Basic Computer Skills
1.89K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ገባ ገባ በሉ!

#ተማሪዎች ጨርሰው ሲገቡ(ወደ ጉሩፑ ሲቀላቀሉ)

↪️ Computer ትምህርት ማስተማር
↪️ ሳምንታዊ የቴክኖሎጂ ዜና መልቀቅ
↪️ «አግራሞቴን በብዕር» የተሰኘ አነቃቂ መልዕክቶችን መልቀቅ እንጀምራለን!

#Computer ት/ት ከተማርን በኋላ በየ ርዕሶቹ ጥያቄ ይሰጣል፤ እዛው Online መልሱም ምን እንደሆነ ማወቅ እንድችሉ ተደርጎ ይዘጋጃል!!

ያላችሁን አስታየት በዚሁ ቻናል፤ ከቻናሉ እግርጌ #Leave_Comment የሚለውን ነክታችሁ ማስቀመጥ(አስታየታችሁን መስጠጠት) ትችላላችሁ!

#ካልሆነም የቻናሉን ስም አንዴ ነካ በማድረግ ከቻናሉ ራስጌ በቀኝ በኩል ያለችዋን ፧ (ሶስት ነጥብ) በመንካት ከመጡት አመራጮች ውስጥ #View_Discussion የሚለውን ስትነኩ ወደ ጉሩፑ ይወስዳችኋል፤ እዛ ላይ አስታየት መፃፍ ይቻላል!

ከመልፋትም ደግሞ፦ ወደ ጉሩፑ የሚወስዳችሁን ሊንክ(ማስፈንጠሪያ) ከታች አስቀምጫለሁ!

t.me/AndalusTechnologyGroup

ለበለጠ መረጃ ▼▼▼▼

t.me/ReshadMuzemil

▲በዚህ የቴሌግራም የግል አካውንቴ ላይ ያናግሩኝ!!




ረሻድ ሙዘሚል (Reshad Muzemil)