አግራሞቴን በብዕር
#ከትዝብት_ማህደር
🖱ራሳችንን የበላይ አድርገን ሰዎችን እንደፈለግን ማዘዝ እንችላለን ከሚሉ የመጥፎነት እብሪቶች መቼ ይሁን የሚተወን?
➡ ህይወት የለሽ ህይወት እየኖርን ያለን እየመሰለን...
▪ ፍርደ ግምድል ሆነን ሌሎችን እየወቀስን...
▪ ለራሳችን ከሰው በላይ ከፍታ ያለው ቦታ ሰጥተን ሌሎችን እየናቅን....
▪ አለማወቃችን ሳናቅ አላዋቂ ሆነን....
▪ በደለኛ መሆናችንን ሳናውቅ ዙልመኛ(ግፈኛ) ሆነን..
▪ እኔ ብቻ በሚል ቆሻሻ እብሪት እኛ ምለውን ረስተን...
▪ያለንን ሀላፊነት ሰዎችን ለማስፈራራት እየተጠቀምንበት...
▪ ቦታችን ሳናውቅ ራሳችንን የሆነ ቦታ አስቀምጠን.....
▪ እውነተኞች እየመሰልን አስመሳይ ሆነን...!
📩 ይሀው መልካም የሆኑ ህልሞችን ማሯሯጥ ትተን በቁማችን ሞተን እንዲሁ አለን!
በቁሙ የሞተ ሰው ደግሞ ራሱም ደስታ ማግኘት አይችልም፤ ለሌሎችም ደስታ መስጠት አይችልም!!
➗ ብቻ ግራ ያጋባል
➺እኔስ ያን ቀን ናፈቅኩት፤ እልህኝነታችንና ግንፍልተኝነታችን ከእውነት ጋር በሰብዓዊነት ፍርድ ቤት ተፋርደው እውነት የሚያሸንፍበትን ቀን....!
በናተው ወንድም ረሻድ ሙዘሚል
t.me/TechnologyMasterPage