Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ሥፍራዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው፡፡

መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ማሳቹሴትስ ያደረገው ኢቮልቭ የተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም ትምህርት ቤቶች፣ ስቴዲየሞች እና ሰዎች በብዛት የሚገኙባቸውን መሰል ሥፍራዎች ደህንነት ለማስጠበቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጥቅም ላይ አውሏል፡፡

በእነዚህ ሥፍራዎች ለመገልገል የሚመጡ ሰዎች በተለመደው የፍተሻ አይነት ማለፍ አይጠበቅባቸውም፡፡ ይልቁንም በግራ እና ቀኝ በቆሙ ሁለት ሰሌዳዎች መካከል ያለምንም ንክኪ፣ ሰልፍ እና እንግልት በማለፍ ይስተናገዳሉ፡፡

ቴክኖሎጂው የሚሰራው እጅግ የተራቀቁ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መጠቆሚያዎችን (ሴንሰር) ከካሜራዎች ጋር በማቀናጀት እንደሆነ ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡

በዚህም ምንም አይነት ጉዳት የሌላቸውን ብረት ነክ ቁሳቁሶች ከሽጉጥ፣ ከስለት እና ተቀጣጣይ መሣሪያዎች በመለየት ለሚመለከታቸው አካላት አስቸኳይ የማንቂያ መልዕክት ይልካል፡፡

ይህም በብዙ ሥፍራዎች የሚገኙትን የብረት ነክ ቁሳቁሶችን በአጠቃላይ እንደ አደገኛ መሣሪያ በመቁጠር የፍተሻ አገልግሎት ከሚሰጡ መሣሪያዎች በእጅጉ እንዲለይ አስችሎታል፡፡

ተቋሙ ከአውሮፓውያኑ 2019 ጀምሮ በስፖርት ውድድር መታደሚያ ሥፍራዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች እና መሰል ስፍራዎች ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ በማድረግ ሦስት መቶ ሚሊዮን ሰዎች መፈተሸ መቻሉን አስታውቋል፡፡

t.me/TechnologyMasterPage
ለጥንታዊ የሥነ-ጽሁፍ ቅርሶች ጥበቃ መፍትሔ የሆነው ቴክኖሎጂ

ኢትዮጵያ በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን አስራ ሁለት ጥንታዊ መዛግብት ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ ታሪካዊ እና ጥንታዊ ሰነዶች ይገኛሉ፡፡

ሆኖም እነዚህን በቁም ጽሕፈት (Calligraphy) የተከተቡ ጥንታዊ መዛግብት ለጥናት እና ምርምር ሥራዎች በቀላሉ ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም ለትውልድ ጠብቆ ለማቆየት ሰነዶቹን ከኮምፒዩተር ጋር ማወዳጀት ለነገ የሚባል አይደለም፡፡

ይህን ለማድረግ ከሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች መካከል አንደኛው እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት እየተሰራበት የሚገኘው #OpticalCharacterRecognition (OCR) ተብሎ ይታወቃል፡፡

ቴክኖሎጂውን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በማጣመር በተለያዩ ቋንቋዎች የተጻፉና በሕትመት መልክ የሚገኙ መዛግብትን ስካን በማድረግ አሊያም ፎቶ በማንሳት በቀላሉ ኮምፒውተር ወደሚረዳው እንዲሁም የአርትኦት ሥራን ለማከናወን ወደሚያስችል የጽሁፍ አይነት (ቴክስት) መቀየር የሚያስችል ሥርዓት ነው፡፡

በሀገራችን የሚገኙ ጥንታዊ መዛግብቶች ለትውልድ የሚኖራቸውን አበርክቶ የተረዳው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትም የቁም ጽሁፎች፣ የቆዩ የሕትመት ውጤቶች እና በእጅ የተጻፉ ሰነዶች ላይ ትኩረት አድርጎ ይህን ቴክኖሎጂ ለትግበራ ለማብቃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡


#Technology_News

#የቴክኖሎጂ_ዜና

t.me/TechnologyMasterPage
1
አግራሞቴን በብዕር

▮ ብዙ ጊዜ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ይሰማል....

❝እለፋለሁ እደክማለሁ ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻለም፤ አሁንስ በቃ ሰለቸኝ የኔ እድል ጠማማ ነው❞!! ይላሉ።

አዎ ብዙዎቻችን በተለያዩ ምክንያቶች የልፋታችን ላናገኝ ወይም ላይሳካልን ይችላል። አንዳንዶቻችን የራሳችን ጥፋት ሆኖ ለስኬቶቻችን እንቅፋት እንሆናለን።

አንዳዶቻችን ደግሞ በተፈጥሮ ምክንያት ወደኋላ የቀረን ወይም ያልተሳካልንም ሊመስለን ይችላል። ወንድምና እህቶቼ እኛ ያልተረዳነው፣ ከእንቅልፍ ያልባነንበት ነገር ቢኖር አንድ ነገር ነው እሱም 🎯 ዓላማ 🎯 ነው።

ያለ 🎯 ዓላማ እንጥራለን፣ እንደክማለን ነገር ግን ድካማችን ፍሬ አያፈራም ምክንያቱም 🎯 ዓላማ ስለሌለን ነው። ለምን እየለፋን፣ እየደከምን እንዳለ አናውቅም፤ እኛ የምናውቀው ነገር ቢኖር አንድ ነገር ነው እሱም እየሰራን ያለነው በቃ ለመኖር እንደሆነ።

▮ ለመኖር ብቻ ብለን እየደክምን ያለነው ጥረታችንና ድካማችን መሠረት የሌለው ቤት መነሻና መድረሻ የሌለው መንገድ ሲሆን ትኩረታችን ደግሞ በየተመቸው አቅጣጫ የሚነፍስ ንፋስ ነው ማለት ነው።

እናም ድካማችንና ጥረታችን ጠንካራና ሊናድ የማይችል መሠረት ያለው ቤት እንዲሆንና ትኩረታችን ደግሞ በፈጣሪ እርዳታ ስኬት ያሰመረችልን መሥመር እንዲሆን 🎯 ዓላማ ሊኖረን ይገባል።

🎯 ዓላማ ካለን በአምላካችን እዝነትና እርዳታ የፈለግንበት ቦታ እንደርሳለን፣ ወንድምና እህቶቻችንም የስኬት ማማን እንዲጎናፀፉ ምክንያት ልንሆን እንችላለን።

🎯 ዓላማ ካለንና የምንደክምለትን ነገር ለምን እየደከምንለት እንደሆነ ካወቅነው ያለ ምንም ጥርጥር በፈጣሪ እዝነትና እገዛ ይሳካልናል።

እህ እንዳለ ሆኖ ሳለ 🎯 ዓላማ ኖሮንም ደክመንም በአንዴ ስኬትን አልተጎናፀፍኩም ብለን ልንሰላችም አይገባም።
🎯 ዓላማ ያለው ጥረታችንና ድካማችን ቀጣይነት ሊኖረው ግድ ይላል።


ስለዚህ ወንድምና እህቶች ለምናደርገው ነገር 🎯 ዓላማ ይኑረን። 🎯 ዓላማ ኖሮን የምንለፋው ልፋትም መሰለቸት የሌለበት ቀጣይነት ይኑረው‼️


በናተው ወንድም በረሻድ ሙዘሚል

t.me/SharpSwords
3
💟 Windows 11 ISO Files Official Direct Download

📍 Your download should begin immediately once you click on the link given.

These ISO files include the following editions of Windows 11:

👉 Windows 11 Home
👉 Windows 11 Home N
👉 Windows 11 Home Single Language
👉 Windows 11 Education
👉 Windows 11 Education N
👉 Windows 11 Pro
👉 Windows 11 Pro Education

📌 You will have the option to select the edition during the Windows 11 installation.

👉 Download Hear

#Windows #Windows11
1
🔥KineMaster 6.0.7.26420.CZ (Premium+)

🔅PREMIUM Features Unlocked
🔅No Watermark
🔅Export Issues Fixed
🔅Auto Back Issue Fixed
🔅Multi Language
🔅Arm64
🔅Android version 7&7+

🦋#Share🦋
🚨Tech: t.me/TechnologyMasterPage🚨
KineMaster Premium 6.0.7.26420 @ethioapps1.apk
86.7 MB
🔥KineMaster 6.0.7.26420.CZ (Premium+)

🦋#Share🦋
🚨Tech: @TechnologyMasterPage🚨
✳️ ሶፍትዌር ምንድን ነው (WHAT IS SOFTWARE) ?

- ተጠቃሚዎች የተወሰነ ሥራ እንዲያከናውኑ የሚያስችላቸው ወይም ኮምፒውተሮቻቸውን ለማንቀሳቀስ ለማዘዝ የሚያገለግል የፕሮግራም ዓይነት ነው ፡፡ ሶፍትዌሮዎች በኮንፒተር እና በተጠቃሚ መካከል በመሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ኮንፒተሩ ጥቅም እንዲኖረው ተጠቃሚው የሚፈልገውን ስራ እንዲሞላ ይረዳሉ፡፡
ሶፍትዌር አይነቶዎች

🚩1. ሲስተም ሶፍትዌሮች (SYSTEM SOFTWARE)

- ሃርድዌሩ እንዲሰሩ እና ኮንፒተሩ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚደርግ ወሳኝ ሶፍትዌር ነው ፡፡ሲስተም ሶፍትዌር በሃርድዌሩ እና በተጠቃሚው መካከል ግንኙነት እንዲኖር ምቹ ሁኔታን የሚመቻች የሶፍትዌር አይነት ነው ይህም በሃርድዌሩ ካለ ሲስተም ሶፍትዌር ምንም ጥቅም አይኖረውም ኮንፒተርን ጥቅም ላይ እንዲውል ከዕቃ ወደ ስማርት እና ፍላጎታችን የምንሰራበት ወሳኝና አስፈላጊ የሚደርገው ሲስተም ሶፍትዌር ነው ፡፡
ሲስተም ሶፍትዌር ምሳሌ

➲ 1.Operating System

a MS Windows
b macOS
c Linux
d iOS
e Android
f CentOS
g Ubuntu
h Unix

➲ 2. Device Drivers

a BIOS Drivers
b Driver Motherboard
c Drivers Display
d Drivers ROM
e Drivers Printer
f Drivers USB
g Sound Card Driver
h VGA Driver

➲ 3.Firmware

a Computer Peripherals
b Embedded Systems
c UEFI
d BIOS

➲ 4.Utility

a Norton Antivirus
b McAfee Antivirus
c WinRAR
d WinZip
e Piriform CCleaner
f Windows File Explorer
g Directory Opus
h Razer Cortex

🚩2.አፕልኬሽን ሶፍትዌር (APPLICATION SOFTWARE)

- አፕልኬሽን ሶፍትዌር አንድን ስራ ለመስራት ወይም ለማከናወን ታስበው የሚዘጋጅ የሶፍትዌር አይነቶች ናቸው ይህም ኮንፒተራን ላይ ካለ ኢንተርኔት ወይም ኦንላይን ላይ ምርምር ማካሄድ ፣ ማስታወሻ መጻፍ ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ማድረግ ፣ ሂሳብ ማስላት፣ የኮምፒተር ጨዋታዎችን መጫወት የመሳሰሉ የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ፕሮግራሞች አፕልኬሽን ሶፍትዌር በመባል ይታወቃሉ ፡፡

➲ 1.Word Processors

a MS Word
b Apple iWork-Pages
c Corel WordPerfect
d Google Docs

➲ 2.Database Software

a MS Access
b FileMaker
c dBase
d Clipper
e MySQL
f FoxPro

➲ 3.Multimedia Software

a. Adobe Photoshop
b Picasa
c VLC Media Player
d Windows Media Player
e Windows Movie Maker

➲ 4. Web Browsers

a Google Chrome
b Mozilla Firefox
c Internet Explorer
d Opera
e UC Browser
f Safari


══════❁✿❁ ═════════
🎯 t.me/TechnologyMasterPage
6
✳️ ምርጥ ሶፍትዌር ዳውንሎድ ማድረግያ ዌብሳይቶዎች

🚩በቅርብ ዓመታት የሶፍትዌር ዓይነቶችን እንዲሁም የተጠቃሚ ፍላጎት ጨምሯል ይህን ተከትሎ በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት አንድ ሶፍትዌር ማውረድ ያስፈልገናል ስለሆነም የሶፍትዌር ኩባንያዎች በየወቅቱ የተለያዩ አይነቶችን ሶፍትዌሮችን ይዘው ይመጣሉ ፡፡ እነዚህ ሶፍትዌሮች እንደ እኛ ፍላጎቶች ዲዛይን በማድረግ እንዲሁም የራሳቸውን ሀሳብ ወይም አሰራር በመጠቀም ምርጥ ገንቢዎች(ዲቨሎፐሮዎች) እና ፕሮግራመሮዎች በመጠበብ አዳዲስ ሶፍትዌሮዎችን ይዘውልን ይቀርባሉ ።

🚩የፈለግነውን ሶፍትዌር ዳውንሎድ ለማድረግም ወደ ሶፍትዌር ማወረጃ ዌብሳይቶዎች ጎራ ማለት አለብን ከነዚህም መካከል ከፍተኛ የተጠቃሚ ቁጥር ያላቸውን እንዲሁም አብዛኛው ሶፍትዌር ተፈልጎ የማይታጣባቸውን ዌብሳይቶች ዝርዝር በቅደም ተከተል እናያለን፡፡

➲1.Cnet Download(ሴኔት ዳውንሎድ)

- ለ ዊንዶዎ፣ማክ፣ሊኑኤክስ፣አይኦኤስ፣አንድሮይድ (Windows, Mac, Linux, iOS and Android) የሚሆን ሶፍትዌሮችን ይዞል ፡፡
ከ 100,000 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን ፣ ሸር ዌርዎችን እና ሌሎዎችን ይዞዎል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡ 👇
download.cnet.com/windows/

➲2 . ሶፍትፒድያ(Softpedia)

- ከ2001 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ይህ ዌብሳይት ከፍተኛ የሆነ የሶፍትዌር ክምችትን ይዞል
ይህ ብቻ አይደለም ፣ Softpedia እንዲሁ በደቂቃዎች ውስጥ ሊወርዱ የሚችሉትን በጣም ጥሩ የፒሲ ጨዋታዎችን(PC GAMES) ስብስብ እና ለልጆች ጨዋታዎችን (CHILD GAMES) ያቀርባል ፡፡እንዲሁም ከሌላ ዌብሳይት ጋር በማገናኘት Softpedia ያልተገኙ ሶፍትዌሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ ዳውንሎድ ማድረጊያ አጋር ዌብሳይት ላይ ዳውንሎድ እንድናደርግ ይረዳናል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇
http://en.softonic.com/

➲3.Brothersoft(ብራዘርሶፍት)

- በ 2002 (እ.ኤ.አ.)ስራ የጀመረው ይህ ዌብሳይት ከ 200000 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን ለማውረድ አቅርቦል፡፡
እንዲሁም ከሌላ ዌብሳይት ጋር በማገናኘት Brothersoft ያልተገኙ ሶፍትዌሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ ዳውንሎድ ማድረጊያ አጋር ዌብሳይት ላይ ዳውንሎድ እንድናደርግ ይረዳናል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇

http://www.brothersoft.com/

➲4. ሶርስፎርግ(Sourceforge)

በሶፍትዌሩ ማውረድ ሂደት ውስጥ ጀማሪ ከሆኑ ወይም ኤክስፐርት ቢሆኑም ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው ። የሶፍትዌር ፋይሎች አደራጃጀት ቀላል እና ላይ በጥሩ ሁኔታ የተስተካከሉ ናቸው ፡፡ ስለ ሶፍትዌሩ ያለው ዝርዝር መረጃ ነገሮችን በቀላሉ ለመረዳት ይረዳል ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ፡👇
http://sourceforge.net/

➲5. ፋይል ኢፖ(Filehippo)

ከኦፕን ሶርስ ሶፍትዌር እስከ ፍሪዌር እና ሌላው ቀርቶ ሸርዌር እንኳን ፋይልሂፖ ላይ ይገኛሉ በ 2004(እ.ኤ.አ.) የጀመረው ይህ ዌብሳይት ለዊንዶውስ ነፃ ሶፍትዌር የሚያቀርብ ኦንላይን ሶፍትዌር ማውረጃ ነው ፡ እንደዚሁም Filehippo የሚገኙትን ማንኛውንም የቅርብ ጊዜ ሶፍትዌር እንድንጪን የሚመክር ምርጥ ሶፍትዌር ማውረጃ ዌብሳይት ነው ፡፡

የ ዌብሳይት አድራሻ:👇

http://www.filehippo.com/

══════❁✿❁ ═════════
🎯
t.me/TechnologyMasterPage
6🤔1