Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ሥፍራዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው፡፡

መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ማሳቹሴትስ ያደረገው ኢቮልቭ የተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም ትምህርት ቤቶች፣ ስቴዲየሞች እና ሰዎች በብዛት የሚገኙባቸውን መሰል ሥፍራዎች ደህንነት ለማስጠበቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጥቅም ላይ አውሏል፡፡

በእነዚህ ሥፍራዎች ለመገልገል የሚመጡ ሰዎች በተለመደው የፍተሻ አይነት ማለፍ አይጠበቅባቸውም፡፡ ይልቁንም በግራ እና ቀኝ በቆሙ ሁለት ሰሌዳዎች መካከል ያለምንም ንክኪ፣ ሰልፍ እና እንግልት በማለፍ ይስተናገዳሉ፡፡

ቴክኖሎጂው የሚሰራው እጅግ የተራቀቁ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መጠቆሚያዎችን (ሴንሰር) ከካሜራዎች ጋር በማቀናጀት እንደሆነ ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡

በዚህም ምንም አይነት ጉዳት የሌላቸውን ብረት ነክ ቁሳቁሶች ከሽጉጥ፣ ከስለት እና ተቀጣጣይ መሣሪያዎች በመለየት ለሚመለከታቸው አካላት አስቸኳይ የማንቂያ መልዕክት ይልካል፡፡

ይህም በብዙ ሥፍራዎች የሚገኙትን የብረት ነክ ቁሳቁሶችን በአጠቃላይ እንደ አደገኛ መሣሪያ በመቁጠር የፍተሻ አገልግሎት ከሚሰጡ መሣሪያዎች በእጅጉ እንዲለይ አስችሎታል፡፡

ተቋሙ ከአውሮፓውያኑ 2019 ጀምሮ በስፖርት ውድድር መታደሚያ ሥፍራዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች እና መሰል ስፍራዎች ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ በማድረግ ሦስት መቶ ሚሊዮን ሰዎች መፈተሸ መቻሉን አስታውቋል፡፡

t.me/TechnologyMasterPage
ለጥንታዊ የሥነ-ጽሁፍ ቅርሶች ጥበቃ መፍትሔ የሆነው ቴክኖሎጂ

ኢትዮጵያ በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን አስራ ሁለት ጥንታዊ መዛግብት ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ ታሪካዊ እና ጥንታዊ ሰነዶች ይገኛሉ፡፡

ሆኖም እነዚህን በቁም ጽሕፈት (Calligraphy) የተከተቡ ጥንታዊ መዛግብት ለጥናት እና ምርምር ሥራዎች በቀላሉ ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም ለትውልድ ጠብቆ ለማቆየት ሰነዶቹን ከኮምፒዩተር ጋር ማወዳጀት ለነገ የሚባል አይደለም፡፡

ይህን ለማድረግ ከሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች መካከል አንደኛው እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት እየተሰራበት የሚገኘው #OpticalCharacterRecognition (OCR) ተብሎ ይታወቃል፡፡

ቴክኖሎጂውን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በማጣመር በተለያዩ ቋንቋዎች የተጻፉና በሕትመት መልክ የሚገኙ መዛግብትን ስካን በማድረግ አሊያም ፎቶ በማንሳት በቀላሉ ኮምፒውተር ወደሚረዳው እንዲሁም የአርትኦት ሥራን ለማከናወን ወደሚያስችል የጽሁፍ አይነት (ቴክስት) መቀየር የሚያስችል ሥርዓት ነው፡፡

በሀገራችን የሚገኙ ጥንታዊ መዛግብቶች ለትውልድ የሚኖራቸውን አበርክቶ የተረዳው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትም የቁም ጽሁፎች፣ የቆዩ የሕትመት ውጤቶች እና በእጅ የተጻፉ ሰነዶች ላይ ትኩረት አድርጎ ይህን ቴክኖሎጂ ለትግበራ ለማብቃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡


#Technology_News

#የቴክኖሎጂ_ዜና

t.me/TechnologyMasterPage
1
አግራሞቴን በብዕር

▮ ብዙ ጊዜ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ይሰማል....

❝እለፋለሁ እደክማለሁ ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻለም፤ አሁንስ በቃ ሰለቸኝ የኔ እድል ጠማማ ነው❞!! ይላሉ።

አዎ ብዙዎቻችን በተለያዩ ምክንያቶች የልፋታችን ላናገኝ ወይም ላይሳካልን ይችላል። አንዳንዶቻችን የራሳችን ጥፋት ሆኖ ለስኬቶቻችን እንቅፋት እንሆናለን።

አንዳዶቻችን ደግሞ በተፈጥሮ ምክንያት ወደኋላ የቀረን ወይም ያልተሳካልንም ሊመስለን ይችላል። ወንድምና እህቶቼ እኛ ያልተረዳነው፣ ከእንቅልፍ ያልባነንበት ነገር ቢኖር አንድ ነገር ነው እሱም 🎯 ዓላማ 🎯 ነው።

ያለ 🎯 ዓላማ እንጥራለን፣ እንደክማለን ነገር ግን ድካማችን ፍሬ አያፈራም ምክንያቱም 🎯 ዓላማ ስለሌለን ነው። ለምን እየለፋን፣ እየደከምን እንዳለ አናውቅም፤ እኛ የምናውቀው ነገር ቢኖር አንድ ነገር ነው እሱም እየሰራን ያለነው በቃ ለመኖር እንደሆነ።

▮ ለመኖር ብቻ ብለን እየደክምን ያለነው ጥረታችንና ድካማችን መሠረት የሌለው ቤት መነሻና መድረሻ የሌለው መንገድ ሲሆን ትኩረታችን ደግሞ በየተመቸው አቅጣጫ የሚነፍስ ንፋስ ነው ማለት ነው።

እናም ድካማችንና ጥረታችን ጠንካራና ሊናድ የማይችል መሠረት ያለው ቤት እንዲሆንና ትኩረታችን ደግሞ በፈጣሪ እርዳታ ስኬት ያሰመረችልን መሥመር እንዲሆን 🎯 ዓላማ ሊኖረን ይገባል።

🎯 ዓላማ ካለን በአምላካችን እዝነትና እርዳታ የፈለግንበት ቦታ እንደርሳለን፣ ወንድምና እህቶቻችንም የስኬት ማማን እንዲጎናፀፉ ምክንያት ልንሆን እንችላለን።

🎯 ዓላማ ካለንና የምንደክምለትን ነገር ለምን እየደከምንለት እንደሆነ ካወቅነው ያለ ምንም ጥርጥር በፈጣሪ እዝነትና እገዛ ይሳካልናል።

እህ እንዳለ ሆኖ ሳለ 🎯 ዓላማ ኖሮንም ደክመንም በአንዴ ስኬትን አልተጎናፀፍኩም ብለን ልንሰላችም አይገባም።
🎯 ዓላማ ያለው ጥረታችንና ድካማችን ቀጣይነት ሊኖረው ግድ ይላል።


ስለዚህ ወንድምና እህቶች ለምናደርገው ነገር 🎯 ዓላማ ይኑረን። 🎯 ዓላማ ኖሮን የምንለፋው ልፋትም መሰለቸት የሌለበት ቀጣይነት ይኑረው‼️


በናተው ወንድም በረሻድ ሙዘሚል

t.me/SharpSwords
3
💟 Windows 11 ISO Files Official Direct Download

📍 Your download should begin immediately once you click on the link given.

These ISO files include the following editions of Windows 11:

👉 Windows 11 Home
👉 Windows 11 Home N
👉 Windows 11 Home Single Language
👉 Windows 11 Education
👉 Windows 11 Education N
👉 Windows 11 Pro
👉 Windows 11 Pro Education

📌 You will have the option to select the edition during the Windows 11 installation.

👉 Download Hear

#Windows #Windows11
1
🔥KineMaster 6.0.7.26420.CZ (Premium+)

🔅PREMIUM Features Unlocked
🔅No Watermark
🔅Export Issues Fixed
🔅Auto Back Issue Fixed
🔅Multi Language
🔅Arm64
🔅Android version 7&7+

🦋#Share🦋
🚨Tech: t.me/TechnologyMasterPage🚨
KineMaster Premium 6.0.7.26420 @ethioapps1.apk
86.7 MB
🔥KineMaster 6.0.7.26420.CZ (Premium+)

🦋#Share🦋
🚨Tech: @TechnologyMasterPage🚨
✳️ ሶፍትዌር ምንድን ነው (WHAT IS SOFTWARE) ?

- ተጠቃሚዎች የተወሰነ ሥራ እንዲያከናውኑ የሚያስችላቸው ወይም ኮምፒውተሮቻቸውን ለማንቀሳቀስ ለማዘዝ የሚያገለግል የፕሮግራም ዓይነት ነው ፡፡ ሶፍትዌሮዎች በኮንፒተር እና በተጠቃሚ መካከል በመሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ኮንፒተሩ ጥቅም እንዲኖረው ተጠቃሚው የሚፈልገውን ስራ እንዲሞላ ይረዳሉ፡፡
ሶፍትዌር አይነቶዎች

🚩1. ሲስተም ሶፍትዌሮች (SYSTEM SOFTWARE)

- ሃርድዌሩ እንዲሰሩ እና ኮንፒተሩ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚደርግ ወሳኝ ሶፍትዌር ነው ፡፡ሲስተም ሶፍትዌር በሃርድዌሩ እና በተጠቃሚው መካከል ግንኙነት እንዲኖር ምቹ ሁኔታን የሚመቻች የሶፍትዌር አይነት ነው ይህም በሃርድዌሩ ካለ ሲስተም ሶፍትዌር ምንም ጥቅም አይኖረውም ኮንፒተርን ጥቅም ላይ እንዲውል ከዕቃ ወደ ስማርት እና ፍላጎታችን የምንሰራበት ወሳኝና አስፈላጊ የሚደርገው ሲስተም ሶፍትዌር ነው ፡፡
ሲስተም ሶፍትዌር ምሳሌ

➲ 1.Operating System

a MS Windows
b macOS
c Linux
d iOS
e Android
f CentOS
g Ubuntu
h Unix

➲ 2. Device Drivers

a BIOS Drivers
b Driver Motherboard
c Drivers Display
d Drivers ROM
e Drivers Printer
f Drivers USB
g Sound Card Driver
h VGA Driver

➲ 3.Firmware

a Computer Peripherals
b Embedded Systems
c UEFI
d BIOS

➲ 4.Utility

a Norton Antivirus
b McAfee Antivirus
c WinRAR
d WinZip
e Piriform CCleaner
f Windows File Explorer
g Directory Opus
h Razer Cortex

🚩2.አፕልኬሽን ሶፍትዌር (APPLICATION SOFTWARE)

- አፕልኬሽን ሶፍትዌር አንድን ስራ ለመስራት ወይም ለማከናወን ታስበው የሚዘጋጅ የሶፍትዌር አይነቶች ናቸው ይህም ኮንፒተራን ላይ ካለ ኢንተርኔት ወይም ኦንላይን ላይ ምርምር ማካሄድ ፣ ማስታወሻ መጻፍ ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ማድረግ ፣ ሂሳብ ማስላት፣ የኮምፒተር ጨዋታዎችን መጫወት የመሳሰሉ የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ፕሮግራሞች አፕልኬሽን ሶፍትዌር በመባል ይታወቃሉ ፡፡

➲ 1.Word Processors

a MS Word
b Apple iWork-Pages
c Corel WordPerfect
d Google Docs

➲ 2.Database Software

a MS Access
b FileMaker
c dBase
d Clipper
e MySQL
f FoxPro

➲ 3.Multimedia Software

a. Adobe Photoshop
b Picasa
c VLC Media Player
d Windows Media Player
e Windows Movie Maker

➲ 4. Web Browsers

a Google Chrome
b Mozilla Firefox
c Internet Explorer
d Opera
e UC Browser
f Safari


══════❁✿❁ ═════════
🎯 t.me/TechnologyMasterPage
6
✳️ ምርጥ ሶፍትዌር ዳውንሎድ ማድረግያ ዌብሳይቶዎች

🚩በቅርብ ዓመታት የሶፍትዌር ዓይነቶችን እንዲሁም የተጠቃሚ ፍላጎት ጨምሯል ይህን ተከትሎ በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት አንድ ሶፍትዌር ማውረድ ያስፈልገናል ስለሆነም የሶፍትዌር ኩባንያዎች በየወቅቱ የተለያዩ አይነቶችን ሶፍትዌሮችን ይዘው ይመጣሉ ፡፡ እነዚህ ሶፍትዌሮች እንደ እኛ ፍላጎቶች ዲዛይን በማድረግ እንዲሁም የራሳቸውን ሀሳብ ወይም አሰራር በመጠቀም ምርጥ ገንቢዎች(ዲቨሎፐሮዎች) እና ፕሮግራመሮዎች በመጠበብ አዳዲስ ሶፍትዌሮዎችን ይዘውልን ይቀርባሉ ።

🚩የፈለግነውን ሶፍትዌር ዳውንሎድ ለማድረግም ወደ ሶፍትዌር ማወረጃ ዌብሳይቶዎች ጎራ ማለት አለብን ከነዚህም መካከል ከፍተኛ የተጠቃሚ ቁጥር ያላቸውን እንዲሁም አብዛኛው ሶፍትዌር ተፈልጎ የማይታጣባቸውን ዌብሳይቶች ዝርዝር በቅደም ተከተል እናያለን፡፡

➲1.Cnet Download(ሴኔት ዳውንሎድ)

- ለ ዊንዶዎ፣ማክ፣ሊኑኤክስ፣አይኦኤስ፣አንድሮይድ (Windows, Mac, Linux, iOS and Android) የሚሆን ሶፍትዌሮችን ይዞል ፡፡
ከ 100,000 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን ፣ ሸር ዌርዎችን እና ሌሎዎችን ይዞዎል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡ 👇
download.cnet.com/windows/

➲2 . ሶፍትፒድያ(Softpedia)

- ከ2001 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ይህ ዌብሳይት ከፍተኛ የሆነ የሶፍትዌር ክምችትን ይዞል
ይህ ብቻ አይደለም ፣ Softpedia እንዲሁ በደቂቃዎች ውስጥ ሊወርዱ የሚችሉትን በጣም ጥሩ የፒሲ ጨዋታዎችን(PC GAMES) ስብስብ እና ለልጆች ጨዋታዎችን (CHILD GAMES) ያቀርባል ፡፡እንዲሁም ከሌላ ዌብሳይት ጋር በማገናኘት Softpedia ያልተገኙ ሶፍትዌሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ ዳውንሎድ ማድረጊያ አጋር ዌብሳይት ላይ ዳውንሎድ እንድናደርግ ይረዳናል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇
http://en.softonic.com/

➲3.Brothersoft(ብራዘርሶፍት)

- በ 2002 (እ.ኤ.አ.)ስራ የጀመረው ይህ ዌብሳይት ከ 200000 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን ለማውረድ አቅርቦል፡፡
እንዲሁም ከሌላ ዌብሳይት ጋር በማገናኘት Brothersoft ያልተገኙ ሶፍትዌሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ ዳውንሎድ ማድረጊያ አጋር ዌብሳይት ላይ ዳውንሎድ እንድናደርግ ይረዳናል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇

http://www.brothersoft.com/

➲4. ሶርስፎርግ(Sourceforge)

በሶፍትዌሩ ማውረድ ሂደት ውስጥ ጀማሪ ከሆኑ ወይም ኤክስፐርት ቢሆኑም ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው ። የሶፍትዌር ፋይሎች አደራጃጀት ቀላል እና ላይ በጥሩ ሁኔታ የተስተካከሉ ናቸው ፡፡ ስለ ሶፍትዌሩ ያለው ዝርዝር መረጃ ነገሮችን በቀላሉ ለመረዳት ይረዳል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇
http://sourceforge.net/

➲5. ፋይል ኢፖ(Filehippo)

ከኦፕን ሶርስ ሶፍትዌር እስከ ፍሪዌር እና ሌላው ቀርቶ ሸርዌር እንኳን ፋይልሂፖ ላይ ይገኛሉ በ 2004(እ.ኤ.አ.) የጀመረው ይህ ዌብሳይት ለዊንዶውስ ነፃ ሶፍትዌር የሚያቀርብ ኦንላይን ሶፍትዌር ማውረጃ ነው ፡ እንደዚሁም Filehippo የሚገኙትን ማንኛውንም የቅርብ ጊዜ ሶፍትዌር እንድንጪን የሚመክር ምርጥ ሶፍትዌር ማውረጃ ዌብሳይት ነው ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ:👇

http://www.filehippo.com/

══════❁✿❁ ═════════
🎯
t.me/TechnologyMasterPage
6🤔1
Microsoft Office 2016 Professional Plus + Visio Pro + Project Pro Nov.2017 + Pre-Cracked

Torrent - https://goo.gl/ZzGzqM

#requested
ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው።

❖crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው።
አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው።

እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን።

❖በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ።

💥 Step1💥

በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል።

💥 Step 2 💥

ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል።


💥Step 3 Crack file💥

በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ(yes) እንለዋለን።

❖(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።)

💥Step 4 Keygen💥

ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ።

አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን።

❏ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው።

⚠️ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ።

💥Step 5 Patch💥

በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን።
በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል።

በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል።

N.B‼️ ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን።

ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው።
══════❁✿❁ ══════
t.me/TechnologyMasterPage
   
የኮምፒውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ
Button Function on keyboardbold
👉Ctrl + A : Select All
👉Ctrl + B: Bold
👉Ctrl + C: copy
👉Ctrl + D: font
👉Ctrl + E : Center Alignment
👉Ctrl + F : Find
👉Ctrl + G: go to
👉Ctrl + H : Replace
👉Ctrl + I : Italic
👉Ctrl + J : Justify Alignment
👉Ctrl + K: insert hyperlinks
👉Ctrl + L : Left Alignment
👉Ctrl + M: Incrase indent
👉Ctrl + n: new
👉Ctrl + O: open
👉Ctrl + P: Print
👉Ctrl + Q: normal style
👉Ctrl + R : Right Alignment
👉Ctrl + S : Save / Save As
👉Ctrl + T : Hanging Indent
👉Ctrl + U : Underline
👉Ctrl + V: Paste
👉Ctrl + w: close
👉Ctrl + x: cut
👉Ctrl + Y: redo
👉Ctrl + Z: undo
👉Ctrl + 1 : Single Spacing
👉Ctrl + 2 : Double Spacing
👉Ctrl + 5 : 1,5 lines
👉Ctrl + ESC: start menu
👉F1: running the help function provided on word
👉F2: altering name a file / folder
👉F3: running orders command
👉F4: repeating previous orders
Ann: running search and replace command or goto
👉F6.: running other command pane
👉F7: memeriksaan typos and text spelling (spelling)
👉F8: the beginning of the highlight / selection of text or
object
👉F9 : Mengupdate Field (Mail Merge)
👉F10: enable menu
👉F11: entering the next field (mail merge)
👉F12: activating the us save dialog
👉ESC: cancel dialogue / command
👉Enter: perform an option or end a paragraph
👉Tab: move text according to the existing tab tags on
horizontal ruler
👉Windows: Mengktifkan start menu
👉Shortcut: activating shortcut at cursor position
👉Delete: Remove 1 characters on the right of the cursor
👉Backspace: Removing 1 characters on the left of the
cursor
👉Insert: Menyisip character in cursor position
👉Home: move cursor position to the beginning of the line
👉End: move cursor position to end of line
👉Page Up: Roll the screen up
👉Page Down: Roll the screen down
👉Up: MOVE CURSOR 1 line up
👉Down: MOVE CURSOR 1 line down
👉Left: MOVING CURSOR 1 characters to left
👉Right: MOVE THE CURSOR 1 characters to the right
👉Num Lock on: function typing numbers and active math
operators
👉NUM LOCK OFF: Active Navigation button function
Shift + F10: open the shortcut, just like clicking right
👉Alt: button emphasis that is not combined with other
buttons only
Work to enable or start using bar menu
👉Shift + Delete: delete selected items permanently
without placing items
In Recycle bin
👉Ctrl + Right Arrow: move the insertion point to the
beginning of the next word
👉Ctrl + Left Arrow: move the insertion point to the
beginning of the previous word
👉Ctrl + Down Arrow: move the insertion point to the
beginning of the next paragraph
👉Ctrl + Up Arrow: move the insertion point to the
beginning of the previous paragraph
👉Alt + F4: close active items, or log out of active
programs
👉Alt + Enter: displaying properties from selected objects
👉Alt + Spacebar: open the shortcut menu for active
windows
👉Ctrl + F4: close active documents in programs that
allow you To have some open documents simultaneously
👉Alt + Tab: switch between open items
👉Alt + ESC: cycle through items in an open order
👉Ctrl + shift + Tab: move backwards through tabs
👉Shift + Tab: move backwards through options
Version 2:
↪️• Ctrl + C (copy)
↪️• Ctrl+X (cut)
↪️• Ctrl+V (Paste)
↪️• Ctrl+Z (undo)
↪️• Delete (delete)
↪️• Shift+Delete (delete selected items permanently
without putting items in recycle bin)
• Ctrl while dragging (Men-drag) an item (copying
selected items)
• Ctrl + shift while dragging items (make shortcuts to
selected items)
• F2 Button (change the name of the selected item)
• Ctrl + Right Arrow (move the insertion point (Cursor)
to the beginning of the next word)
• Ctrl + Left Arrow (move the insertion point (Cursor) to
the beginning of the previous word)
• Ctrl + Down Arrow (move the insertion point (Cursor)
to the beginning of the next paragraph)
• Ctrl + Up Arrow (move the insertion point (Cursor) to
the beginning of the previous paragraph)
• Ctrl + shift with one of the arrow key (highlight text
block)
• Shift with one of the arrow key
(Select more than one item in a window or on desktop, or
select text in document)
• Ctrl + a (Select all)
• F3 But



t.me/TechnologyMasterPage
Channel name was changed to «𝙏𝙚𝙘𝙝'𝙨 𝙈𝙖𝙨𝙩𝙚𝙧 𝙋𝙖𝙜𝙚»
Channel photo updated
ሀይማኖት

አንዳንዴ ይህን እናስባለን ዓለም ላይ ያለው ዕምነት አንድ ብቻ ቢሆን ሆሮ ሰዎች አይጋሉም ነበር።

➨ እውነታው ግን እንዲህ ነው፤ በአለም ላይ ያለው እምነት አንድ ብቻ እንኳን ቢሆን የሰው ልጆች ለመባላትና ለመገዳደል የሆነ ምክንያት መፈለጋቸው አይቀሬ ነበር።

● ጥፋቱ የሰዎች እንጂ የሀይማኖት አደለም‼️

▮ሰዎች ናቸው በገዛ ፍቃዳቸው .....

➝ ውሸትን፣
➝ ክህደትን፣
➝ ከልብ የመነጨ ጥላቻን፣
➝ ለሆድ ብቻ ማደርን፣ ለራስ ብቻ መኖርንና መጥፎ ተግባራትን ሁሉ እምነታቸው ያደረጉት!!

● የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህ ነው፤ ሰዎች ውሸታቸውንና ክህደታቸውን የዕምነት ሽፋን መስጠታቸው ነው‼️

ሐይማኖታቸው ያዘዛቸው እስኪመስል ሰውን ከሰው ያባላሉ፣ ያገዳድላሉ። ሰውም ይባላላቸዋል፣ ይጋደልላቸዋል!

Motivation By Reshad

t.me/SharpSwords
3
icarefree.zip
5.6 MB
ኮምፒተራችን💻 ላይ የጠፋ ፋይል መመለሻ♻️ ነው

አሪፍ ነው ተጠቀሙት🔥
3