁኔታ አይያዙ፡፡ ጨረሩ ሲደጋገም ለመሀንነት ያጋልጣል፡፡

ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ፡፡
ቢያንስ ከ5 ሳንቲ ሜትር በላይ ራቅ ማድረግ ኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡

ሞባይሎን ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8
ሜትር ያርቁት፡፡ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው ኤሌክትሮማግኔትክ ራስዎን በተቻለ መጠን
አያጋልጡ፡፡

የባትሪ ቻርጅ በጣም ሎው ሲሆን፣ ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ፡፡
ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!


#የቴክኖሎጂ_ዜና

#ለነፍሰጡር እናቶች ጠቃሚ ጥቆማ

t.me/TechnologyMasterPage
አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ሆነን ሜሞሪ ካርዳችን ‘ SDCard
💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
unexpectedly removed ‘ እያለ ካስቸገረን እንዴት በቀላሉ ማስተካከል
እንደምንችል እንይ…
የስልካችን ሴቲንግ እንገባና storage….. unmount external storage
unmount ካልን በሁዋላ ሜሞሪ ካርዱን ከስልካችን ዉስጥ እናወጣለን
ስልካችንን እንዘጋለን
ሜሞሪ ካረዱን በድጋሚ አስገብተን ስለኩን እንከፍታለን
እንደገና የስልካችን ሴቲንግ እንገባና storage….. unmount external
storage ካልን በሁዋላ
አሁን mount external storage የሚለዉን እንጫናለን
አበቃ አሁን በፊት የነበረው ቸግር ተፈቶዋል ፡ ነገር ግን በድጋሚ የሚመጣ
ከሆነ ሜሞሪ ካረድ የሚገባበት ቦታ የተነቃነቀ ወይም የለቀቀ ከሆነ
ማስተካከል ፡ ሌላ ሜሞሪ ከርድ ቀይሮ መሞከር፡፡


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN ⬇️

📢:
t.me/TechnologyMasterPage

የዓለም ተማረዎች የተሳተፊበት ቻና
⬇️

👥: t.me/EthioWorldwideStudents
👍1
Microsoft_Office_2021_Pro_Plus_16_0_14332_20216_x64_VL_LTSC_with.zip
1.8 GB
Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator

#Microsoft #Office #Office2021 #Office21


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN ⬇️

📢: t.me/TechnologyMasterPage
Windows_MsOffice_Activator_Collections1-aiosetup.exe
101.9 MB
❖ All Windows and Microsoft Office Activator Collections 1.0

👺Activate your Windows and Ms. Office

❖Includes :
KMS Tools, KMSpico, Microsoft Toolkit, ReLoader, RemoveWAT, Windows Loader and more.

💥@t.me/TechnologyMasterPage
Windows 11 Original ISO (Direct download link)

Your download should begin immediately once you click on the link given.

These ISO files include the following editions of Windows 11:

👉 Windows 11 Home
👉 Windows 11 Home N
👉 Windows 11 Home Single Language
👉 Windows 11 Education
👉 Windows 11 Education N
👉 Windows 11 Pro
👉 Windows 11 Pro Education

You will have the option to select the edition during the Windows 11 installation.

📌 Download Link 👉 Here 🔥

🔥 For more Information
https://www.microsoft.com/en-us/software-download/windows11

#Windows11 #Windows #Microsoft

@TechnologyMasterPage
Office_2021.cmd
2.4 KB
✳️ Microsoft Office Professional Plus 2021 Activator Only

#Microsoft #Office2021 #Office #MSOffice


@TechnologyMasterPage
▮ልታውቋቸው የሚገቡ Commands እንዴት አድርገን የኮምፒውተራችንን Users ማስተዳደር እንችላለን?

🔶 በመጀመሪያ ደረጃ Command Prompt ወይም CMDን እንከፍታለን።

▮ለምክፈት በ3 አማርጮች እንጠቀማለን

1ኛ. Start-> All Program -> Accessories -> Command Prompt

2ኛ. Crtl+R በመጫን CMD ብለው በመጻፍ OKን ይጫኑ!

3ኛ. start -> Search Box ላይ CMD ወይም Command Prompt ብለው ይፈልጉ። ከዛም ከሶስቱ 1ን አማራጭ ተጠቅመው ሲከፍቱት Black Screen ይመጣላችኋል። ከዛም ከታች ከ1-8ኛ ድረስ ያለውን ተግባራቶችን ይሞክሩ።

#አዘጋጅ Muhammed Computer Technology

1ኛ. net user ይህ ኮማንድ የሚጠቅመን ከኮምፒውተራችን ያሉንት Users ይዘረዝርልናል። እንዲሁም ከማንኛውም ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚል አካውንት አለ እሱ ምን እንደሆነ ከታች መልሱን ያገኛሉ።

2ኛ. net user Reshad /add ይህ ኮማንድ ከኮምፒውተራችን ላይ Reshad የሚባል User Create(እንዲፈጠር ያደርግልናል)

3ኛ. net user Reshad * ይህ ኮማንድ ከላይ ለፈጠራችሁት Reshad ለሚባል User ወይም ከዚህ በፊት ላለ User ለምሳሌ amin የሚባል ቢኖር Reshad በሚለው ፈንታ amin የሚለውን ስታስገቡ ለUseሩ Password እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል።

↪️ ትኩረት‼️ሁለት ጊዜ password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ሁለቱም password ተመሳሳይ መሆን አለበት። እንዲሁም ፓስውርድ ስታስገቡ እይታያችሁም ወይም ፓስወርድ ስትጽፉ አይታያችሁም ግን በውስጥ ታዋቂነት እየጻፈ ስለሆነ ግራ እንዳትጋቡ።

ነገርግን ለUseሩ password ነስጠት ባትፈልጉ ዝም ብላችሁ 2 ጊዜ Enterን መጫን ብቻ ነው።


4ኛ. net user Reshad /add * ይህ ኮማንድ የሚያገለግለን አንድን User ከነ password Create(መፍጠር) ብትፈልጉ ይህንን መጠቀም አለባችሁ። ኮማንዱ በመጀመሪያ ደረጃ User create ያደርግና በተመሳሳይ ፓስወርድ እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል።

password ማስገብት ከፈለጋችሁ አስገቡ ግን password ማስገባት ካልፈለጋችሁ Enterን 2 ጊዜ ይጫኑ።
▲ ይህ ማለት ከላይ ተ.ቁ 2ና 3ን በአንድ ጊዜ ለመስራት ያገለግለናል።


5ኛ. net localgroup Administrators Reshad /add ይህ ኮማንድ ከላይ የፈጠርነው user ምን ጊዜም Standard User ነው የሚሆነው።

📶 በኮምፒውተር ተጠቃሚዎች አይነት Users Type በ3 ይከፈላል 1ኛ Administrator 2ኛ Standard User 3ኛ Gusts ናቸው።

◈ እነዚህ Users ለምሳሌ ከላይ የፈጠርነው User Reshad የሚባለው ከላይ ባለው ኮማንድ ሲፈጠር Standard User ነው። Standard User ደግሞ በኮምፒውተሩ ላይ ሙሉ የሆነ የመቆጣጠር አቅም የለውም የግድ ምን መሆን አለበት Administrator መሆን አለበት።

▮ስለዚህ ከላይ ያለውን 5ኛ ተ.ቁን Command መጠቀም ይኖርብናል።


6ኛ. net localgroup Administrators Reshad /del ይህ ኮማንድ በተ.ቁ 5 ላይ Reshad የሚባለውን User ወደ Administratorነት ቀይረነዋል ነገር ግን ወደ Standar User ለመቀየር ከተፈለገ 6ኛውን ኮማንድ መጠቀም አለብን ማለት ነው። ይህም Reshad የሚባለውን User ከ Administrator Account Type ወደ Standard User Account Type ቀየርነው ማለት ነው።


7ኛ. ከማንኛው ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚባል User አለ ይህ User ለአደጋ ጊዜ ተብሎ የተቀመጠ User አለ ይህ User ከኮምፒዩተሩ ተደብቆ ሁኖ ነው ያለው ይህንን User መሉ በሙሉ ከኮምፒውተሩ ማጥፋት አይቻልም ነገርግን ሌሎች የተፈጠሩ User Account ማጥፋት ትቻላል።

▮ለእናንተ የምመክራችሁ User Accountችን ሊጠፋብን ይችላል የሚል ስጋት ካለባችሁ Administrator የሚባለውን User Account Active ማድረግ አለባችሁ አሁን እሱን እናያለን!

🛑 net user Administrator active:yes
ከኮምፒውተሩ የተፈጠረን User Account ሳናጠፋ Inactive ለማድረግ ወይም እንዳይሰራ ለማድረግ ለምሳሌ Reshad የሚለውን እንዳይሰራ ለማድረግ።

🔷 net user Reshad active:no ይህ ኮማንድ Reshad የሚባለው user inactive ሁኗል ማለት ነው። እንደገና ግን Active ለማድረግ ከፈለጋችሁ
🔶 net user Reshad active:yes የሚለውን ኮማንድ ተጠቀሙ።


8ኛ. ከኮምፒውተሩ ያለውን User Account ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ከፈለጋችሁ ለምሳሌ Reshad የሚባለውን ማጥፈት ብትፈልጉ

🛑 net user Reshad /del
ማስጠንቀቂያ ይህ ኮማንድ ለምሳሌ Reshad የሚባለውን user መረጃ ሙሉ በሙሉ ነው የሚያጠፋው ያ ማለት በውጡ ያስቀመጣቸው Desktop ላይ My Documents ላይ My Music ላይ My Picture ላይ ያስቀመጣቸውን ሙሉ መረጃ ያጠፋብናል ስለዚህ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ።

▮ግን ለትምህርት ለምሳሌ እንደእስካሁኑ Reshad የሚባል User Account ላይ እንደ መለማመጃ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ።
#ይሞክሩት!

ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው #ሼር ቢያደርጉ ጥሩነት ነው።
▬▭▬▭▬▭▬▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭
#አዘጋጅ፦ Muhammed Computer Technology
▬▭▬▭▬▭▬▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭

Note:-
▮Accordingly modified and Editted by Reshad Muzemil (I did not reduce anything, I did not add anything. I just changed the style of writing) ▮


t.me/TechnologyMasterPage
👍2
💥 የድህረገፅ ጥቆማዎች 💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


☞በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች

☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።

የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።

አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።

እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው ይላል ቴክወርም የተሰኘው የቴክኖሎጂ ድረ ገፅ ዘገባ።

1⃣.
10Minutemail.com

ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።

ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።

10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator

በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።

Fakenamegenerator.com

3⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me

አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።

Downforeveryoneorjustme.com

4⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time

በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።

ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።

የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።

timeanddate.com

5⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture

የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።

webcapture.net/

6⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR

የጎግል ድረ ገፅን (
google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።

እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት
google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ -
Virustotal.com

ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።

ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking

በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን
http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9⃣. Hackertyper

ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።

በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።

http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator

ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።

https://strongpasswordgenerator.com/

▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢:
t.me/TechnologyMasterPage
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬
▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
የፌስቡክ አካውንታችን ደህንነት ለመጠበቅ መውሰድ ያለብን የጥንቃቄ እርምጃዎች

1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ

• የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ አይጠቀሙ፤
• የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤
• የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤
• የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤

2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ

• አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤
• ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤ አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤
• ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤
• ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው መውጣትዎን /Log
Out/ ማድረግዎን አይዘንጉ፤

• ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤
• ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out) ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን መውጣት ይችላሉ፤

4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ

• ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤
• የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤

5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ

• አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤
• የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤
• ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤

6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ

• እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/ ሊሆኑ ይችላሉ፤
• ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤
• አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤

7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ

• ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized logins/ ያድረጉ፤
• ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor authentication/ ይጠቀሙ፤
• ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN ⬇️

📢: t.me/TechnologyMasterPage

የዓለም ተማረዎች የተሳተፊበት ቻናል⬇️

👥: t.me/EthioWorldwideStudents
✳️ የሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

🚩የሞባይል ባንኪንግ የባንክ አገልግሎቶችን ወደ ባንኮች ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግ በተንቀሳቃሽ ስልኮች አማካኝነት ብቻ የባንክ አገልግሎቶችን ማለትም ገንዘብ መላክ እና መቀበል እንዲሁም የተለያዩ ክፍያዎችን ለመፈፀም የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

🚩የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት የተጠቃሚዎችን ድካም ከመቀነስ ጋር በተያያዘ አገልግሎቱን ተመራጭና ቀላል ያደርገዋል፤ ታዲያ ይህ አገልግሎት የቴክኖሎጂ ውጤት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ተጓዳኝ የመረጃ መረብ ጥቃት ተጋላጭነት አያጣውም፡፡

🚩ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ሲጠቀሙ የሚከተሉትን ጉዳዮች ሊያውቋቸው እና ጥንቃቄ ሊያደርጉባቸው ይገባል ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ይመክራል፡፡

➊. የተረጋገጡና ትክክለኛ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎችን (application) ከተረጋገጡ ምንጮች አውርዶ መጠቀም፦ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ትክክለኛ በባንኩ እውቅና ያላቸው መሆኑንና የሚገኙትም በትክክለኛው የመተግበሪያ ቋት ማለትም ለአንድሮይድ የመተግበሪያ ቋት ወይም ለአይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማውረድ መጠቀም ተገቢ ነዉ፡፡

➋. በስልኮች ላይ ያሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ፍቃዶችን ማጥናት፡- በስልክዎ ላይ የሚገኙ ሌሎች መተግበሪያዎች የሚጠይቋቸውን ግንኙነቶች (አክሰስ) ልብ ይበሉ፡፡
መተግበሪያዎች ለአገልግሎቶቻቸው ከሚያስፈልጋቸው የሞባይል መረጃ ዉጪ ሌሎች መረጃዎች እንዲዳረሱ እንዳይፈቅዱ፡፡

➌. አፕሊኬሽኖችን /መተግበሪያዎችን ማዘመን፡- በስልኮች ላይ የሚገኙ የባንኪንግ መጠቀሚያ መተግበሪያዎችን ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፡፡
መተግበሪያዎች ላይ ለስርቆት የሚዳርጋቸው ክፍተቶች ሲገኙ በየወቅቱ ማዘመኛ ስለሚለቀቅላቸው የደህንነት ክፍተቶቹን ለመድፈንና የባንክ ሂሳብዎን ደህንነት ለማስጠበቅ በየጊዜው ያዘምኗቸው፡፡

➍. የሞባይል ስልክ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማዘመን፡- የስልክዎን ደህንነት ክፍተት ለመሙላት በየጊዜው ክፍተት መሙያና ማሻሻያ እድሳቶች ስለሚለቀቁ በየወቅቱ እየተከታተሉ ያዘምኗቸው፡፡

➎. ከህዝብ መገልገያ ዋይፋይ ይልቅ የሞባይል ዳታ ይጠቀሙ፡- የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በሞባይልዎ ለመጠቀም ለህዝብ መገልገያ የቀረቡ ነፃ ዋይፋዮችን ከመጠቀም ይልቅ የሞባይል ዳታዎችን ይጠቀሙ፡፡

➏. ዘርፈ-ብዙ የደህንነት ማስጠበቂያ የይለፍ-ቃሎችን ይጠቀሙ፦ ሞባይል ስልክዎን በአሻራ፣ ፊት ማንበብያ (ፌስ ሪኮግኒሽን)፣ ፓተርን፣ ፓስወርድ እና ፓስ ኮድ የመሳሰሉትን በመጠቀም ስልክዎን ይቆልፉ፡፡

➐. በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቋቸውን ግላዊ መረጃዎች ይገድቡ፡- በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚለቀቁ መረጃዎች የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል፡፡

➑. ፀረ-ቫይረስ (ማልዌር) ይጠቀሙ

➒. የሞባይል ስልክዎን አካላዊ ደህንነት ያስጠብቁ

➓. የባንክ ሂሳብዎን ዘወትር ይከታተሉ፡- በተጨማሪ ተገቢውን ሁሉ ጥናቃቄ ካደረጉ በኋላም ስለ ባንክ አካውንትዎ የሚደርሱ ማንቂያዎችን (notifications) በአግባቡ መከታተል እንዲሁም በየጊዜው ስለ አካውንትዎ ሁናቴ (ስታተስ) መከታተል እና የማያውቁት የሂሳብ ለውጥ ካለ በአፋጣኝ ለባንክዎ ያሳውቁ፡፡

════❁✿❁ ═══════
ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN ⬇️

📢: t.me/TechnologyMasterPage

የዓለም ተማረዎች የተሳተፊበት ቻናል⬇️

👥: t.me/EthioWorldwideStudents
✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ -1-

🚩ምናባዊ ምስለ-እውነታ - ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው።

🚩ለምሳሌ እናንተ ቤታችሁ ውስጥ ናችሁ እንበል ወይም ቢሮ ውስጥ ወይም ታክሲ ውስጥ ናችሁ...ወዘተ....ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም መጓዝ ብትመኙስ? ወይም

🚩አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በአራዊቶች የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን ብትፈልጉስ? ሜድትራኒያን ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት ብትመኙስ?....ወይም ደግሞ አውሮፕላን ማብረር ብትፈልጉ...

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት እንደ መነፅር ዓይናችን ላይ የምናጠልቀው መሳሪያ (Head-mounted Device) ያስፈልገናል።

Part 1
════❁✿❁ ═════

#Technology_News

#የቴክኖሎጂ_ዜና

t.me/TechnologyMasterPage
✴️ የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገፅ ልጥፎቻችን ስለ አዕምሮ ጤናችን ምን ይናገራሉ?

🏳️ የአሜሪካው ዳርትማውዝ ኮሌጅ ተመራማሪዎች ሬዲት በተባለው የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገፅ የሚለጠፉ አስተያየቶችን መሠረት አድርጎ የሰዎችን የአዕምሮ ጤናማነት የሚለይ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት ማበልፀጋቸው ተነገረ፡፡

🏳️ የተመራማሪዎቹ ትኩረት እንደ ድብርት፣ ጭንቀት እና ሌሎች የስሜት ቀውሶች ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለምርምሩ የሚሆን ዳታ የስሜት ቀውሶቹ ተጠቂ መሆናቸውን ካመኑ እና ምንም አይነት የሚታወቅ የአዕምሮ እክል ከሌለባቸው ሰዎች ተሰብስቧል፡፡

🏳️ ይህ ዳታ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቱን ለማሰልጠን ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በውጤቱም ይዘቶቹ "ደስታ" "ንዴት" "ሐዘን" "ፍርሐት" "ስሜት አልባ" ወይም ድብልቅ ስሜቶችን ያንጸባርቃሉ የሚል መደምደሚያ ላይ መድረስ እንደሚቻል ተመላክቷል፡፡

🏳️ ሥርዓቱ ከልጥፉ ይዘት ባሻገር ስሜት ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ቴክኤክስፕሎር አስነብቧል፡፡

🏳️ ሰዎች በፈቃደኝነት የሚለጥፏቸውን ይዘቶች መሠረት አድርጎ በቀላሉ ባሕርያቸውን ለመረዳት የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገጾች ጥሩ አማራጭ መሆናቸውን ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡

🏳️ ምርምሩ የአዕምሮ የጤና እክልን ስር ሳይሰድ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ የምሁራኑ እምነት ነው፡፡
════❁✿❁ ═══════

t.me/TechnologyMasterPage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍 ተስፋ

ከዊልቸር ሌላ መንቀሳቀሻ አማራጭ የሌላቸው ህጻናት እንዲራመዱ ለማስቻል እየተሰራበት ስለሚገኘው ቴክኖሎጂ ጥቂት እናካፍላችሁ፡፡

t.me/TechnologyMasterPage

#Technology_News
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍 ንስር

ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ኢንዱስትሪዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ምን መፍትሔ ይኖረው ይሆን?

t.me/TechnologyMasterPage

#Technology_News
✍️✍️✍️Important shortcut keys for computer✍️✍️✍️✍️✍️✍️
✍️Ctrl +A----------------------select all
✍️Ctrl +C----------------------copy
✍️Ctrl +X----------------------cut
✍️Ctrl +Z----------------------undo
✍️Ctrl +B----------------------bold
✍️Ctrl +I----------------------italic
✍️Ctrl +U----------------------underline
✍️Ctrl +V----------------------paste
✍️F1----------------------help
✍️F2----------------------rename selected object
✍️F3----------------------find all files
✍️F4----------------------open file list drop down in dialoges
✍️F5----------------------refresh current window
✍️F6----------------------shifts focus in windows explorer
✍️F10----------------------activates menu bar options
✍️ALT+TAB----------------------cycle b/n open applications
✍️ALT+F4----------------------quit program close current window
✍️ALT+ENTER---------------------- opens propreties dialoge
✍️ALT+F6----------------------switch b/n current program window
✍️ALT+SPACE----------------------system menu for the current window
✍️ALT+c----------------------open drop down lists in dialog box
Backspace ----------------------switch to the parent folder
✍️Ctrl+esc----------------------open start minu
✍️Ctrl+alt+del----------------------open task manager reboot the computer
✍️Ctrl+tab----------------------move through property tabs
✍️Ctrl+drag----------------------copy fileesc----------------------cancel lastoutlook shortcut keys
✍️alt+s----------------------send the emialctrl+c----------------------copy selected files
✍️ctrl+x ----------------------cut selected text
✍️ctrl+p----------------------open print dialog box
✍️ctrl+k----------------------complet name/emailtyped in the adderss bar
✍️ctrl+b----------------------bold highlighted selection
✍️ctrl+i----------------------italic highlighted selection
✍️ctrl+u----------------------underline highlighted selection
✍️ctrl+r----------------------reply to an email
✍️ctrl+f----------------------forwared an email
✍️ctrl+n----------------------create a new email
✍️ctrl+shift +a----------------------create a new appointment to calender
✍️ctrl+shift+o----------------------open the outbox
✍️ctrl+shift+i----------------------open the inbox
✍️ctrl+shift+k----------------------add a new task
✍️Ctrl+shift+c----------------------create a new contact
✍️Ctrl+shift+j----------------------create a new journal entryword shortcut keys
✍️ctrl+a---------------------- select all content of the page
✍️ctrl+b---------------------- bold highlighted selection
✍️ctrl+c----------------------copy selected text
✍️ctrl+x----------------------cut selected text
✍️ctrl+o----------------------open option
✍️ctrl+p----------------------open the print window
✍️ctrl+f----------------------open find box
✍️ctrl+i---------------------- italic highlighted selection
✍️ctrl+k---------------------- insert link
✍️ctrl+u---------------------- underline highlighted selection
✍️ctrl+y----------------------redo the last action performed
✍️ctrl+z---------------------- undo last action
✍️ctrl+g----------------------fined and replace option
✍️ctrl+v----------------------paste
✍️ctrl+j---------------------- justify paragraph alignment. ✍️ctrl+l----------------------align selected text or line to the left ✍️ctrl+q-----------align selected paragraph to the left

ሌሎችን መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ ለማግኘት ይህን 👇 Link SHARE አድርጉ
╔════════════
🔘 t.me/TechnologyMasterPage
👍2
በቲውተር ፖስት የምናደረገው በፌስቡክ አካውንታችን ፖስት እንዲሆን ማድረግ፡፡
- ይህን ለማድረግ የሚከተለውን Step ይከተሉ፡-

- በቲውተር አካውንታችን Setting የሚለው ውስጥ ይግቡ....
- በመቀጠልም በ Setting ውስጥ ከተዘረዘሩት ምርጫዎች መካከል ወደታች በመሄድ Apps የሚለውን ይጫኑ....
- በመቀጠልም Apps የሚለውን ስንከፍት Facebook Connect የሚል ምርጫ እናገኛለን፡፡ እሱን ምርጫ በመጫን የፌስቡክ አካውንታችንን በማስገባት የቲውተር አካውንታችንን ከፌስብከ አካውንታችን ጋር በቀላሉ ማገናኘት እንችላለን ማለት ነው፡...
- አስፈላጊ ከሆነም ሁለቱንም በማገናኘት በፌስቡክ ፖስት ያደረግነውም በቲውተር ፖስት እንዲሆን እንዲሁም በቲውተር ፖስት ያደረግነውም ደግሞ በፌስቡክ ፖስት እንዲሆን ማድረግ ይቻላል...
- የፌስቡክ አካውንታችንን ከቲውተር ጋር ማገናኘታችን በዋነኝነት በቲውተር ከ140 ፊደላት በላይ የያዘ መልዕክት ማስተላለፍ ስለማይቻል በፌስቡክ የፈለግነውን መልዕክት ስንፅፍ በቲውተር ላይም ለሚገኙ ሰዎች የፅሁፉን ሙሉ መልዕክት በሊንክ ስለሚያስቀምጥልን በቀላሉ እንዲደርሳቸው ማድረግ ያስችለዋል፡፡

Telegram channel

t.me/TechnologyMasterPage