Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
🏮የክረምት ኮርስ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀን ብቻ ቀረ

የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።

የሚሰጡ ኮርሶች:-
front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል

እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።

በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።

          
            ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

Mobile +251907667777
           +251936775727
Telegram @riseuptechsolution


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════


Start  //  ጀምር
① Motherboard


❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡

❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
②Central Processing Unit (CPU)


❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
③ Random Access Memory (RAM)


❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡

❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል
④Hard Drive


❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡

❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
👍1
⑤Power Supply Unit


❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Excel Tricks

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Get percentage in excel

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
Microsoft Word shortcut key

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
1
Computer-Related Full form

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
Grade 8th CTE-signed.pdf
23.5 MB
Grade 8th CTE Short Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Ppt (Updated)-signed.pdf
30.6 MB
Grade 8th ICT Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7th CTE-signed.pdf
28.4 MB
Grade 7th CTE Short Presentation (PPT)

▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7 ICT Ppt (Updated)-signed.pdf
28.5 MB
Grade 7th ICT Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group:
t.me/Grade9InfoGroup
👍3
Best telegram bots

@Crypto_Price_Checkerbot አሁን ላይ ያለውን የcrypto ዋጋ ቀጥታ ለማወቅ።
@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ።
@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን ይተረጉምላችኋል።
@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል።
@ResizeVideoBot በተለያየ resolution (144p,240p,360p,480p,720p) video enhance ወይም compress ያደርጋል።
@KhImageToPdfBot image ወደ pdf የሚቀይር bot።
@TypingGameBot typing skill ለመጨመር።
@cricbuzz_bot እንደ Live score app የእግር ኳስ ውጤቶችን የምታገኙበት።
@memingbot chat ላይ እንዳላችሁ meme ይሰራላችኋል።
@screenshotit_bot የምታዩት video በጣም ፈጣን እና ለscreenshot የማይመች ከሆነ ይሄ  bot ተጠቀሙ።
@Tasu_RemBg_Bot የምስል background remove ያደርግላችኋል።

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
2👍2
Best bots part 2

@cctip_bot ከtelegram ሳወጡ የcrypto wallet የምታስተዳድሩበት  በጣም ትንሽ fee  ስላለው ተመራጭ  ያደርገዋል። ይህን ስትጠቀሙ ጥንቃቄ አድርጉ።

@IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ።

@story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ።

@NitroSeenENBot fake የቴሌግራም view, reaction vote  እዚህ  bot  ታገኛላችሁ።

@userdatailsbot  የአንድን ሰው  username በማስገባት  ስለ  telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ።

@TrueCaller_Z_Bot  ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል።  ከዚህ በፊት በapp  ታውቁታላችሁ።

@botifyai_bot ai  በመጠቀም ፎቶ  ያቀናብርላቸዋል።

@Abpro_admin_bot ለ group  ምርጥ ተቆጣጣሪ ቦት ነው።

@abdu_button_bot   ካታች  button  ያላቸው  post  ለመስራት   ያስላችኋል።

@SFXfreebot  content creator  ከሆናችሁ በርካታ  sound effects  ታገኙበታላችሁ።

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
👍3
ከ Facebook ላይ እንዴት ቪድዮ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል?

🚩 ፌስቡክ ላይ የምንፈልገው ዓይነት ቪድዮ እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።
ቀጥሎ ፌስቡክ ላይ ማንኛውም ቪድዮ ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።

1ኛ፦ ፌስቡካችሁን ትከፍቱና ዳውንሎድ ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል (...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ....

2ኛ፦ ስትነኩት "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ

3ኛ፦ አሁን ከፌስቡክ ትወጡና Opera Mini ብራውዘር ትገባላቹ

4ኛ፦ ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ ኮፒ ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።

5ኛ፦ ዳውንሎድ ልታረጉ የፈለጋቹት Video ይመጣል ቪዲዮውን ስትነኩት "Download Video" የሚል ይመጣል በቃ ማዘዠ ብቻ ነው።

6ኛ፦ ዳውንሎድ ያደረግነውን ቪድዮ ለማግኘት 👉Phone Storage 👉 Downloads ውስጥ ደቅ ብሎ ታገኙታላቹ!

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
አስደሳች ዜና!!

✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን?

እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል።
ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል።

አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው:-

◆ አንዳንድ ስራዎችን በመስራት ብቻ Star ይሰጣችኋል Star ተሰብስቦ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ ሞክሩት። ምንም ወጪ አይጠይቅም!

➤ ጓደኛ መጋበዝ
➤ እነሱ የሚሰጧችሁን Channel and Group መቀላቀል
➤ ከTelegram Wallet ማገናኘት። በእነዚህ ብቻ ብዙ Star ይሰጧችኋል። ስታሮቹን ብዙ ሰብስባችሁ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመንካት ጀምሩ።

https://t.me/major/start?startapp=6132903111