Basic Computer Skills
1.89K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
✴️ የLinux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ከዓመት ዓመት እየጨመሩ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት ብዙ ሰዎች በተለይ ጀማሪዎች የትኛውን የLinux OS መጠቀም እንዳለባቸው ሲጠይቁ ይስተዋላል። በዚህ ዝግጅትም ከተለያዩ መመዘኛ መስፈርቶች አንፃር ተጠቃሚዎች በቀላሉ ለመምረጥ የሚችሉበትን ሁኔታ ተቀምጠዋል።

▫️1. ለጀማሪዎች

- በዚህ ምድብ በቀዳሚነት የሚቀመጠው Linux Mint የተባለው የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምችነቱ፣ የubuntu የሶፍትዌር ክምችትን መጠቀም ማስቻሉና የተደራጀ “community” ያለው በመሆኑ በጀማሪዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል።

▫️2. ለሃኪንግ

- በዚህ ዘርፍ በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጠው kali linux የተባለው የLinux OS አይነት ነው። በየጊዜው update የሚደረግ መሆኑ፣ ለመማር ብዙ ግብዓት ያለው መሆኑና አስፈላጊ የተባሉትን የሃኪንግ ሶፍትዌሮች አካቶ የያዘ መሆኑ በዚህ ዘርፍ በአንደኝነት እንዲቀመጥ ያደርገዋል።

▫️3. ለጌሚንግ

- ብዙ ጊዜ አስቀድሞ በተጫኑ የNvidiaና AMD ግራፊክስ ድራይቨሮች ያካተተ መሆኑና የተደራጀ የdocumentationና community support ያለው መሆኑ Manjaro ተብሎ የሚታወቀውን የLinux OS አይነት በጌሚንግ ተጠቃሚዎች ዘንድ በቀዳሚነት እንዲቀመጥ አስችሎታል።

▫️4. ለፕሮግራሚንግ

- ፕሮግራም በሚያደርጉ ሰዎች ዘንድ ደግሞ Debian የተሰኘው የLinux OS አይነት በመሪነት ጥቅም ላይ ይውላል። Debian ብዙ ፓኬጆችን የያዘ ሲሆን ለpackage management ደግሞ .deb የሚባል ሰፊ ተደራሽነት ያለው package management ይጠቀማል። ከዚህ በተጨማሪ Debian ለሶፍትዌር ማበልጸጊያነት ተስማሚ የሆነ platform የያዘ ነው።

▫️5. ለፒሲና ለላፕቶፕ አጠቃላይ አጠቃቀም

- በጥቆማችን የመጨረሻው ምድብ የምናገኘው ubuntu የተባለውን የLinux OS አይነት ነው። ለአጠቃቀም ምቹ ሲሆን ትላልቅ ፎረሞችንና community አለው። ብዙ ሶፍትዌሮችን ማግኘት የሚቻልበት በመሆኑ በዓለም ዙሪያ በርካታ ተጠቃሚዎች ሊኖሩት ችሏል።


t.me/TechnologyMasterPage
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው!

ወረቀት ማጨማለቅን አቁመን በቴክኖሎጂ ራሳችንን እናዘምን‼️

https://t.me/TechnologyMasterPage
#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ መቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን ልናበለፅግ ግድ ነው‼️

እስቲ Video_Class and Projector ተማሪዎችን በመርዳቱ ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና Comment ላይ አስቀምጡልኝ‼️

t.me/TechnologyMasterPage
Sitting Set-Up on the Computer