Basic Computer Skills
1.88K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
04. Math G8 Unit1.pdf
470.4 KB
Grade 8: Mathematics

⭕️ (Square, square root, cube & cube root) 140 ጥያቄዎች ከነመልሱ
የ 2015 ዓ.ል (Mathematics) የሚኒስትሪ ጥያቄዎች በምስል

▬▬▬▬▬▬▬

⭕️ ለወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)‼️
Social grade 8 worksheet.xlsx
25.2 KB
ከላይ ያሉት አራቱም የትምህርት አይነቶች የተዘጋጁት በ-Excel ስለሆነ.......
⭕️ ከቁጥሮቹ ፊት ያለዉ Box ላይ መልስ ስትሞክሩ ልክ ከሆናችሁ Excellent ልክ ካልሆናችሁ ደግሞ try again ይላችኋል::
ምክሩት ❗️❗️❗️


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ተጠቀሙባቸው!!
⭕️ ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)
▬▭▬ አላህን ይዘንና ኒያችንን አስተካክለን በምንችለው ያህል ጥረት ካደረግን ኢንሻአላህ ይሳካልናል‼️
➢ አላህ ይርዳችሁ፤ ይርዳን!!
Forwarded from Academic Education (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
GRADE 8 MATH.pdf
546.3 KB
🇪🇹 8ኛ ክፍል:-

‼️በአዲስ አበባ ት/ቢሮ የተዘጋጀ የ 2015 ዓ.ል ሁለተኛ  ዙር የሞዴል ጥያቄዎች‼️

▬▬▭▬▭▬
⭕️ ምንም ነገር አለቅላችሁም ከዚህ በፊት የተለቀቁትን ስሩ ብያችሁ ነበር። ነገር ግን ከላይ የለቀቅኩላችሁ በጣም ጠቃሚና በብዙ የዩንቨርስቲ መምህራን የተዘጋጁ ጥያቄዎች ስለሆኑ ይጠቅሟችኋል በማለት ለመልቀቅ ተገድጃለሁ‼️

◉ አላህ ያግዛችሁ!!

🔗 ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)