አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት
🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል። ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሰው Email (ለመጀመሪያ ጊዜ ስልኩ ላይ የተከፈተውን Gmail Account) ይጠይቃችዋል።
⭕️ ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም Gmail Account ካልሞላችሁ ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ *Bypass* እንዲከፈትላችሁ ማለት ነው።
⛔️መፍትሄው
ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ።
➤ በመጀመርያ Setting ግቡና About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ፤ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል። ከዛም ወደ ኋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት *OME UNLOCK* የሚለውን ታበራላችሁ።
በቃ ከዛ በኋላ ስልኩን Reset ብታደርጉም ስልኩን ምንም Email (Gmail Account) ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Get percentage in excel
⭕️ ድምፁን አጥፍታችሁ ተለማመዱ።
⭕️ ድምፁን አጥፍታችሁ ተለማመዱ።
Excel formula’s
Excel ላይ ያሉ ገራሚ Formulas
ሙክሯቸው!
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Excel ላይ ያሉ ገራሚ Formulas
ሙክሯቸው!
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🍓2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️
ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6
ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈተና እንዴት መዘጋጀት አለብን⁉️
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6