Basic Computer Skill best.pdf
4.3 MB
Basic Computer skill
#2nd_Edition
#Prepared_by:
▣ 3ኛ እትም በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን
#Grade: For All level
#በድጋሚ_የተለቀቀ
#የኮምፒውተር መሠረቲዊ ትምህርቶችን የያዘች መፅሐፍ ናት!
#አውርዳችሁ አንብቧት፤ ይጠቅማችኋልና!
#2nd_Edition
#Prepared_by:
Reshad Muzemil▣ 3ኛ እትም በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን
#Grade: For All level
#በድጋሚ_የተለቀቀ
#የኮምፒውተር መሠረቲዊ ትምህርቶችን የያዘች መፅሐፍ ናት!
#አውርዳችሁ አንብቧት፤ ይጠቅማችኋልና!
👍2❤1
አግራሞቴን በብዕር
▭▬▭▬ ከጉጉቴ እና ከተስፋዬ መሀል
▪ሰዎችን መርዳት ስትጀምር....
▪ከመንገዳቸው ላይ ያለውን እቅፋት ስታርቅላቸው...
▪የደስታቸውና የስኬታቸው መነሻ አንተ ስትሆን...
▪ህይወታቸው ላይ መልካም ድባብን መፍጠር ስትጀምር፤ ፈጣሪ በሰጠህ ፀጋ እንባቸውን ስታብስላቸው....
➝ያኔ ልክ መጥፎ ነገሮችን መጥጦ የሚያስቀረው እስፖንጅ ትሆናለህ!
↪️ ይሄኔም ነው አንተ በህይወት የኖርከው!
◉ እስቲ ሁላችንም በህይወት እንኑር!
▬▭▬▭በረሻድ ሙዘሚል
t.me/TechnologyMasterPage

❤4
አግራሞቴን በብዕር
#ከትዝብት_ማህደር
🖱ራሳችንን የበላይ አድርገን ሰዎችን እንደፈለግን ማዘዝ እንችላለን ከሚሉ የመጥፎነት እብሪቶች መቼ ይሁን የሚተወን?
➡ ህይወት የለሽ ህይወት እየኖርን ያለን እየመሰለን...
▪ ፍርደ ግምድል ሆነን ሌሎችን እየወቀስን...
▪ ለራሳችን ከሰው በላይ ከፍታ ያለው ቦታ ሰጥተን ሌሎችን እየናቅን....
▪ አለማወቃችን ሳናቅ አላዋቂ ሆነን....
▪ በደለኛ መሆናችንን ሳናውቅ ዙልመኛ(ግፈኛ) ሆነን..
▪ እኔ ብቻ በሚል ቆሻሻ እብሪት እኛ ምለውን ረስተን...
▪ያለንን ሀላፊነት ሰዎችን ለማስፈራራት እየተጠቀምንበት...
▪ ቦታችን ሳናውቅ ራሳችንን የሆነ ቦታ አስቀምጠን.....
▪ እውነተኞች እየመሰልን አስመሳይ ሆነን...!
📩 ይሀው መልካም የሆኑ ህልሞችን ማሯሯጥ ትተን በቁማችን ሞተን እንዲሁ አለን!
በቁሙ የሞተ ሰው ደግሞ ራሱም ደስታ ማግኘት አይችልም፤ ለሌሎችም ደስታ መስጠት አይችልም!!
➗ ብቻ ግራ ያጋባል
➺እኔስ ያን ቀን ናፈቅኩት፤ እልህኝነታችንና ግንፍልተኝነታችን ከእውነት ጋር በሰብዓዊነት ፍርድ ቤት ተፋርደው እውነት የሚያሸንፍበትን ቀን....!
በናተው ወንድም ረሻድ ሙዘሚል