Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
the beginning of the previous paragraph)
• Ctrl + shift with one of the arrow key (highlight text
block)
• Shift with one of the arrow key
(Select more than one item in a window or on desktop, or
select text in document)
• Ctrl + a (Select all)
• F3 But



t.me/TechnologyMasterPage
Channel name was changed to «𝙏𝙚𝙘𝙝'𝙨 𝙈𝙖𝙨𝙩𝙚𝙧 𝙋𝙖𝙜𝙚»
Channel photo updated
ሀይማኖት

አንዳንዴ ይህን እናስባለን ዓለም ላይ ያለው ዕምነት አንድ ብቻ ቢሆን ሆሮ ሰዎች አይጋሉም ነበር።

➨ እውነታው ግን እንዲህ ነው፤ በአለም ላይ ያለው እምነት አንድ ብቻ እንኳን ቢሆን የሰው ልጆች ለመባላትና ለመገዳደል የሆነ ምክንያት መፈለጋቸው አይቀሬ ነበር።

● ጥፋቱ የሰዎች እንጂ የሀይማኖት አደለም‼️

▮ሰዎች ናቸው በገዛ ፍቃዳቸው .....

➝ ውሸትን፣
➝ ክህደትን፣
➝ ከልብ የመነጨ ጥላቻን፣
➝ ለሆድ ብቻ ማደርን፣ ለራስ ብቻ መኖርንና መጥፎ ተግባራትን ሁሉ እምነታቸው ያደረጉት!!

● የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህ ነው፤ ሰዎች ውሸታቸውንና ክህደታቸውን የዕምነት ሽፋን መስጠታቸው ነው‼️

ሐይማኖታቸው ያዘዛቸው እስኪመስል ሰውን ከሰው ያባላሉ፣ ያገዳድላሉ። ሰውም ይባላላቸዋል፣ ይጋደልላቸዋል!

Motivation By Reshad

t.me/SharpSwords
3
icarefree.zip
5.6 MB
ኮምፒተራችን💻 ላይ የጠፋ ፋይል መመለሻ♻️ ነው

አሪፍ ነው ተጠቀሙት🔥
3
Screen Recorder Free No Ads v1.2.1.1 Final.apk
4.1 MB
የዮቲዮብ ቪድዮ ለምትለቁ በጣም ጠቃሚ ነው👍

⚠️ The best screen recorder with no time limit and tons of features premium version.
3
እውነት

⚙️ የእውነት ቅርንጫፎች ረጃጅሞች ናቸው፤ ስራቸው ደግሞ መሬት ስር። እዚህ ያለ ቅርጫፍ ጥላው ሌላም ቦታ ያካልላል።
🏷 እነዚህን ቅርጫፎች የሰው ልጆች ሊገነድሷቸው (ሊቆርጧቸው) ይታገላሉ ነገር ግን ቅርጫፎቹን የሚቆርጥ መሣሪያ ከቶውኑም አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም።
➝ እኛ ቅርንጫፎቹን ለመቁረጥ ስንታገል መጥረቢያችን(🪓) የነካው ቦታ ሌላ ቅርጫፍ ያበቅላል።

🏷 መሬት ያሉትን የእውነት ስሮች የሰው ልጆች ሊነቅሏቸው ይታገላሉ ነገር ግን እነዚህ ስሮች ከመሬት የሚነቅላቸው ተዓምር ራሱ የለም።
➝ እኛ ስሮቹን ለመንቀል ስንታገል ስሮቹ ደግሞ ይበልጥ ስራቸውን ሰደው ምድርን ያካልሏታል።

ወንድምና እህቶቼ ስለ እውነት በጥቂት መስመሮች የምንገልፀው ነገር አደለም። ዬቱንም ያህል ዕውቀት ቢኖረን “እውነት እኮ ማለት” ብለን “እውነትን” ማብራራቱ አዳጋች ብቻ ሳይሆን የማይቻልም ነገር ነው።

♦️ብዙ ፅሁፎቼ ላይ እንደምላችሁ ዛሬም እላችኋለሁ......

➻እውነትን የሚገልፀው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው!
➻ እውነትን “እውነት” ነው ብሎ የሚለየው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው!
➻ እውነትን “እውነት” ነው ብሎ የሚረዳውና የሚያውቀው ነገር ቢኖር ራሱ “እውነት” ብቻ ነው! 

💬 ሰዎች እውነትን ለማጥፋት ወይም ከእውነት ለመሸሽ እድላቸውን ይሞክራሉ......
ነገር ግን ሰዎች ምንም ያህል እውነትን ለማጥፋት ቢሞክሩም፤ በያንዳንዱ ቅፅበት እውነት አዲስ መልክ ይዞ “እውነት” ሆኖ ይወለዳል።

🔑 ፍትህ ቀባሪዋን ስትቀብር፤ እውነት የሚወዳትን ትወዳለች የሚጠላትን ደግሞ ታዋርደዋለች ብቻ ሳይሆን ውድቀትን ታከናንበዋለችም‼️

Motivation by Reshad

t.me/SharpSwords
3