Congratulation
#እንኳን ደስ አላችሁ!
በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን በቴሌግራም ቻናል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን፤ እነሆ ቻናል ተከፈተ!!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፦ ለአንደሉስ ተማሪዎች
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን...!
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን...!
↪️ Creativity (ፈጠራ) ነክ ትምህርቶችን...!
↪️ አነቃቂ(Motivational)፤ «አግራሞቴን በብዕር» የተሰኘ መልዕክቶችን...!
↪️ ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ የኮምፒውተር አፕሊኬሽኖችን ከነ አገልግሎታቸውና አጠቃቀማቸው
↪️ ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ የስልክ አፕሊኬሽኖችን ከነ አገልግሎታቸውና አጠቃቀማቸው እንለቅበታለን!
#ከአንደሉስ ውጭ ያሉ ተማሪዎችም መሳተፍ ይችላሉ!
#ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መልዕክቶችን ስንለቅ(ስንፖስት)፤ በተለጠፈው ፅሑፍ ጥያቄ ካላችሁ ከታች ባስቀመጥኩት አንደሉስ ቴክኖሎጂ Group በመግባት መጠየቅ ይቻላል!
#በተቻለን ፍጥነት እንመልሳለን!!
t.me/AndalusTechnologyGroup
#ዓላማው፦ ተማሪዎችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተዋወቅና በዚሁም ቴክኖሎጂ ራሳቸውን በዕውቀት እንዲያዳብሩ ብሎም ለማህበረሰቡን በቴክኖሎጂው ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ ነው!
#በዚህም ቻናል ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ መፅሐፎችን አዘጋጅተን የምንለቅ መሆኑን ስንገልፅም በደስታ ነው!
#በቅርቡ በPdf ከሚለቀቁ መፅሐፎች መካከል
❶ Ethio Worldwide Students መፅሔት (114 ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት
➋ ከቴክኖሎጂ ማህደር (85+ ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት
➌ አግራሞቴን በብዕር (100+ ገፅ) = ሙሉ በሙሉ የራሴ ስራ የሆነ
➍ Basic Computer Skill (137+ ገፅ) = ሙሉ በሙሉ የራሴ ስራ የሆነ
➎ Keyboard keys short cut(30+ ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት
ለበረጠ መረጃ:-
ቴሌግራም:- @ReshadMuzemil
ስልክ ቁጥር፦ 0919728324
Email ፦ reshadmuzemil@yahoo.com
Twitter፦
twitter.com/ReshadMuzemil2
Instagram፦
instagram.com/reshad_muzemil
1,000+ የአለም ተማሪዎች የሚሳተፉበት የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ከፈለጋችሁ....▼▼
t.me/EthioWorldwideStudents

👍1