Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
በዛሬው እለት ስለ Android phones አሪፍ መረጃ ልስጣችሁ፡፡
ድንገት DELETE ያረግናቸውን ፋይሎች እንዴት በድጋሜ መመለስ እንችላለን}

➊ DUMPESER
☞ ይህ አፕ ልክ ኮምፒውተራችን ላይ እንደሚገኘው RECYCLE BIN ነው፡፡እንደምናውቀው በኮምፒውተራቸን የሆነ ፋይል ካጠፋንና በድንገት የምንፈልገው መሆኑን ከተረዳን ከ RECYCLE BIN RESTORE በማድረግ ማግኘት እንችላለን፡፡ነገር ግን በስልካችን ይህ አልተለመደም፡፡ምንም አያስቡ ከዚህ በዋላ ይህንን አፕ በመጫን መልሠን ማግኘት እንችላለን፡፡
☞ ሁሉንም አይነት ፋይል SAVE ስለሚያረግልን ምንም አያሳስብም፡፡
☞ ከታች አፕሊኬሽኑን ያገኛሉ፡፡

➋ ES FILE EXPELORER
☞ ይህም አፕ አብዛኞቻችን የምንጠቀምበት የጠፉ ፋይሎችን በድጋሜ የምናገኝበት የስልክ አፕሊኬሽን ነው፡፡
☞በጣም የሚገርማችሁ ደግሞ በተጨማሪም ድንገት MEMORY CARD ቹን FORMAT ብታደርጉ ወይንም ሚሞሪ ካርዳችሁ CORRUPT ቢሆን የተለያዩ ምስሎችንንና ቪዲዎዎችን በድጋሜ ማግኘት እንችላለን፡፡

t.me/TechnologyMasterPage
ES File Explorer Mod V4.2.1 .4 @TechEthioOfficial.apk
19.4 MB
📱 | ES File Explorer Mod

📝 ES File Explorer | ይህ አፕሊኬሽን ከአለም ቁጥር አንድ ምርጥ File manager ነው | Zip Extract ያደርጋል | የፈለግነውን Folder ወይንም File በpassword ይቆልፋል (Encryption & Decryption) | የራሱ Recycle bin አለው | የተደጋገሙ ፋይሎችን Scan አድርጎ ያወጣል | App Backup እና ሌሎችም አስገራሚ ነገሮች አሉት!

📝 | Size : 19.4mb
📝 | Version : 4.2.1
📝 | Status : Unlocked

📢 | @TechnologyMasterPage
| @TechnologyMasterPages
👆6 በጣም የሚገርሙ ምርጥ የሂሳብ አፕሊኬሽኖች ናቸው‼️

t.me/TechnologyMasterPage
ምርጥ ጊዜ ቆጣቢ ቴሌግራም ቦቶች👌

የኢንላይን ቴሌግራም ቦቶች በሁሉም ቦታ የሚገኙ ናቸው እና በማንኛውም ቻናሎችዎ፣ ቻቶች ወይም ግሩፓች ውስጥ እንደ አባል ሳይጨመሩ መስራት ይችላሉ። እነሱን በተግባር ለማየት፣ አንዳንድ ቁልፍ ቃላትን በመፃፍ ብቻ ቦቱ ጠቃሚ ይዘት ይሰጠናል፡

@gif ከ Giphy ላይ gif ይልክልዎታል;

@Vid ከዩቲዩብ ቪዲዮ ይልክልዎታል።

@pic እና @bing የምንፈልጋቸውን ምስሎች ይልክልናል።

@ wiki ተዛማጅ መጣጥፍ ወይም Article ይልካል;

የምንፈልገውን ይዘት ለማግኘት መልእክተኛውን መተው አይጠበቅብንም በምንፅፈው ቻት ላይ ለምሳሌ @Pic ብለን Cat ከጎኑ ከፃፍን የተለያዩ የድመት ምስሎችን በአሪፍ ጥራት ማግኘት እንችላለን።

ከተመቻችሁ Like እና Share አድርጉት!!

📶 ሁለም ምርጥ ምርጡን ለእናተ!

t.me/TechnologyMasterPage
👍1
🌎 በአለም ላይ እስካሁን ከተሰሩት የሞባይል ስልኮች በትልቅነት አቻ ያልተገኘለት በ #ክሪኬትና#ሳምሰንግ ድርጅቶች የተፈበረከው Samsung Model SCH-r450 ነው::
📱 ይህ የሞባይል ስልክ የተሰራው በፈረጆቹ 2009 ሲሆን የሚገኘውም በምድረ አሜሪካ ቺካጎ ነው በተጨማሪም SCH-t450 የተባለው ትልቁ ሞባይል (15 ጫማ ርዝመት) : (13 ጫማ ከፍታ) እና (3 ጫማ ጥልቀት) በጋራ ይዟል

📱ይህ ግዙፍ ሞባይል ለእይታ ሲቀርብ ለጎብኝዎች የማያቋርጥ የድምፅ እና የመልክት አገልግሎት ይሰጥ ነበር...
- ከአለምም ትልቁ ሞባይል በመባልም በጊነስ ወርልድ ሪኮርድሰ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።

t.me/TechnologyMasterPage
✳️በአለማችን በውድነቱና እና በአስደናቂነቱ የቀዳሚነቱን ደረጃ የያዘው ስልክ Diamond Rose iPhone 4 ይሰኛል።

◽️በ Stuart Hughes የተሰራው ይሄ ስልክ ከ500 የተለያዩ ክብደት አልባ የአልማዝ ቅንጣቶች እንዲሁም ጀርባው ሙሉ በሙሉ በ Rose Golds የተሰራ ነው።

◽️ሆም በተኑን ለመስራት ደግሞ እጅግ ውድ Platinum ተጠቅመዋል።💰ዋጋው 300,000,000 ብር ነው። አሁን ባለው ምንዛሬ


#የቴክኖሎጂ_ዜና

t.me/TechnologyMasterPage
Full Excel Course.apk
25.5 MB
ምንኛ ያመረ App ይዘንላችሁ መጣን....!

#Full_Excel_Coure

#በምስል አስደግፎ ከነ ማብራሪያው ቁጭ አድርጎታል‼️


#Android_phone_App