እውነት
⚙️ የእውነት ቅርንጫፎች ረጃጅሞች ናቸው፤ ስራቸው ደግሞ መሬት ስር። እዚህ ያለ ቅርጫፍ ጥላው ሌላም ቦታ ያካልላል።
🏷 እነዚህን ቅርጫፎች የሰው ልጆች ሊገነድሷቸው (ሊቆርጧቸው) ይታገላሉ ነገር ግን ቅርጫፎቹን የሚቆርጥ መሣሪያ ከቶውኑም አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም።
➝ እኛ ቅርንጫፎቹን ለመቁረጥ ስንታገል መጥረቢያችን(🪓) የነካው ቦታ ሌላ ቅርጫፍ ያበቅላል።
🏷 መሬት ያሉትን የእውነት ስሮች የሰው ልጆች ሊነቅሏቸው ይታገላሉ ነገር ግን እነዚህ ስሮች ከመሬት የሚነቅላቸው ተዓምር ራሱ የለም።
➝ እኛ ስሮቹን ለመንቀል ስንታገል ስሮቹ ደግሞ ይበልጥ ስራቸውን ሰደው ምድርን ያካልሏታል።
ወንድምና እህቶቼ ስለ እውነት በጥቂት መስመሮች የምንገልፀው ነገር አደለም። ዬቱንም ያህል ዕውቀት ቢኖረን “እውነት እኮ ማለት” ብለን “እውነትን” ማብራራቱ አዳጋች ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ነገር ነው።
♦️ብዙ ፅሁፎቼ ላይ እንደምላችሁ ዛሬም እላችኋለሁ......
➻እውነትን የሚገልፀው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው!
➻ እውነትን “እውነት” ነው ብሎ የሚለየው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው!
➻ እውነትን “እውነት” ነው ብሎ የሚረዳውና የሚያውቀው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው!
💬 ሰዎች እውነትን ለማጥፋት ወይም ከእውነት ለመሸሽ እድላቸውን ይሞክራሉ......
ነገር ግን ሰዎች ምንም ያህል እውነትን ለማጥፋት ቢሞክሩም፤ በያንዳንዱ ቅፅበት እውነት አዲስ መልክ ይዞ “እውነት” ሆኖ ይወለዳል።
🔑 ፍትህ ቀባሪዋን ስትቀብር፤ እውነት የሚወዳትን ትወዳለች የሚጠላትን ደግሞ ታዋርደዋለች ብቻ ሳይሆን ውድቀትን ታከናንበዋለችም‼️
Motivation by Reshad
t.me/SharpSwords

❤3