Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
FastStone_Capture_v8.9_Activated.zip
3.5 MB
FastStone Capture v8.9.

Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations.

#Computer_Software


t.me/TechnologyMasterPage

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1
AZ Screen Recorder_5.1.1.apk
17.4 MB
አግራሞቴን በብዕር

▬▭▬▭▬▭▬▭ ፍርሃት

ለሁሉም ሰው የሆነ ህልም ይኖረዋል፤ ማሳካት የሚፈልገው!

ነገር ግን በህልሙ ስኬት ጉዞ ላይ ፍርሃት ይወረዋል...

#ይህንም እያሰበ......

◈አሁን በሁን ማን መጥቶ ህልሜን ልያጨልምብኝ ይሁን...!

◈ መንገዴ ላይ ማን መጥቶ እንቅፋት ይሆንብኝ ይሁን...

#ለመለኮስ የምፈልገውን የሻማ ጥንጥዬ ብርኃን ማን መጥቶ ያጠፋብኝ ይሁን...... እያለ....

◈ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሲፈልግላቸው፤ መልስም ሳያገኝላቸው ሲቀር ውጥጡ በፍርሃት ይርበደበዳል!!

● ለጥያቄዎቹ መልስ ቢያገኝላቸው ራሱ መልሶቹ ያስፈሩታል! አረ በሉ እንደውም ይህን ይመኛል ፈጣሪ ከዚህ ዓለም በገላገለኝ እያለ.........➝➝

➝ ለኛ ይኮ ይህን ይመስለን ይሆናል....

◉ ❝ሰው ማይሳካለት ጠንክሮ ስለማይሰራ ነው❞
◉❝ሰው ህልሙ የሚጨልመው ራሱ አጨልሞት ነው❞
◉❝ሰው ጠንካራ የማይሆነው ራሱ ጠንካራነትን ስለማይፈልግ ነው❞

ግን አደለም....!

#አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የሰዎችን ህልም የምናጨልመው እኛው ነን!

▬ እኛው ነን ስኬታቸው ላይ እንደ ኮርፍ ጠራርጎ ሊወስደው ውኃ የምንደፋበት...!
▭እኛው ነን ህልማቸውን የምናጨናግፈው!


ችግር እና መከራ ከህልማቸው ወደኋላ አስቀርቷቸው ቢሆን አንድ ነገር ነው.. ቢያንስ ❝ሞክሬ አልተሳካልኝም፤ አሁንም እሞክራለሁ❞ ብለው ተስፋ በማድረግ ጥረታቸውን ያጧጥፉት ነበር!

ነገር ግን ችግሩ እኛ ነን!

➝ችግር መቼም ከሰው ልጅ በልጦ አያቅም። የሰው ልጅ ራሱ ነው፡ ራሱ ችግር ሆኖ ከችግር የሚበልጠው!!

►ወዳጆቼ እኛ ከሆነልንና ካስቻለን መልካም ነገሮችን አልመን መልካም ነገሮችንም እንስራ...

መልካም መስራት ካልቻልን ግን በሰዎች መልካም ስራ እና የልፋታቸው ስኬት ላይ እንቅፋት አንሁንባቸው!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➦ምክንያቱም አደለም ሰው በስኬታችን ላይ እቅፋት ሆኖብን ይቅርና የህይወት ጉዞ በራሱ ፈታኝ ነው፤ መንገዱን እስከምንረዳው መንገዱ ራሱ ያልቃል!!

➛ለዚህም ነው በዚህች ትንሽ በሆነችው ይህወት ህልማቸውን ለሚኖሩ ሰዎች ትንሽም እቅፋት እነሱ ላይ ፍርሃትን ይወልዳል!

● መርዳት ከቻልን እሰየው፤ ካልሆነ ግን ህልማቸውን ይኑሩበት እኛ ዞር እንበልላቸው!

▰▰ እናተ ህልመኖች ሆይ........!!

◉ የሰው ልጅ በሚያደርስባችሁ በደልና ዛቻ ውስጣችሁ ጥንካሬን እንጂ ፍርሃትን አይውለድ!

ልክ ወፍ ስትዘምር ለሚሰማት ሰውና እና ለስታያየቱ እንደ ማትጨነቀው ሁሉ፤ እናተም ለሚደርስባችሁ ዘለፋና ወቀሳ ቦታ አትስጡት!

ልክ የንስር አሞራ ከእድሜው ከ70 አመታቶቹ ውስጥ የእግር ጥፍሩን ለማሳደግ ሲል ቀሪ 30 አመታትን ለመኖር 5 ወር ሙሉ እንደገና ራስን የመውለድ ትግል እንደ ሚያደርገው ሁሉ፤ እናተም መከራና ስቃይን ጥንካሬያችሁ በማድረግ ህልማችሁን ዕውን አድርጉ!


በረሻድ ሙዘሚል

t.me/EthioWorldwideStudents
Week 6:

Lesson 1:

#44 General Computer Questions with their Answers
👆👆👆👆👆
#Week 6

#Lesson 2

➝ Characteristics of Computer
➝ Limitations of Computer
➝ Computing Devices
➝Generations of Computer

t.me/TechnologyMasterPage
🔐 ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ በ PATTERN ወይም Password የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል ከዚህ በፊት ሰፋ ባለ ፕሮግራም መልቀቃችን ይታወሳል ለማታቁት ዛሬም እናቀርባለን።
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈

✏️ ኣስፈላጊ ነገሮች:-🔍

1 aroma file manager በሌላ ስልክ ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ(ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ
~~~~~~~~~~~~~

Step1:- aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2:- ከዛ ስልኩ power off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3:- ወደ recovery mode ከገባን ቡኋላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4:- recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን

Step5:- ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡኋላ ወደ nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት።

Step 6:- step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7:- aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8:- ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት

Step9:- ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ።




        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
t.me/TechnologyMasterPage
      ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛